Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

በትግራይ የሚገኘው የምርኮኞች ማዕከል ቋንቋ ከአማርኛ ወደ ኦሮምኛ እያጋደለ ነው ተባለ

Post by Thomas H » 23 Sep 2022, 09:34

ልፍዓተይ ተስፋ ወዓካፃ
1h

ባለፉት 2 ሳምንታት የትግራይ ሙርከኞች ማእከል ቋንቋ ከኣማርኛ ወደ ኦሮሚኛ እያጋደለ ነው። ኦሮሚኛ የሙርከኞች ቋንቋ መሆኑ ያመኛል ፤ ያሳዝነኛል። ምክንያቱም ተወደደም ተጠላም እኔም በእድገት ኦሮሞ በመሆኔ ይህንን ነገር በዓይኔ ስመለከት ውስጤ ጥሩ ኣይሰማውም። ይህ ታሪክ ለኦሮሞ ህዝብ ጥሩ ኣይመጣም። የኦሮሞ ወጣቶች ከትግራይ ህዝብ ታሪካዊ ቁርሾም ሆነ ፖለቲካዊ ጦስ እንደሌላቸው በጥንቃቄ የተገነዘቡ ኣይመስሉም። ፖለቲካ እንደየወቅቱና እንደየዘመኑ ተለዋዋጭ ነው። መጥፎ ታሪክ ግን የዘላለም ማህተም ነው እና የኦሮሞ ወጣቶች በትግራይ ህዝብ የዘር ማጥፋት ወንጀል ላይ በመሪ ተዋናይነት ባይሳተፉና በዕዳው ባይዘፈቁ በኣፅንዖት ይመከራል። በተለይም ደግሞ ከጂማ ከተማና ከጂማ ዞን ኣከባቢ እምትመጡ የኦሮሚያ ወጣቶች ምን እየሆናችሁ እንደሆነ ቆም ብላችሁ ለማገናዘብ ብትሞክሩ ይበጃችኋል የሚል ወንድማዊ ምክር ልለግስላችሁ እወዳለሁ። ኣሁን በሰሜኑ እየሆነ ያለው ነገር የዘር ማጥፋት ወንጀል እንጂ ቅንጣት ታክል ፖለቲካዊ ይዘት የለውም። ስለሆነም የኦሮሚያ ወጣቶች በጥቁር የታርክ መዝገብም ወንጀልም ከመጨማለቅ ራሳችሁን ማራቅ ይጠበቅባችኋል። ይህ መጥፎና ኣሳፋሪ ታሪክ ከኦሮሞ ህዝብ እሴቶች ጋር ፈፅሞ ኣይሄድም። እናንተ ነገ ኣገር እሚገነባ ወጣት ያስፈልጋችኋልና ወጣቶቻችሁን አታስጨርሱ #Proactively ተመልከቱ ፤ ኣስቡ

Abere
Senior Member
Posts: 15482
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በትግራይ የሚገኘው የምርኮኞች ማዕከል ቋንቋ ከአማርኛ ወደ ኦሮምኛ እያጋደለ ነው ተባለ

Post by Abere » 23 Sep 2022, 10:23

ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ። ኦሮሙማ ገና ትግራይን አፈር ድሜ ነው የሚያበላት። የናቁት ጄላ ያዝረጠርጣል። ትግርኛ ጠፍቶ ድፍን ትግራይ ኦሮምኛ ይናገራል። ባሏን ጎዳሁ ብላ በእንጨት ወጋች እንድሉ ትግሬ ወያኔ ከሜዳ ተነስቶ አማራ ጥላቴ ብሎ አሁን ኦሮሞ እየዘበጠው ነው። :lol:

Post Reply