አክራሚ = አዲስ አመት (ቅዱስ ዮሃንስ)
ሴራ = ስርዓት
ተክላለት = ድርጅት፣ ዝግጅት፣ ተቋም
ደርስ = ዘፈን
ስግር = ለውጥ፤ ሰግር = ለውጥ
ወጦቅስ = መለመን
ወጠቀን = መሰብሰብ
ወማኝ = መናቅ
ግራት = ጥጋብ፣ ወግራ = መጥገብ
ትኩል = ቅቅል፣ ወተክል = መቀቀል
ወማሽ = መቀባት (ማ ይጠብቃል)
ድንቅ ዐረፍተ ነገር፡ 'ቅብ ዬገራ ገንፎ በቀር አንቀፎ ይጠልቁት' ትርጉም፡ ቅቤ የጠገበው ገንፎ በቀንድ ማንኪያ ይዛቃል ማለት ነው!!! (ጠዋት ሲነጋ ወንዝ ተጠምቀን ወደ ቤት እንደ ተመለስን ስለሚበላው ገንፎ ሲተርክ)!