Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Y3n3g3s3w
- Member
- Posts: 531
- Joined: 22 Dec 2017, 00:56
Post
by Y3n3g3s3w » 18 Sep 2022, 14:55
ሰለወያኔ/ህወሀት 1000 ገፆች የሚወጣው መፀሀፍ መፃፍ ለምትፈልጉ ፀሀፊያን አምባሳደር ጀ/ል በጫ ደበሌ እፁብ ድንቅ የሆነ እርዕስ በነፃ በኢትዮጵያ አዲስ አመት አበርክቶላችሀኀል::
መፃፋ አንድ ቅድመ ሁኔታ ብቻ ነው ያለው : መታሰቢያነቱ ወያኔን በዱር በገደሉ እያሳደደ ላለው የኢትዮጵያ የጥምር ጦር ይሁን
"የህወሓት መሪዎች ውሓ ጠጥተው ውሳኔ ወስነው አያውቁም:: "
አስቲ ፀሀፊያን ወጣ ወጣ በሉ...
TheManWhoSawTomorrow
-
Y3n3g3s3w
- Member
- Posts: 531
- Joined: 22 Dec 2017, 00:56
Post
by Y3n3g3s3w » 18 Sep 2022, 16:23
እና፣ የቀድሞው ጀነራል ፣ አንዳንዶች “ባጫ ደበሌ ገባ መቀሌ እያሉ የሚያስታውሱት" ያሁኑ አምባሳደር ጀነራል ባጫ ደበሌ በኔ አረዳድ ምን ለማለት ፈልጎ ነው: ለ27 ብዙ ዐመታት በሰከረ ወያኔ ሲመራ ሲመራ የኖረን ብዙ የሰክረ ህዝብ ወደ ጤነኛ ህብረተሰብ ለመቀየር ቢያንስ 10 ዐመታትን ይፈጃል ፤ ሰለሆነም አገራቹ ተቀይራ ማየት የምትፈልጉ ሁሉ ለ ደ/ር ኮለኔል ጠ/ሚ አብይ አሰተዳደር ተገቢው ግዜና ድጋፍ ሰጡት ::
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Post
by Sam Ebalalehu » 18 Sep 2022, 16:52
The general might have a point. Any sane -- forget the TPLF cadres, they are cult followers — person who has watched the TPLF’s move, especially the last one year, would agree with his assessment.
-
Y3n3g3s3w
- Member
- Posts: 531
- Joined: 22 Dec 2017, 00:56
Post
by Y3n3g3s3w » 18 Sep 2022, 17:42
I, for one, definetly agree with him. For intance, look one of the many Getachew's blabber/interview below. Surely he looks agitated /under the influence of .....
Sam Ebalalehu wrote: ↑18 Sep 2022, 16:52
The general might have a point. Any sane -- forget the TPLF cadres, they are cult followers — person who has watched the TPLF’s move, especially the last one year, would agree with his assessment.
-
Y3n3g3s3w
- Member
- Posts: 531
- Joined: 22 Dec 2017, 00:56
Post
by Y3n3g3s3w » 19 Sep 2022, 13:38
Hello
ይሄ ነገር ፈቃደኛ ፀሀፊዎች መቀበያው ቀን ያለፈኮ ነው
I am warning you ፈቃደኛ ከጠፋ አንድ ጆንያ አሽሽ አቅርቤለት ጌታቸው ረዳ እራሱ እንዲፅፈው ነው የማረገው

-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Post
by Sam Ebalalehu » 19 Sep 2022, 14:11
ሐሺሽ አይመስለኝም የሚያጨሰው። እንዲህ ቅጥ ያጣ መዘባረቅ a product of a "good" thing. Where did he get it ? I don't know. But he smoked it for sure.