ምነው Ethoashን የበላው ጅብ አልጮህ አለ? የተከዜ ወንዝን ሊገድብ ሄደ በክረምት?ሳምንታዊ የኢኮኖሚ ትንታኔ ተቋረጠ እኮ።
ምነው Ethoashን የበላው ጅብ አልጮህ አለ? የተከዜ ወንዝን ሊገድብ ሄደ በክረምት? ሳምንታዊ የኢኮኖሚ ትንታኔ ተቋረጠ እኮ።
-
Tog Wajale E.R.
- Senior Member
- Posts: 14824
- Joined: 31 Oct 2019, 15:07
Re: ምነው Ethoashን የበላው ጅብ አልጮህ አለ? የተከዜ ወንዝን ሊገድብ ሄደ በክረምት?ሳምንታዊ የኢኮኖሚ ትንታኔ ተቋረጠ እኮ።
Ethotrash Is Mourning The Extermination Of Left Over Dregs Terrorist Juntas. He Will Be Highbernating For A While Now Until We Get More TDF Selfi Photos.
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: ምነው Ethoashን የበላው ጅብ አልጮህ አለ? የተከዜ ወንዝን ሊገድብ ሄደ በክረምት?ሳምንታዊ የኢኮኖሚ ትንታኔ ተቋረጠ እኮ።
Ethoashና፥ Axumezana አንድም፥ ሁለትም፥ ናቸው!
Re: ምነው Ethoashን የበላው ጅብ አልጮህ አለ? የተከዜ ወንዝን ሊገድብ ሄደ በክረምት?ሳምንታዊ የኢኮኖሚ ትንታኔ ተቋረጠ እኮ።
Who else finds agame's self-deprecating humor very funny?
Ethoash = Thomas H = Ab....
Ethoash = Thomas H = Ab....
Re: ምነው Ethoashን የበላው ጅብ አልጮህ አለ? የተከዜ ወንዝን ሊገድብ ሄደ በክረምት?ሳምንታዊ የኢኮኖሚ ትንታኔ ተቋረጠ እኮ።
ይህ የወያኔ ፓለቲካ ብቻ እንዳይቆረጥመው። ድፍን ሳምንት አለፈው እኮ። This breaks the real news - TPLF is defeated bitterly. There is wild celebration other than hallucinations - like what Halafimengedi is doing.
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: ምነው Ethoashን የበላው ጅብ አልጮህ አለ? የተከዜ ወንዝን ሊገድብ ሄደ በክረምት?ሳምንታዊ የኢኮኖሚ ትንታኔ ተቋረጠ እኮ።
ባለፈው ጦርነቱ ከመጀመሩ በፊት Ethoash ድምፁ ጠፋ። እኔ የ covid 19 ሰለባ ሳይሆን አይቀርም ብየ ነበር። ጦርነቱ ጋብ ብሎ ድርድር የወቅቱ አፍ መፍቻ ሲሆን ኢኮኖሚስቱ ወደ ER ብቅ አለ። ከዛ የምረዳው ከብዙዎቹ የ TPLF ካድሬዎች የተሻለ በመቀሌ የሚካሄደውን ሁኔታ ማወቁን ነው። አዲስ አበባን እንደሚያውቅ አልጠራጠርም። ባለፈው ስለ ቀጨኔ " ቡዳ" ሲያወራ ከተማውን እንደሚያውቅ ተገንዝቤአለሁ። አወ አሜሪካ ወይም ካናዳ ኖሮአል።
አሁን ግን የሚኖረው ኢትዮጵያ ነው የሚለው ግምቴ አድጎአል። ምናልባት Ethoash የኢትዮጵያ ሴኩሪቲ በአዲስ አበባ አይኑን የጣለበት ሰው ነው። ያንን ያውቃል። ስለዛም በጦርነት ወቅት የ ዲጂታል footprint ማጥፋት አለበት።
አሁን ግን የሚኖረው ኢትዮጵያ ነው የሚለው ግምቴ አድጎአል። ምናልባት Ethoash የኢትዮጵያ ሴኩሪቲ በአዲስ አበባ አይኑን የጣለበት ሰው ነው። ያንን ያውቃል። ስለዛም በጦርነት ወቅት የ ዲጂታል footprint ማጥፋት አለበት።
Re: ምነው Ethoashን የበላው ጅብ አልጮህ አለ? የተከዜ ወንዝን ሊገድብ ሄደ በክረምት?ሳምንታዊ የኢኮኖሚ ትንታኔ ተቋረጠ እኮ።
ትክክል ብለሃል። የወያኔን የጦርነት ሽንፈት የEthoash መጥፋት በቀላሉ ይገልጸዋል::
ዐጼ ኃይለ ስላሴ ማዘጋጃቤት ካለው Meteorologists (የአየር ጸባይ ተንባይ) የደብረዘይት አህያ ይሻለኛል ብለዋል። የአህያው ጆሮ ሲቆም የዝናቡን መምጣት ይነግረኛል ብለዋል።
የዚህ ጦርነት ቀላል ሚትሪዎሎጅ የEthoash መጥፋት ነው። ወያኔ ሰላም ብትሆን ኑሮ ወይም ቢቀናት ሜዳ ሞልቶ ነበር ይህኔ።
The only one littering the site is the angry man, Halafimenged, venting his loss and frustration under illusion and heavy regret. By the way, Ethoash has been among the most privileged Tigre-TPLF he has been fighting for TPLF his entire life - he has been all over the forums. He is among the thugs that hate Amhara the most been suffering from incurable chronic inferiority complex. I am sure he and Halafimenegdi will go unrepiningly to their graves.
ዐጼ ኃይለ ስላሴ ማዘጋጃቤት ካለው Meteorologists (የአየር ጸባይ ተንባይ) የደብረዘይት አህያ ይሻለኛል ብለዋል። የአህያው ጆሮ ሲቆም የዝናቡን መምጣት ይነግረኛል ብለዋል።
የዚህ ጦርነት ቀላል ሚትሪዎሎጅ የEthoash መጥፋት ነው። ወያኔ ሰላም ብትሆን ኑሮ ወይም ቢቀናት ሜዳ ሞልቶ ነበር ይህኔ።
Sam Ebalalehu wrote: ↑09 Sep 2022, 18:56ባለፈው ጦርነቱ ከመጀመሩ በፊት Ethoash ድምፁ ጠፋ። እኔ የ covid 19 ሰለባ ሳይሆን አይቀርም ብየ ነበር። ጦርነቱ ጋብ ብሎ ድርድር የወቅቱ አፍ መፍቻ ሲሆን ኢኮኖሚስቱ ወደ ER ብቅ አለ። ከዛ የምረዳው ከብዙዎቹ የ TPLF ካድሬዎች የተሻለ በመቀሌ የሚካሄደውን ሁኔታ ማወቁን ነው። አዲስ አበባን እንደሚያውቅ አልጠራጠርም። ባለፈው ስለ ቀጨኔ " ቡዳ" ሲያወራ ከተማውን እንደሚያውቅ ተገንዝቤአለሁ። አወ አሜሪካ ወይም ካናዳ ኖሮአል።
አሁን ግን የሚኖረው ኢትዮጵያ ነው የሚለው ግምቴ አድጎአል። ምናልባት Ethoash የኢትዮጵያ ሴኩሪቲ በአዲስ አበባ አይኑን የጣለበት ሰው ነው። ያንን ያውቃል። ስለዛም በጦርነት ወቅት የ ዲጂታል footprint ማጥፋት አለበት።