Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42851
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሆረስ አባላለሁ! የትግሬ ጦርነት የመጨረሻ አላማ ውጊያውን ማቆም ነው ብዬ ነበር!!!

Post by Horus » 18 Sep 2022, 02:10

እናሳ ከሁለት አመት ድራማና እልቂት በኋላ ዉጊያ አቁሞ ውይይት መጀመር ከሆነ የነገሩ ግብ ለምን ይህን የዛሬ 3 አመት አላደረጉትም! ከዚህ የላቀ ድድብና የት አገር አለ? ተዋግተው ተዋግተው ውጊያ አቆሙ ተብሎ በታሪክ ይጻፋል :lol: :lol: !!!

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10189
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሆረስ አባላለሁ! የትግሬ ጦርነት የመጨረሻ አላማ ውጊያውን ማቆም ነው ብዬ ነበር!!!

Post by Digital Weyane » 18 Sep 2022, 03:32

ፈረንጆቹ ጌቶቻችን የሱንዴ እርዳታ እና የጦር መሳሪያዎችን ሰጥተው ተዋጉ የሚል ትእዛዝ እስከሰጡን ድረስ አንድ ጥይት እና አንድ ትግራዋይ እስኪቀር እንዋጋለን። በውክልናው ጦርነት ከመሞት ውጪ ሌላ ምርጫ የለንም። ድርድር ከተካሄደም በፈረንጆቹ ጌቶቻችንና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል ነው የሚሆነው። ለምን እንዋሻለን ሀቁን ይዘን ብንናገር የተሻለ ነው። :roll: :roll:

የሄርሜላ አረጋዊ ዎንድም ነኝ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17913
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሆረስ አባላለሁ! የትግሬ ጦርነት የመጨረሻ አላማ ውጊያውን ማቆም ነው ብዬ ነበር!!!

Post by Selam/ » 18 Sep 2022, 09:55

“ዉጊያ አቁሞ ውይይት መጀመር “ if this is a question directed to TPLF, I suspect you’ll not get an answer. And if you do, it will not make sense. In my opinion, GoE shouldn’t completely remove peaceful resolution from it’s diplomatic strategies but eradicating TPLF once & for all should be the main goal - a military domination followed by diplomatic lubrication.

Horus wrote:
18 Sep 2022, 02:10
እናሳ ከሁለት አመት ድራማና እልቂት በኋላ ዉጊያ አቁሞ ውይይት መጀመር ከሆነ የነገሩ ግብ ለምን ይህን የዛሬ 3 አመት አላደረጉትም! ከዚህ የላቀ ድድብና የት አገር አለ? ተዋግተው ተዋግተው ውጊያ አቆሙ ተብሎ በታሪክ ይጻፋል :lol: :lol: !!!
Last edited by Selam/ on 18 Sep 2022, 12:52, edited 1 time in total.

Union

Re: ሆረስ አባላለሁ! የትግሬ ጦርነት የመጨረሻ አላማ ውጊያውን ማቆም ነው ብዬ ነበር!!!

Post by Union » 18 Sep 2022, 10:58

ውጊያውን አያቆሙም። ሴጣኑ አብይ ጦርነቱን በማስቀጠል ስልጣኑን ማራዘም እና የሰሜኑን ህዝብ እጨርሳለሁ፣ ከሰሜን የሚመጣብኝን ሀይል አዳክማለው ብሎ ነው የሚያስበውም የሚፈልገውም። ጅላጅል ተስፍ ቢስ ነው
Horus wrote:
18 Sep 2022, 02:10
እናሳ ከሁለት አመት ድራማና እልቂት በኋላ ዉጊያ አቁሞ ውይይት መጀመር ከሆነ የነገሩ ግብ ለምን ይህን የዛሬ 3 አመት አላደረጉትም! ከዚህ የላቀ ድድብና የት አገር አለ? ተዋግተው ተዋግተው ውጊያ አቆሙ ተብሎ በታሪክ ይጻፋል :lol: :lol: !!!

Abere
Senior Member
Posts: 15458
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሆረስ አባላለሁ! የትግሬ ጦርነት የመጨረሻ አላማ ውጊያውን ማቆም ነው ብዬ ነበር!!!

Post by Abere » 18 Sep 2022, 11:10

ሆረስ፤
ትግሬ ደደብ የሆነው አሁን ጦርነት በመክፈቱ እና ውጊያ ለማቆም መለመኑ አይደለም። ትግሬ ደደብ የሆነው የጎሳ ክልል እና የደደቦች ደደብ የሆነውን ህገ-መንግስት ተብየ ስትፈጥር ነው። የዛን ዕለት ነው ትግሬ ወስጥ ሞት እና ደደብነት የገባው። አሁን ለምን ይዋጋሉ ብሎ የሚጠይቅ ሰው፤ የሰው ልጅ ባህርይ በደንብ መረዳት ያስፈልጋል። ብዙ የቀረባቸው ነገር አለ- ጥቅም ቀምሰው የጥቅም ሱስ ነደፋቸው። ለ27 አመታት እኮ ለትግሬ ኢትዮጵያ ማር እና ወተት ታፈስ ነበር፤ በተቃራኒው ደግሞ ለሊሎች እሬት እና እምባ ነበር የምታፈሰው። ስለዚህ ማር እና ወተት ጥቅም ሲቋረጥ እንደት ሰው መዋጋት ያቆማል? የሚችለውን ያህል ይዋጋል። በተቃራኒው ሲታለብ የኖረው እና ኢትዮጵያ እሬት ሁናበት የኖረው ህዝብ በተለይ አማራ ደግሞ እንድሁ ይዋጋቸዋል።

እኔ አሁን ለትግሬ አይደለም የማዝነው እና የማለቅሰው፤ የሌሎችን መስዋዕትን ተጋድሎ ነጥቀው ተረኛ ነን ብለው ቡራ ከረዩ ሰለሚነዙት ባለ ጊዜ ኦሮሙማዎች ነው። የኦሮሞ ህዝብ ከትግሬ ውድቀት መማር ባለመጀመሩ ያሳዝናል። ለኦሮሞ ህዝብ አዝናለሁ - ምክንያቱም መጪው ከትግሬዎች የበለጠ ዕዳ ስለያዘ። መጽሀፍ ቅዱስ ስለ ቅጥ ያጣ ጥጋብ ዕብሪት እንደሚለው "ወደ ሰርግ ቤት ከመሄድ ወደ ለቅሶ ቤት መሄድ ይሻላል".
"It is better to go to a house of mourning than to go to a house of feasting, for death is the destiny of everyone; the living should take this to heart." Ecclesiastes 7:2

ስለዚህ ጊዜ የሰጣቸው ኬኛዎች ከትግሬዎች ለቅሶ ቤት ብዙ መማር ሲገባቸው፡ የትግሬዎችን የተሳሳተ የጥፋት መንገድ በሰፊው ይዘው ጥፋቱን አንግሰውታል። ብዙ ውታፍ ነቃዮች ጦርነቱን ማን አሸነፈ እንጅ ጦርነቱ ምን ለውጥ ይዞ ይመጣል የሚለውን ለመጠየቅ አይደለም ለመስማትም አይፈልጉም። እኔ ሁለት የተሸነፉ ሽፍታ ጎሰኛዎች የአገር ሀብት ተጠቅመው የአገር ታሪክ እና ህዝብ እያጠፉ ያሉ እንጅ ይህ ነው የሚባል ራዕይ እና በጎ ስብዕና የላቸው።

tolcha
Member
Posts: 3585
Joined: 27 Feb 2013, 16:51

Re: ሆረስ አባላለሁ! የትግሬ ጦርነት የመጨረሻ አላማ ውጊያውን ማቆም ነው ብዬ ነበር!!!

Post by tolcha » 18 Sep 2022, 12:49

Horus wrote:
18 Sep 2022, 02:10
እናሳ ከሁለት አመት ድራማና እልቂት በኋላ ዉጊያ አቁሞ ውይይት መጀመር ከሆነ የነገሩ ግብ ለምን ይህን የዛሬ 3 አመት አላደረጉትም! ከዚህ የላቀ ድድብና የት አገር አለ? ተዋግተው ተዋግተው ውጊያ አቆሙ ተብሎ በታሪክ ይጻፋል :lol: :lol: !!!

Bechibacha Gurage,
Tigarus demonstrates how brave they are . I really admire their bravery. They know deep in their heart that they are surrounded by enemies . It is a matter of time to be overwhelmed by rats from all over corners of neighboring primitives like Eritreans, Gegna Nefxegnas, and some Gim Gallas who are always confused. Fighting is not only about winning the war; it is about to stand your ground and show to your enemy that Tigarus won’t surrender easily, like Bechibacha Gurage and the rest of Ethiopian soldiers who gave their hands in mass. The war is not over yet, why do you cry ????

Selam/
Senior Member
Posts: 17913
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሆረስ አባላለሁ! የትግሬ ጦርነት የመጨረሻ አላማ ውጊያውን ማቆም ነው ብዬ ነበር!!!

Post by Selam/ » 18 Sep 2022, 12:59

Tiny mini woyane minion - Yesterday, you were complaining because ENDF didn’t stay in Mekele to finish off Woyane. Now you claim finishing off TPLF would mean extending Abiy’s reign. Really? If he’s re-elected, you can’t do anything about it. If he loses, then whoever beats him will take over.
union wrote:
18 Sep 2022, 10:58
ውጊያውን አያቆሙም። ሴጣኑ አብይ ጦርነቱን በማስቀጠል ስልጣኑን ማራዘም እና የሰሜኑን ህዝብ እጨርሳለሁ፣ ከሰሜን የሚመጣብኝን ሀይል አዳክማለው ብሎ ነው የሚያስበውም የሚፈልገውም። ጅላጅል ተስፍ ቢስ ነው
Horus wrote:
18 Sep 2022, 02:10
እናሳ ከሁለት አመት ድራማና እልቂት በኋላ ዉጊያ አቁሞ ውይይት መጀመር ከሆነ የነገሩ ግብ ለምን ይህን የዛሬ 3 አመት አላደረጉትም! ከዚህ የላቀ ድድብና የት አገር አለ? ተዋግተው ተዋግተው ውጊያ አቆሙ ተብሎ በታሪክ ይጻፋል :lol: :lol: !!!

Selam/
Senior Member
Posts: 17913
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሆረስ አባላለሁ! የትግሬ ጦርነት የመጨረሻ አላማ ውጊያውን ማቆም ነው ብዬ ነበር!!!

Post by Selam/ » 18 Sep 2022, 13:08

በእርግጥ ፈረንጅ ጤዛ ላይ እንደ አህያ ከመንከባለል ፣ በረሃ ወርዶ ወንዶቹን መቀላቀል አንድ ነገር ነው። ግን አንተ እዚህ ተዘፍዝፈህ፣ የትግራይ ወጣት ለወያኔ ክብር ሲል እልቅ ይበል ስትል አታፍርም።
tolcha wrote:
18 Sep 2022, 12:49
Horus wrote:
18 Sep 2022, 02:10
እናሳ ከሁለት አመት ድራማና እልቂት በኋላ ዉጊያ አቁሞ ውይይት መጀመር ከሆነ የነገሩ ግብ ለምን ይህን የዛሬ 3 አመት አላደረጉትም! ከዚህ የላቀ ድድብና የት አገር አለ? ተዋግተው ተዋግተው ውጊያ አቆሙ ተብሎ በታሪክ ይጻፋል :lol: :lol: !!!

Bechibacha Gurage,
Tigarus demonstrates how brave they are . I really admire their bravery. They know deep in their heart that they are surrounded by enemies . It is a matter of time to be overwhelmed by rats from all over corners of neighboring primitives like Eritreans, Gegna Nefxegnas, and some Gim Gallas who are always confused. Fighting is not only about winning the war; it is about to stand your ground and show to your enemy that Tigarus won’t surrender easily, like Bechibacha Gurage and the rest of Ethiopian soldiers who gave their hands in mass. The war is not over yet, why do you cry ????

Selam/
Senior Member
Posts: 17913
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሆረስ አባላለሁ! የትግሬ ጦርነት የመጨረሻ አላማ ውጊያውን ማቆም ነው ብዬ ነበር!!!

Post by Selam/ » 18 Sep 2022, 13:12

“ትግሬ ደደብ ነው”

Really? You’re such a moron. Why would you call 5 million people idiotic? Why don’t you equally bash other regions for embracing so-called “Killil?”

Abere wrote:
18 Sep 2022, 11:10
ሆረስ፤
ትግሬ ደደብ የሆነው አሁን ጦርነት በመክፈቱ እና ውጊያ ለማቆም መለመኑ አይደለም። ትግሬ ደደብ የሆነው የጎሳ ክልል እና የደደቦች ደደብ የሆነውን ህገ-መንግስት ተብየ ስትፈጥር ነው። የዛን ዕለት ነው ትግሬ ወስጥ ሞት እና ደደብነት የገባው። አሁን ለምን ይዋጋሉ ብሎ የሚጠይቅ ሰው፤ የሰው ልጅ ባህርይ በደንብ መረዳት ያስፈልጋል። ብዙ የቀረባቸው ነገር አለ- ጥቅም ቀምሰው የጥቅም ሱስ ነደፋቸው። ለ27 አመታት እኮ ለትግሬ ኢትዮጵያ ማር እና ወተት ታፈስ ነበር፤ በተቃራኒው ደግሞ ለሊሎች እሬት እና እምባ ነበር የምታፈሰው። ስለዚህ ማር እና ወተት ጥቅም ሲቋረጥ እንደት ሰው መዋጋት ያቆማል? የሚችለውን ያህል ይዋጋል። በተቃራኒው ሲታለብ የኖረው እና ኢትዮጵያ እሬት ሁናበት የኖረው ህዝብ በተለይ አማራ ደግሞ እንድሁ ይዋጋቸዋል።

እኔ አሁን ለትግሬ አይደለም የማዝነው እና የማለቅሰው፤ የሌሎችን መስዋዕትን ተጋድሎ ነጥቀው ተረኛ ነን ብለው ቡራ ከረዩ ሰለሚነዙት ባለ ጊዜ ኦሮሙማዎች ነው። የኦሮሞ ህዝብ ከትግሬ ውድቀት መማር ባለመጀመሩ ያሳዝናል። ለኦሮሞ ህዝብ አዝናለሁ - ምክንያቱም መጪው ከትግሬዎች የበለጠ ዕዳ ስለያዘ። መጽሀፍ ቅዱስ ስለ ቅጥ ያጣ ጥጋብ ዕብሪት እንደሚለው "ወደ ሰርግ ቤት ከመሄድ ወደ ለቅሶ ቤት መሄድ ይሻላል".
"It is better to go to a house of mourning than to go to a house of feasting, for death is the destiny of everyone; the living should take this to heart." Ecclesiastes 7:2

ስለዚህ ጊዜ የሰጣቸው ኬኛዎች ከትግሬዎች ለቅሶ ቤት ብዙ መማር ሲገባቸው፡ የትግሬዎችን የተሳሳተ የጥፋት መንገድ በሰፊው ይዘው ጥፋቱን አንግሰውታል። ብዙ ውታፍ ነቃዮች ጦርነቱን ማን አሸነፈ እንጅ ጦርነቱ ምን ለውጥ ይዞ ይመጣል የሚለውን ለመጠየቅ አይደለም ለመስማትም አይፈልጉም። እኔ ሁለት የተሸነፉ ሽፍታ ጎሰኛዎች የአገር ሀብት ተጠቅመው የአገር ታሪክ እና ህዝብ እያጠፉ ያሉ እንጅ ይህ ነው የሚባል ራዕይ እና በጎ ስብዕና የላቸው።

Horus
Senior Member+
Posts: 42851
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሆረስ አባላለሁ! የትግሬ ጦርነት የመጨረሻ አላማ ውጊያውን ማቆም ነው ብዬ ነበር!!!

Post by Horus » 18 Sep 2022, 13:23

አበር፣
የምትለው ይገባኛልኮ ። እኔ የምለው ያን የለመዱትን ጥቅማጥቅም የዛሬ 4 አመት ለድልድል አቅርበው፣ እምቢ ከተባሉ በኋላ ለነዚያ ጥቅሞች ነው የምንዋጋው፣ ተዋግተን ስናሸንፍ በዚህ መልክ ትቅማችንን (ድርሻችንን) እንወስዳለን ለምን አላሉም ነው የኔ ክርክር ። በትግሬ ዉጊያ እንጂ ጦርነት የለም ብዬ ዘላለም የምከራከረው ለዚህ ነው ። ጦርነት አላማ አለው፣ ግብ አለው! ዉጊያ ሰካራሞች ሁሉ አለምንም አላማ ተቧቅሰው ሲደክማቸው ወደ ቤታቸው ይሄዳሉ ። አሁን ያለው የትግሬ ዉጊያ ድራማ የሰካራሞች መቧቀስ ነው የሚመስለው!!!

ቶልቻ፣
ዉጊያው እስከ አለም ፍጻሜ አለያም እስከ ክርስቶስ ድግም ምጽዓት ይቀጥላል ብለሃል!! ይመችህ መንገዱን ጨርቅ ብለናል !!!
Last edited by Horus on 18 Sep 2022, 15:59, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 15458
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሆረስ አባላለሁ! የትግሬ ጦርነት የመጨረሻ አላማ ውጊያውን ማቆም ነው ብዬ ነበር!!!

Post by Abere » 18 Sep 2022, 14:40

Why are so fond of playing I gotchu. First, you took out of the context of the statement. Second, when was the last time we saw Tigres demonstrating against TPLF? As far as I know I have not seen or head any demonstration either home or abroad Tigres voicing against TPLF and the plight it caused against others. They lagged behind and now they are taking the heat. So far what I know is Tigre's flag is TPLF piece of cloth and their hero is Meles Zenawi. He is their father. Those who worship Meles Zenawi and hug and cry draping with this bathroom rag Chinese sh!t piece of cloth are in fact ደደብ. Well, you asked me why could not say the same to other "Killil" when they act I will do so, but Tigres are the mother of it. "Kilili" is their own ugly babay so they own it :mrgreen: :lol:

Selam/ wrote:
18 Sep 2022, 13:12
“ትግሬ ደደብ ነው”

Really? You’re such a moron. Why would you call 5 million people idiotic? Why don’t you equally bash other regions for embracing so-called “Killil?”

Abere wrote:
18 Sep 2022, 11:10
ሆረስ፤
ትግሬ ደደብ የሆነው አሁን ጦርነት በመክፈቱ እና ውጊያ ለማቆም መለመኑ አይደለም። ትግሬ ደደብ የሆነው የጎሳ ክልል እና የደደቦች ደደብ የሆነውን ህገ-መንግስት ተብየ ስትፈጥር ነው። የዛን ዕለት ነው ትግሬ ወስጥ ሞት እና ደደብነት የገባው። አሁን ለምን ይዋጋሉ ብሎ የሚጠይቅ ሰው፤ የሰው ልጅ ባህርይ በደንብ መረዳት ያስፈልጋል። ብዙ የቀረባቸው ነገር አለ- ጥቅም ቀምሰው የጥቅም ሱስ ነደፋቸው። ለ27 አመታት እኮ ለትግሬ ኢትዮጵያ ማር እና ወተት ታፈስ ነበር፤ በተቃራኒው ደግሞ ለሊሎች እሬት እና እምባ ነበር የምታፈሰው። ስለዚህ ማር እና ወተት ጥቅም ሲቋረጥ እንደት ሰው መዋጋት ያቆማል? የሚችለውን ያህል ይዋጋል። በተቃራኒው ሲታለብ የኖረው እና ኢትዮጵያ እሬት ሁናበት የኖረው ህዝብ በተለይ አማራ ደግሞ እንድሁ ይዋጋቸዋል።

እኔ አሁን ለትግሬ አይደለም የማዝነው እና የማለቅሰው፤ የሌሎችን መስዋዕትን ተጋድሎ ነጥቀው ተረኛ ነን ብለው ቡራ ከረዩ ሰለሚነዙት ባለ ጊዜ ኦሮሙማዎች ነው። የኦሮሞ ህዝብ ከትግሬ ውድቀት መማር ባለመጀመሩ ያሳዝናል። ለኦሮሞ ህዝብ አዝናለሁ - ምክንያቱም መጪው ከትግሬዎች የበለጠ ዕዳ ስለያዘ። መጽሀፍ ቅዱስ ስለ ቅጥ ያጣ ጥጋብ ዕብሪት እንደሚለው "ወደ ሰርግ ቤት ከመሄድ ወደ ለቅሶ ቤት መሄድ ይሻላል".
"It is better to go to a house of mourning than to go to a house of feasting, for death is the destiny of everyone; the living should take this to heart." Ecclesiastes 7:2

ስለዚህ ጊዜ የሰጣቸው ኬኛዎች ከትግሬዎች ለቅሶ ቤት ብዙ መማር ሲገባቸው፡ የትግሬዎችን የተሳሳተ የጥፋት መንገድ በሰፊው ይዘው ጥፋቱን አንግሰውታል። ብዙ ውታፍ ነቃዮች ጦርነቱን ማን አሸነፈ እንጅ ጦርነቱ ምን ለውጥ ይዞ ይመጣል የሚለውን ለመጠየቅ አይደለም ለመስማትም አይፈልጉም። እኔ ሁለት የተሸነፉ ሽፍታ ጎሰኛዎች የአገር ሀብት ተጠቅመው የአገር ታሪክ እና ህዝብ እያጠፉ ያሉ እንጅ ይህ ነው የሚባል ራዕይ እና በጎ ስብዕና የላቸው።

Abere
Senior Member
Posts: 15458
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሆረስ አባላለሁ! የትግሬ ጦርነት የመጨረሻ አላማ ውጊያውን ማቆም ነው ብዬ ነበር!!!

Post by Abere » 18 Sep 2022, 14:59

አሁን የተሻለ እያብራራኸው ነው። የጦርነት አለማቀፋዊ ትርጉም ( does not meet standard definition) የለውም ስትል ያብራራዋልል። ስለዚህ ባህላዊ ሽፍትነት ነው ማለት ነው። ሽፍታ ለመዝረፍ፤ለመቀማት እና ለመብላት የሚንቀሳቀስ ወሮ በላ ስለሆነ ይህ ይገልጸዋል። በትግራይ ደግሞ ሽፍትነት ስር የሰደደ ባህል ነው። በመሰረቱ ወያኔ የሚለው ቃል የትግርኛ ቃል አይደለም - ከአማርኛ ወስደው ነው የሚጠቀሙበት። በሰሜኑ አካባቢ በተለይ በወሎ ወያኔ ማለት ቦዘኔ፥ አርሆ ወይም በርሃ ወጥቶ ፍየል፤በሬ ሰርቆ የሚነዳ አፍሮ እያበጠረ ሌሊት የእህል ጎተራ የሚሰርቅ ነው። ሽፍታ ነው ማለት ነው። አያርስም - አይከስብም ሌላ የከሰበውን የሚሰርቅ አውደልዳይ ማለት ነው። ይህን ጎጅ ባህል ስም የያዘ ነው ትግሬ ነጻ አውጭ ያለው። ለትግሬ ማስረዳት ሰለቸን - ባህላዊ ጭፈራችን ይሉታል ሽፍትነቱን። ጦርነቱን እማ በአጼ ምኒልክ ዘመን ነው አገራችን ያየችዉ።
Horus wrote:
18 Sep 2022, 13:23
አበር፣
የምትለው ይገባኛልኮ ። እኔ የምለው ያን የለመዱትን ጥቅማጥቅም የዛሬ 4 አመት ለድልድል አቅርበው፣ እምቢ ከተባሉ በኋላ ለነዚያ ጥቅሞች ነው የምንዋጋው፣ ተዋግተን ስናሸንፍ በዚህ መልክ ትቅማችንን (ድርሻችንን) እንወስዳለን ለምን አላሉም ነው የኔ ክርክር ። በትግሬ ዉጊያ እንጂ ጦርነት የለም ብዬ ዘላለም የምከራከረው ለዚህ ነው ። ጦርነት አላማ አለው፣ ግብ አለው! ዉጊያ ሰካራሞች ሁሉ አለምንም አላማ ተቧቅሰው ሲደክማቸው ወደ ቤታቸው ይሄዳል ። አሁን ያለው የትግሬ ዉጊያ ድራማ የሰካራሞች መቧቀስ ነው የሚመስለው!!!

Selam/
Senior Member
Posts: 17913
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሆረስ አባላለሁ! የትግሬ ጦርነት የመጨረሻ አላማ ውጊያውን ማቆም ነው ብዬ ነበር!!!

Post by Selam/ » 18 Sep 2022, 15:45

You are really ቀሽም, to say the least. Can I ask you likewise why Amharas didn’t demonstrate against EPRDF everyday until all of them got killed? Or, why wasn’t there a strong popular uprising during Derg?

Everyone knows that Tigreans are under siege by woyane thugs. They are held hostage by them, so they are either afraid or brainwashed to defect just like Amharas allowed themselves to be subdued by TPLF & ANDP cadres for three decades.

Abere wrote:
18 Sep 2022, 14:40
Why are so fond of playing I gotchu. First, you took out of the context of the statement. Second, when was the last time we saw Tigres demonstrating against TPLF? As far as I know I have not seen or head any demonstration either home or abroad Tigres voicing against TPLF and the plight it caused against others. They lagged behind and now they are taking the heat. So far what I know is Tigre's flag is TPLF piece of cloth and their hero is Meles Zenawi. He is their father. Those who worship Meles Zenawi and hug and cry draping with this bathroom rag Chinese sh!t piece of cloth are in fact ደደብ. Well, you asked me why could not say the same to other "Killil" when they act I will do so, but Tigres are the mother of it. "Kilili" is their own ugly babay so they own it :mrgreen: :lol:

Selam/ wrote:
18 Sep 2022, 13:12
“ትግሬ ደደብ ነው”

Really? You’re such a moron. Why would you call 5 million people idiotic? Why don’t you equally bash other regions for embracing so-called “Killil?”

Abere wrote:
18 Sep 2022, 11:10
ሆረስ፤
ትግሬ ደደብ የሆነው አሁን ጦርነት በመክፈቱ እና ውጊያ ለማቆም መለመኑ አይደለም። ትግሬ ደደብ የሆነው የጎሳ ክልል እና የደደቦች ደደብ የሆነውን ህገ-መንግስት ተብየ ስትፈጥር ነው። የዛን ዕለት ነው ትግሬ ወስጥ ሞት እና ደደብነት የገባው። አሁን ለምን ይዋጋሉ ብሎ የሚጠይቅ ሰው፤ የሰው ልጅ ባህርይ በደንብ መረዳት ያስፈልጋል። ብዙ የቀረባቸው ነገር አለ- ጥቅም ቀምሰው የጥቅም ሱስ ነደፋቸው። ለ27 አመታት እኮ ለትግሬ ኢትዮጵያ ማር እና ወተት ታፈስ ነበር፤ በተቃራኒው ደግሞ ለሊሎች እሬት እና እምባ ነበር የምታፈሰው። ስለዚህ ማር እና ወተት ጥቅም ሲቋረጥ እንደት ሰው መዋጋት ያቆማል? የሚችለውን ያህል ይዋጋል። በተቃራኒው ሲታለብ የኖረው እና ኢትዮጵያ እሬት ሁናበት የኖረው ህዝብ በተለይ አማራ ደግሞ እንድሁ ይዋጋቸዋል።

እኔ አሁን ለትግሬ አይደለም የማዝነው እና የማለቅሰው፤ የሌሎችን መስዋዕትን ተጋድሎ ነጥቀው ተረኛ ነን ብለው ቡራ ከረዩ ሰለሚነዙት ባለ ጊዜ ኦሮሙማዎች ነው። የኦሮሞ ህዝብ ከትግሬ ውድቀት መማር ባለመጀመሩ ያሳዝናል። ለኦሮሞ ህዝብ አዝናለሁ - ምክንያቱም መጪው ከትግሬዎች የበለጠ ዕዳ ስለያዘ። መጽሀፍ ቅዱስ ስለ ቅጥ ያጣ ጥጋብ ዕብሪት እንደሚለው "ወደ ሰርግ ቤት ከመሄድ ወደ ለቅሶ ቤት መሄድ ይሻላል".
"It is better to go to a house of mourning than to go to a house of feasting, for death is the destiny of everyone; the living should take this to heart." Ecclesiastes 7:2

ስለዚህ ጊዜ የሰጣቸው ኬኛዎች ከትግሬዎች ለቅሶ ቤት ብዙ መማር ሲገባቸው፡ የትግሬዎችን የተሳሳተ የጥፋት መንገድ በሰፊው ይዘው ጥፋቱን አንግሰውታል። ብዙ ውታፍ ነቃዮች ጦርነቱን ማን አሸነፈ እንጅ ጦርነቱ ምን ለውጥ ይዞ ይመጣል የሚለውን ለመጠየቅ አይደለም ለመስማትም አይፈልጉም። እኔ ሁለት የተሸነፉ ሽፍታ ጎሰኛዎች የአገር ሀብት ተጠቅመው የአገር ታሪክ እና ህዝብ እያጠፉ ያሉ እንጅ ይህ ነው የሚባል ራዕይ እና በጎ ስብዕና የላቸው።

Horus
Senior Member+
Posts: 42851
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሆረስ አባላለሁ! የትግሬ ጦርነት የመጨረሻ አላማ ውጊያውን ማቆም ነው ብዬ ነበር!!!

Post by Horus » 18 Sep 2022, 16:00

በትግሬ ውጊያ እንጂ ጦርነት የለም። ማነው ይህን ቅኔ የሚፈታ?

Selam/
Senior Member
Posts: 17913
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሆረስ አባላለሁ! የትግሬ ጦርነት የመጨረሻ አላማ ውጊያውን ማቆም ነው ብዬ ነበር!!!

Post by Selam/ » 18 Sep 2022, 16:13

እኔ ቃላት መሰንጠቅ አይመቸኝም።

ወያኔ አላማዋ ወደ ስልጣን ወንበር ላይ የመመለስ ቅዠትና፣ ከሰው እኩል ሰርቶ ለፍቶ የመኖር ፍራቻና ጥላቻ ነው። ከግራ ወደቀኝ በማተራመስ፣ በመዝረፍ፣ በማጨናበርና እሳት በመለኮስ ይኸ ቅዠቷ ይሳካልኛል ብላ ለዘመናት ትኳትናለች እንጂ የትም አትደርስም።
Horus wrote:
18 Sep 2022, 16:00
በትግሬ ውጊያ እንጂ ጦርነት የለም። ማነው ይህን ቅኔ የሚፈታ?

Abere
Senior Member
Posts: 15458
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሆረስ አባላለሁ! የትግሬ ጦርነት የመጨረሻ አላማ ውጊያውን ማቆም ነው ብዬ ነበር!!!

Post by Abere » 18 Sep 2022, 16:54

Your question looks like:

1) Amhara did not depose TPLF. As if Gondar, Bahir Dar, and Woldia Amhara youth revolution did not shook TPLF to the ground and finally kissed goodbye. Amhara people gave TPLF 27 nightmare years. If Amhara did not fight and revolted against TPLF, TPLF would be crowned forever in Ethiopia. TPLF did not lose power because wood and stick carrying Qeerroo as many OLF are parroting or OLF controlled a single village.

2) Amhara did not depose Derg, but TPLF deposed Derg. The fact of the matter is TPLF able to advanced to Addis Ababa and deposed Derg because Amhara people fought hard along with them. This is proved recently. Had Amhara people supported last time when it reached Wollo, TPLF would have been back in power and Abiy Ahmed would be wherever he might be by now.

These kinds of reasonings are just cheap shots often heard from regime's loyalists. There is no excuse for Tigres for not revolting against TPLF if they felt disadvantaged. As many had been stating in the past why would 30,000 Tigres residents of Dessie city last year, were fighting against Ethiopia - forget demonstrating against TPLF. Why would the government rounded up tens of thousands of Tigres in Addis Ababa and elsewhere? Simple, because they were beneficiaries, free money from Ethiopian bank, senior position without education, free land, free fake investor, etc. Don't play games, it makes you look bad and insincere. Tigres have to earn their Ethiopiawinet back by doing the right thing. We don't spoil any OLF or TPLF fan here.

Selam/ wrote:
18 Sep 2022, 15:45
You are really ቀሽም, to say the least. Can I ask you likewise why Amharas didn’t demonstrate against EPRDF everyday until all of them got killed? Or, why wasn’t there a strong popular uprising during Derg?

Everyone knows that Tigreans are under siege by woyane thugs. They are held hostage by them, so they are either afraid or brainwashed to defect just like Amharas allowed themselves to be subdued by TPLF & ANDP cadres for three decades.

Abere wrote:
18 Sep 2022, 14:40
Why are so fond of playing I gotchu. First, you took out of the context of the statement. Second, when was the last time we saw Tigres demonstrating against TPLF? As far as I know I have not seen or head any demonstration either home or abroad Tigres voicing against TPLF and the plight it caused against others. They lagged behind and now they are taking the heat. So far what I know is Tigre's flag is TPLF piece of cloth and their hero is Meles Zenawi. He is their father. Those who worship Meles Zenawi and hug and cry draping with this bathroom rag Chinese sh!t piece of cloth are in fact ደደብ. Well, you asked me why could not say the same to other "Killil" when they act I will do so, but Tigres are the mother of it. "Kilili" is their own ugly babay so they own it :mrgreen: :lol:

Selam/ wrote:
18 Sep 2022, 13:12
“ትግሬ ደደብ ነው”

Really? You’re such a moron. Why would you call 5 million people idiotic? Why don’t you equally bash other regions for embracing so-called “Killil?”

Abere wrote:
18 Sep 2022, 11:10
ሆረስ፤
ትግሬ ደደብ የሆነው አሁን ጦርነት በመክፈቱ እና ውጊያ ለማቆም መለመኑ አይደለም። ትግሬ ደደብ የሆነው የጎሳ ክልል እና የደደቦች ደደብ የሆነውን ህገ-መንግስት ተብየ ስትፈጥር ነው። የዛን ዕለት ነው ትግሬ ወስጥ ሞት እና ደደብነት የገባው። አሁን ለምን ይዋጋሉ ብሎ የሚጠይቅ ሰው፤ የሰው ልጅ ባህርይ በደንብ መረዳት ያስፈልጋል። ብዙ የቀረባቸው ነገር አለ- ጥቅም ቀምሰው የጥቅም ሱስ ነደፋቸው። ለ27 አመታት እኮ ለትግሬ ኢትዮጵያ ማር እና ወተት ታፈስ ነበር፤ በተቃራኒው ደግሞ ለሊሎች እሬት እና እምባ ነበር የምታፈሰው። ስለዚህ ማር እና ወተት ጥቅም ሲቋረጥ እንደት ሰው መዋጋት ያቆማል? የሚችለውን ያህል ይዋጋል። በተቃራኒው ሲታለብ የኖረው እና ኢትዮጵያ እሬት ሁናበት የኖረው ህዝብ በተለይ አማራ ደግሞ እንድሁ ይዋጋቸዋል።

እኔ አሁን ለትግሬ አይደለም የማዝነው እና የማለቅሰው፤ የሌሎችን መስዋዕትን ተጋድሎ ነጥቀው ተረኛ ነን ብለው ቡራ ከረዩ ሰለሚነዙት ባለ ጊዜ ኦሮሙማዎች ነው። የኦሮሞ ህዝብ ከትግሬ ውድቀት መማር ባለመጀመሩ ያሳዝናል። ለኦሮሞ ህዝብ አዝናለሁ - ምክንያቱም መጪው ከትግሬዎች የበለጠ ዕዳ ስለያዘ። መጽሀፍ ቅዱስ ስለ ቅጥ ያጣ ጥጋብ ዕብሪት እንደሚለው "ወደ ሰርግ ቤት ከመሄድ ወደ ለቅሶ ቤት መሄድ ይሻላል".
"It is better to go to a house of mourning than to go to a house of feasting, for death is the destiny of everyone; the living should take this to heart." Ecclesiastes 7:2

ስለዚህ ጊዜ የሰጣቸው ኬኛዎች ከትግሬዎች ለቅሶ ቤት ብዙ መማር ሲገባቸው፡ የትግሬዎችን የተሳሳተ የጥፋት መንገድ በሰፊው ይዘው ጥፋቱን አንግሰውታል። ብዙ ውታፍ ነቃዮች ጦርነቱን ማን አሸነፈ እንጅ ጦርነቱ ምን ለውጥ ይዞ ይመጣል የሚለውን ለመጠየቅ አይደለም ለመስማትም አይፈልጉም። እኔ ሁለት የተሸነፉ ሽፍታ ጎሰኛዎች የአገር ሀብት ተጠቅመው የአገር ታሪክ እና ህዝብ እያጠፉ ያሉ እንጅ ይህ ነው የሚባል ራዕይ እና በጎ ስብዕና የላቸው።

Selam/
Senior Member
Posts: 17913
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሆረስ አባላለሁ! የትግሬ ጦርነት የመጨረሻ አላማ ውጊያውን ማቆም ነው ብዬ ነበር!!!

Post by Selam/ » 18 Sep 2022, 17:15

Cheap shot is yours. Those rounded up in Addis are TPLF sleeping cells. As a matter of fact, there are also Amhara & Oromo traitors that work for woyane thugs in tandem with the terrorist cells.
If you believe every Tigrean is the same as those terrorist vermins then in the same token, all Amharas are equally Hodam. I am just using you stupid logic here.

A handful of Derg cadres and a few TPLF rodents subjugated 50-90 million Amharas and Oromos for 17 & 30 years, respectively. Why did it take them so long? Why didn’t they sacrifice half or three quarter of their population and overthrew both tyrants in a couple of years? Why did the residents of Addis became dormant after the 2005 election and allowed TPLF’s lifeline to extend another 15 miserable years?

Listen, admit lumping up people together is wrong & let’s move on. It’s wrong morally, politically as well as statistically.
Abere wrote:
18 Sep 2022, 16:54
Your question looks like:

1) Amhara did not depose TPLF. As if Gondar, Bahir Dar, and Woldia Amhara youth revolution did not shook TPLF to the ground and finally kissed goodbye. Amhara people gave TPLF 27 nightmare years. If Amhara did not fight and revolted against TPLF, TPLF would be crowned forever in Ethiopia. TPLF did not lose power because wood and stick carrying Qeerroo as many OLF are parroting or OLF controlled a single village.

2) Amhara did not depose Derg, but TPLF deposed Derg. The fact of the matter is TPLF able to advanced to Addis Ababa and deposed Derg because Amhara people fought hard along with them. This is proved recently. Had Amhara people supported last time when it reached Wollo, TPLF would have been back in power and Abiy Ahmed would be wherever he might be by now.

These kinds of reasonings are just cheap shots often heard from regime's loyalists. There is no excuse for Tigres for not revolting against TPLF if they felt disadvantaged. As many had been stating in the past why would 30,000 Tigres residents of Dessie city last year, were fighting against Ethiopia - forget demonstrating against TPLF. Why would the government rounded up tens of thousands of Tigres in Addis Ababa and elsewhere? Simple, because they were beneficiaries, free money from Ethiopian bank, senior position without education, free land, free fake investor, etc. Don't play games, it makes you look bad and insincere. Tigres have to earn their Ethiopiawinet back by doing the right thing. We don't spoil any OLF or TPLF fan here.

Selam/ wrote:
18 Sep 2022, 15:45
You are really ቀሽም, to say the least. Can I ask you likewise why Amharas didn’t demonstrate against EPRDF everyday until all of them got killed? Or, why wasn’t there a strong popular uprising during Derg?

Everyone knows that Tigreans are under siege by woyane thugs. They are held hostage by them, so they are either afraid or brainwashed to defect just like Amharas allowed themselves to be subdued by TPLF & ANDP cadres for three decades.

Abere wrote:
18 Sep 2022, 14:40
Why are so fond of playing I gotchu. First, you took out of the context of the statement. Second, when was the last time we saw Tigres demonstrating against TPLF? As far as I know I have not seen or head any demonstration either home or abroad Tigres voicing against TPLF and the plight it caused against others. They lagged behind and now they are taking the heat. So far what I know is Tigre's flag is TPLF piece of cloth and their hero is Meles Zenawi. He is their father. Those who worship Meles Zenawi and hug and cry draping with this bathroom rag Chinese sh!t piece of cloth are in fact ደደብ. Well, you asked me why could not say the same to other "Killil" when they act I will do so, but Tigres are the mother of it. "Kilili" is their own ugly babay so they own it :mrgreen: :lol:

Selam/ wrote:
18 Sep 2022, 13:12
“ትግሬ ደደብ ነው”

Really? You’re such a moron. Why would you call 5 million people idiotic? Why don’t you equally bash other regions for embracing so-called “Killil?”

Abere wrote:
18 Sep 2022, 11:10
ሆረስ፤
ትግሬ ደደብ የሆነው አሁን ጦርነት በመክፈቱ እና ውጊያ ለማቆም መለመኑ አይደለም። ትግሬ ደደብ የሆነው የጎሳ ክልል እና የደደቦች ደደብ የሆነውን ህገ-መንግስት ተብየ ስትፈጥር ነው። የዛን ዕለት ነው ትግሬ ወስጥ ሞት እና ደደብነት የገባው። አሁን ለምን ይዋጋሉ ብሎ የሚጠይቅ ሰው፤ የሰው ልጅ ባህርይ በደንብ መረዳት ያስፈልጋል። ብዙ የቀረባቸው ነገር አለ- ጥቅም ቀምሰው የጥቅም ሱስ ነደፋቸው። ለ27 አመታት እኮ ለትግሬ ኢትዮጵያ ማር እና ወተት ታፈስ ነበር፤ በተቃራኒው ደግሞ ለሊሎች እሬት እና እምባ ነበር የምታፈሰው። ስለዚህ ማር እና ወተት ጥቅም ሲቋረጥ እንደት ሰው መዋጋት ያቆማል? የሚችለውን ያህል ይዋጋል። በተቃራኒው ሲታለብ የኖረው እና ኢትዮጵያ እሬት ሁናበት የኖረው ህዝብ በተለይ አማራ ደግሞ እንድሁ ይዋጋቸዋል።

እኔ አሁን ለትግሬ አይደለም የማዝነው እና የማለቅሰው፤ የሌሎችን መስዋዕትን ተጋድሎ ነጥቀው ተረኛ ነን ብለው ቡራ ከረዩ ሰለሚነዙት ባለ ጊዜ ኦሮሙማዎች ነው። የኦሮሞ ህዝብ ከትግሬ ውድቀት መማር ባለመጀመሩ ያሳዝናል። ለኦሮሞ ህዝብ አዝናለሁ - ምክንያቱም መጪው ከትግሬዎች የበለጠ ዕዳ ስለያዘ። መጽሀፍ ቅዱስ ስለ ቅጥ ያጣ ጥጋብ ዕብሪት እንደሚለው "ወደ ሰርግ ቤት ከመሄድ ወደ ለቅሶ ቤት መሄድ ይሻላል".
"It is better to go to a house of mourning than to go to a house of feasting, for death is the destiny of everyone; the living should take this to heart." Ecclesiastes 7:2

ስለዚህ ጊዜ የሰጣቸው ኬኛዎች ከትግሬዎች ለቅሶ ቤት ብዙ መማር ሲገባቸው፡ የትግሬዎችን የተሳሳተ የጥፋት መንገድ በሰፊው ይዘው ጥፋቱን አንግሰውታል። ብዙ ውታፍ ነቃዮች ጦርነቱን ማን አሸነፈ እንጅ ጦርነቱ ምን ለውጥ ይዞ ይመጣል የሚለውን ለመጠየቅ አይደለም ለመስማትም አይፈልጉም። እኔ ሁለት የተሸነፉ ሽፍታ ጎሰኛዎች የአገር ሀብት ተጠቅመው የአገር ታሪክ እና ህዝብ እያጠፉ ያሉ እንጅ ይህ ነው የሚባል ራዕይ እና በጎ ስብዕና የላቸው።

Union

Re: ሆረስ አባላለሁ! የትግሬ ጦርነት የመጨረሻ አላማ ውጊያውን ማቆም ነው ብዬ ነበር!!!

Post by Union » 18 Sep 2022, 19:42

You stup'id women. When did I say finishing off weyane would mean extending Abiy’s reign. You keep making up your shi't :lol:

Selam/ wrote:
18 Sep 2022, 12:59
Tiny mini woyane minion - Yesterday, you were complaining because ENDF didn’t stay in Mekele to finish off Woyane. Now you claim finishing off TPLF would mean extending Abiy’s reign. Really? If he’s re-elected, you can’t do anything about it. If he loses, then whoever beats him will take over.
union wrote:
18 Sep 2022, 10:58
ውጊያውን አያቆሙም። ሴጣኑ አብይ ጦርነቱን በማስቀጠል ስልጣኑን ማራዘም እና የሰሜኑን ህዝብ እጨርሳለሁ፣ ከሰሜን የሚመጣብኝን ሀይል አዳክማለው ብሎ ነው የሚያስበውም የሚፈልገውም። ጅላጅል ተስፍ ቢስ ነው
Horus wrote:
18 Sep 2022, 02:10
እናሳ ከሁለት አመት ድራማና እልቂት በኋላ ዉጊያ አቁሞ ውይይት መጀመር ከሆነ የነገሩ ግብ ለምን ይህን የዛሬ 3 አመት አላደረጉትም! ከዚህ የላቀ ድድብና የት አገር አለ? ተዋግተው ተዋግተው ውጊያ አቆሙ ተብሎ በታሪክ ይጻፋል :lol: :lol: !!!

Selam/
Senior Member
Posts: 17913
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሆረስ አባላለሁ! የትግሬ ጦርነት የመጨረሻ አላማ ውጊያውን ማቆም ነው ብዬ ነበር!!!

Post by Selam/ » 18 Sep 2022, 19:50

Tini miny woyane minion - “አብይ ጦርነቱን በማስቀጠል”
Selam reads between the lines. The war has to continue to finish off woyanes.

union wrote:
18 Sep 2022, 19:42
You stup'id women. When did I say finishing off weyane would mean extending Abiy’s reign. You keep making up your shi't :lol:

Selam/ wrote:
18 Sep 2022, 12:59
Tiny mini woyane minion - Yesterday, you were complaining because ENDF didn’t stay in Mekele to finish off Woyane. Now you claim finishing off TPLF would mean extending Abiy’s reign. Really? If he’s re-elected, you can’t do anything about it. If he loses, then whoever beats him will take over.
union wrote:
18 Sep 2022, 10:58
ውጊያውን አያቆሙም። ሴጣኑ አብይ ጦርነቱን በማስቀጠል ስልጣኑን ማራዘም እና የሰሜኑን ህዝብ እጨርሳለሁ፣ ከሰሜን የሚመጣብኝን ሀይል አዳክማለው ብሎ ነው የሚያስበውም የሚፈልገውም። ጅላጅል ተስፍ ቢስ ነው
Horus wrote:
18 Sep 2022, 02:10
እናሳ ከሁለት አመት ድራማና እልቂት በኋላ ዉጊያ አቁሞ ውይይት መጀመር ከሆነ የነገሩ ግብ ለምን ይህን የዛሬ 3 አመት አላደረጉትም! ከዚህ የላቀ ድድብና የት አገር አለ? ተዋግተው ተዋግተው ውጊያ አቆሙ ተብሎ በታሪክ ይጻፋል :lol: :lol: !!!

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ሆረስ አባላለሁ! የትግሬ ጦርነት የመጨረሻ አላማ ውጊያውን ማቆም ነው ብዬ ነበር!!!

Post by sun » 18 Sep 2022, 20:38

tolcha wrote:
18 Sep 2022, 12:49
Horus wrote:
18 Sep 2022, 02:10
እናሳ ከሁለት አመት ድራማና እልቂት በኋላ ዉጊያ አቁሞ ውይይት መጀመር ከሆነ የነገሩ ግብ ለምን ይህን የዛሬ 3 አመት አላደረጉትም! ከዚህ የላቀ ድድብና የት አገር አለ? ተዋግተው ተዋግተው ውጊያ አቆሙ ተብሎ በታሪክ ይጻፋል :lol: :lol: !!!

Bechibacha Gurage,
Tigarus demonstrates how brave they are . I really admire their bravery. They know deep in their heart that they are surrounded by enemies . It is a matter of time to be overwhelmed by rats from all over corners of neighboring primitives like Eritreans, Gegna Nefxegnas, and some Gim Gallas who are always confused. Fighting is not only about winning the war; it is about to stand your ground and show to your enemy that Tigarus won’t surrender easily, like Bechibacha Gurage and the rest of Ethiopian soldiers who gave their hands in mass. The war is not over yet, why do you cry ????
Really? :lol: :lol:

Tolcha,

Why don't you be honest and say, "I really admire their hand outs" instead of your make believe fake talk, "I really admire their bravery". What kind of bravery is it when they are forcefully recruiting thousands of under aged poor citizens children and put them in the hot front line as inhuman cannon fodders just for the unholy exclusive interests of the few top leader's ambition for power and glory?

That filthy baboon calling himself horus is only irritated about the peace talk because he wanted to ride high on the wings of rising violent activities as opposed to the rising peaceful activities.

Horus is also waiting for his share of the handouts just like you. Without the continuation of war and violence even wh0reus can not get his expected under the table handouts. That is why he is irritated and complaining obliquely.

Post Reply