-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47703
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: የኤርትራ ሰራዊት ከበባ ውስጥ ገባ/የአማራ ወታደራዊ መኮንኖች እስር/ሚሊንየም አዳራሽ በቁስለኞች ተጥለቀለቀ
ክፉ ግጥምጥሞሽ! ጭር ባለ ሌሊት ኤርትራ ወያኔን በግላጭ አግኝታ እየገረፈችው ነው። እስከ አሁን አርባ ገርፋዋለች - ያለ ዛሬም አይለምድ አይነት መልስ እየተቀበለች ነው።
ወያኔ ስትግረፍ የሲቃ ጩኸቷ ከፍያላል። ሃላፊመንገድ እያቀለጠው ነው - ይመችህ በሉት
ወያኔ ስትግረፍ የሲቃ ጩኸቷ ከፍያላል። ሃላፊመንገድ እያቀለጠው ነው - ይመችህ በሉት
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19








