አሜሪካውያኖች ዓብይን አገር ለቆ እንዲወጣ እና ለፈፀመው ወንጀል እንዳይጠየቅ እየተደራደሩ ነው :: የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ጦር የትግራይ መከላከያን እንደማይችል እርግጠኞች ስለሆኑ አሜሪካውያኖች ከትግራይ ጋር ወግነዋል ::
Stay tuned for the latest update !
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4487
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: ሰበር ዜና : ደርብ ! አይዞሽ ገለቴ ! ስለድርድሩ ከ ወደ አሜሪካ የሚሰማው ዜና ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ ጥሩ አይደለም
አይዞሽ ብርጭቆዬ እንደዛ እንደዛ እያስብሽ እንጂ ካልሆነ ዊኬንዱ እንዴት ይገፋልሻል በዚህ ጭንቀትሽ::
"ሎጀስቲክ" አለ ወያኔ
Re: ሰበር ዜና : ደርብ ! አይዞሽ ገለቴ ! ስለድርድሩ ከ ወደ አሜሪካ የሚሰማው ዜና ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ ጥሩ አይደለም
የትግራይ መከላከያ አልተቻሉም በጥይት ፀጉር ይላጫሉ ካስፈለገም አፍንጫ ይሰብራሉ

