Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42883
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ቴዲ አፍሮ፣ የዚህ ትውልድ ህሊና መለኪያ ቴርሞሜትር! በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የፍቅር ፈላስፋ !!!

Post by Horus » 28 Sep 2022, 02:45

ላለፈው 50 አመት ስልጣን ላይ የወጡ አላዋቂ የፖለቲካ ጂሎች ሁሉም ጦረነትን እያመለኩ፣ ጥላቻን እንደ ታቦት እያነገሱ፣ ለነሱ የማያባራ ጦርነት አዳማቂና አሟሟቂ ዘፋኝና ሙዚቀኛና አርቲስት ሲሾሙ ሲሸልሙ አይ ፍቅር የሚባል አገር ማስተዳደሪያ አይዲዮሎጂ አለ፤ ፍርቅ ያሸንፋል ብሎ ለመጀመሪያ ግዜ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ አዲስ ፓራዳይም ፈልስፎ የፍቅር ፍልስፍናና ቅኔ ለኢትዮጵያ እያስተማረ ያለውን ታላቁ ሊቅ ባለቅኔ ሎሬት ፈላስፋና አርቲስት ቴዲ አፍሮን መንግስት አንድ ቀን እንኳ እውቅና ያልሰጠው ከሟቹ ጫታም መለስ እስከ ልበጩቤው አቢይ ድረስ ሁሉም አላማቸው ሕዝብና ሕዝብ በማፋጀት ለድፍን 50 አመት ያለማቋረጥ በሚሞተው ሕዝብ ህይወትና በሚፈሰው የተራ ሕዝብ ደም እነዚህ ቆሻሻ ገዦች ለስማቸው ፒራሚድ እያስገነቡ ስለሆነ ነው !!መቼ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ በነዚህ የደም ነጋዴዎች ላይ ሆ ብሎ ተነስቶ በቃችሁ ብሎ የፍቅርና ሰላም አይዲዮሎጂ ማንገስ የሚጀምረው? :idea: :!: :idea: :!:



Last edited by Horus on 28 Sep 2022, 03:01, edited 2 times in total.


ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10982
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: ቴዲ አፍሮ፣ የዚህ ትውልድ ህሊና መለኪያ ቴርሞሜትር! በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የፍቅር ፈላስፋ !!!

Post by ethiopianunity » 28 Sep 2022, 16:52

Even Teddy, look what he wore in first video, he was forced to worship Egyptian flag in Oromiya region, Black red and White

Post Reply