Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11594
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 23 Sep 2022, 08:20
Is it because Abiy's government is the worst that Ethiopia has even seen?
ሁሉ ለወያኔ ተሟጋች፣ የወያኔን መመለስ በተስፋ የሚጠብቅ ሆኖ ስታይ ወያኔ አለማድነቅ አይቻልም
ሌላው ሁሉ ቢረሳ፥ ወያኔ ገርፋኛለች፤ በአገሬ እንዳልኖር አሳዳኛለች እያለ የሰው አገር መኖሪያ ፈቃድ ያገኘው
ሁሉ ለወያኔ ተሟጋች፣ የወያኔን መመለስ በተስፋ የሚጠብቅ ሆኖ ስታይ ወያኔን አለማድነቅ አይቻልም።
Please wait, video is loading...
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15482
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 23 Sep 2022, 09:00
ወያኔ ደግሞ ምን አባቷን ትደነቃለች። ይኸ ሁሉ ዕልቂት እና ውርደት የእርሷ ስራ ውጤት ነው። ኦሮሙማ ኦነግ እራሱ የጣለችብን አዘባ አር ነው። በግራም በቀኝም እርሷ እራሷ ያቦካችው ነገር ነው።