ምንጣፍ ተራ! ሰንጋ ተራ! ጣባ ተራ! አንቀፎ ተራ! ሰንደቃችን!! ማየት ማመን ነው !!!
የአንድ ሕዝብ ስራ መለኪያው በገበያው ሙሌት ይታውቃል!! ምንጣፎች ቅጭቀጨ፣ ጂበ፣ አንጮት የሚባሉ ሶስት አይነት ናቸው ፣ ከእንሰት ኮባ፣ ከካጫና ከፈትል በቀልም አጊጠው እንደ ሽመናኔ ጥበብ ይሰራሉ !! አንጮት የክትና የእልፍኝ ምንጣፍ ነው !
Re: ምንጣፍ ተራ! ሰንጋ ተራ! ጣባ ተራ! አንቀፎ ተራ! ሰንደቃችን!! ማየት ማመን ነው !!!
ዳናዊት መክብብ በመስቀል ፍንደቃዋ!