Re: መቀለ...Meqelle...مقلي...Is Loading!!! WEEY GUUD !!!
Birhanu Tadese
ሰበር መረጃ
ዛሬ በሁሉም ግንባር በጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን እና በጥምር ጦራችን የህወሓት ታጣቂዎች እየተመቱ ይገኛሉ። መንገዶች ሁሉ ወደ ህወሓት መቀመጫ ወደ ሆኖቹ መቀሌ ከተማ ጀግናው ጥምር ጦራችን እየገሰገሰ ይገኛል። ከተወሰነ ሰአት በኃላ የድል ዜና ይኖረናል ድል ለጥምር ጦራችን

Please wait, video is loading...
Re: መቀለ...Meqelle...مقلي...Is Loading!!! WEEY GUUD !!!
. Maychew is almost 30 miles from meqelle. Look how terrorist-tplf r choked from 4 directions.