ሽሬ፥ ገቢ፥ ሆነች፥
የወያነ፥ ምሽግ፥ ተያዘ
አክሱም፥ ገባን፥
ዛሬማ፥ ገቢ፥ ሆነች፥
ደደቢት፥ ይዘናል፥
ወያነ፥ ፈረሰ
መቀሌን፥ ከበናል፥
እከሌን፥ ገድለናል
እከሌን፥ አስረናል
እነዚህን፥ ማርከናል
በሬ፥ ወለደ፥----------በሬ፥ ወለደ፤
ወያነ፥ አለቀ፥
የህልም፥ ሩጫው፥ ይቀጥላል፥
Re: የህልም፥ ሩጫ፥ የትም፥ እንደማያደርስ፥ የህልም፥ ድልም፥ ቅዠት፥ ነው፤
Ayte Axum
Don’t you want to chat with your family back in Chigray via online or phone, fly to Mekele for vacation? Probably you are one of the welloff junta families who has no family back in Chigray and couldn’t careless if Chigray remains hell for the next century as long as the junta is ruling this miserable Kilil.

---ጆሮ ለባለቤቱ ባዕዳ ነው ሁኖ ነው እንጅ፤ የወያኔ ጉዳይ እንኳን ያለቀለት ነገር ነው። Axumezana ይህን ለመስማት እንደ ከበደሽ ይገባኛል።
---ችግሩ ሌላ የኦሮሞ ወያኔ እየተተካ መሆኑ ነው ለብዙሃኑ ያልታየው። ይህ ማለት የሁከት፥የግድያው፤የእስራት፤ የድህነት ዘመኑ ይቀጥላል። ይህ እውነት ነው በሬ ወለደ አይሆንም።