Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "ሕወሓትና ብልጽግና ለኛ እኩል ነው። ይሄ ጦርነት አይመለከተንም። አማራ፤ ሕወሓት ቢመጡ 'እኛ አንነካችሁም ወደ ፈለጋችሁ ሂዱ' ብለን መሸኘት አለብን ብሎ ኮሚቴ አዋቅሮ እየጠበቀ ነው"

Post by sarcasm » 08 Sep 2022, 18:38

ወንጀሉ እውነትን መናገሩ ነው

ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ከአንዳንድ ተደማሪ ተለጣፊ የብርሃኑ ነጋ ጉጅሌዎችና የኦህዴድ/ብልፅግና ካድሬዎች ትችትና ወገዛን እያስተናገደ ነው፡፡ ወንጀሉ እውነትን መናገሩ ነው:: እነርሱ የስጡትን አስተያየት የመስጠት መብት አላቸው:: እኛም ከነርሱ የተለየ ሃሳብ እንዳለን የመናገር መብት አለን::

በኔ እምነት ጎበዜ ሲሳይ ጋር የሚደርስ አንድም ጋዜጠኛ አላውቅም:: በዚህ መልኩ አንድ ጎበዜ በተናገረው ይህን ያህል ብልፅግናዎችና ብልዜማ/ግንቦት ሰባቶች መንጫጫታቸውን ስናይ፣ ጎበዜ ሲሳይ በእጅጉ ሚዛን የደፋ የአገራችን ቦብ ዉድሮፍ መሆኑን ነው የምናየው::
Please wait, video is loading...

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: "ሕወሓትና ብልጽግና ለኛ እኩል ነው። ይሄ ጦርነት አይመለከተንም። አማራ፤ ሕወሓት ቢመጡ 'እኛ አንነካችሁም ወደ ፈለጋችሁ ሂዱ' ብለን መሸኘት አለብን ብሎ ኮሚቴ አዋቅሮ እየጠበቀ ነው"

Post by Sam Ebalalehu » 08 Sep 2022, 19:53

ጎበዜ ሲሳይ ጋር የሚደርስ አንድም ጋዜጠኛ አላውቅም አለ ግርማ ካሳ። I hope ከመላው አለም ጋዜጠኞች ማለቱ እንደይሆን። አለዛ አንድም ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ አላውቅም ማለት ይችል ነበር። Anyway እኔ ወራጅ አለ እላለሁ። ጎበዜን በቪዲዮ ሲያወራ የሰማሁት TPLF ኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ካወጀ በሃላ ነው። ጦርነቱ የተካሄደበት አካባቢ በመሄዱ ቆራጥ ጋዜጠኛ ነው ልል እቃጣና አልገፋበትም። Impartial የሆነ ጋዜጠኛን እረዳለሁ። ጎበዜ አይደለም። የቱ ጎራ እንደከተመ ፍርዱን ለናተ እተወዋለሁ። As for Girma Kassa I used to read his writings over the years. He used to love trying to appease both sides.
Recently, he seemed more reactionary. Like Revelations somebody I guess smoothed out his transition to tribalism.

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "ሕወሓትና ብልጽግና ለኛ እኩል ነው። ይሄ ጦርነት አይመለከተንም። አማራ፤ ሕወሓት ቢመጡ 'እኛ አንነካችሁም ወደ ፈለጋችሁ ሂዱ' ብለን መሸኘት አለብን ብሎ ኮሚቴ አዋቅሮ እየጠበቀ ነው"

Post by sarcasm » 09 Sep 2022, 08:05

Sam Ebalalehu wrote:
08 Sep 2022, 19:53
ጎበዜ ሲሳይ ጋር የሚደርስ አንድም ጋዜጠኛ አላውቅም አለ ግርማ ካሳ። I hope ከመላው አለም ጋዜጠኞች ማለቱ እንደይሆን። አለዛ አንድም ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ አላውቅም ማለት ይችል ነበር። Anyway እኔ ወራጅ አለ እላለሁ። ጎበዜን በቪዲዮ ሲያወራ የሰማሁት TPLF ኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ካወጀ በሃላ ነው። ጦርነቱ የተካሄደበት አካባቢ በመሄዱ ቆራጥ ጋዜጠኛ ነው ልል እቃጣና አልገፋበትም። Impartial የሆነ ጋዜጠኛን እረዳለሁ። ጎበዜ አይደለም። የቱ ጎራ እንደከተመ ፍርዱን ለናተ እተወዋለሁ። As for Girma Kassa I used to read his writings over the years. He used to love trying to appease both sides.
Recently, he seemed more reactionary. Like Revelations somebody I guess smoothed out his transition to tribalism.
You remind me of the soldier in the below video. Everyone you supported / agreed with / liked is abandoning you in in the deserted Abiy's Camp. In the above 3 lines, you listed 3 people who have jumped from the sinking ship.

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: "ሕወሓትና ብልጽግና ለኛ እኩል ነው። ይሄ ጦርነት አይመለከተንም። አማራ፤ ሕወሓት ቢመጡ 'እኛ አንነካችሁም ወደ ፈለጋችሁ ሂዱ' ብለን መሸኘት አለብን ብሎ ኮሚቴ አዋቅሮ እየጠበቀ ነው"

Post by Sam Ebalalehu » 09 Sep 2022, 09:20

Eden ግራ ገብቶሻል ልበል። እውነትና TPLF እንደማይተዋወቁ አንቺ ጥሩ ምሳሌ ነሽ። መቀሌ በራፍ ላይ ENDF እያንጃበበ ባለበት ሰአት ስለ አቢይ መሀመድ " sinking ship" ታወሪያለሽ። የሚገርም ነው።
You alawys have a hard time in understanding what is implied. የመረዳት ችሎታሽን ግምት ውስጥ በማስገባት ማብራራት በኔ በኩል አስፈላጊ ነው ባይ ነኝ። Here I come.

የ ግርማ ካሳን ፅሁፎችን እንውሰድ። ከ 90 percent በላይ እኔ ያነበብኩት የፃፈው አቢይ ስልጣን ላይ ከመምጣቱ በፊት ነው። የግርማ ፅሁፎች ተቃዋሚ ፓርቲዎችን የሚደግፍ ሆኖ ከአጎቶችሽም ጋር ላለመጣለት ጥንቃቄ የተሟላው ነው።
አቢይ ስልጣን ላይ እንደመጣ እንደአንቺ ገና በጠዋቱ እየየ አላለም። እንዳውም ለውጡን ደግፎአል። የሱ ቅዋሜ ያቆጠቆጠው የአማሮች በወለጋና አካባቢው በ ሸኔ መገደል ሲከሰት ነው። ያ ሁሉንም ኢትዮጵያዊው የሚያበሳጭ ክስተት ነው። የሱንም ብስጭት እረዳለሁ። ግን አቢይ ቢፈልግ ኑሮ ያንን tragedy ያስቆም ነበር ማለት የዋህነት ነው።
በመጨረሻ ግርማ graduauted to dance to the Amharas tribal music as Revolutions is.
Revolutions የተለየ character ነው። አንዳንዶች የአጎቶችሽ አገልጋይ ነው ይላሉ። ያ አይዋጥልኝም።
Revelations ሰዎችን መጥላት ይችላል ምንም ሳያረጉት። ሰዎቹን ከጠላቸው ፖለቲካቸው ቀጣዩ victim ነው።
ለአማራ ትራይባሊስቶች ሙዚቃ ይደንሳል። እሱም ከነሱ አንዱ ነው ? አይመስለኝም። ብርሀኑ ነጋን ይጠላል። አቢይ እና ብርሀኑ ይግባባሉ ያ automatically አቢይን በ Revelations የጠላት ደብተር ውስጥ ያስቀምጠዋል።
የመጀመሪያው ጦርነት እንደተጀመረ Revelations ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ነበር።
ዛሪ ሰለ ጎበዜ መታሰር ድፍን አበሻ ቢያወራ ይፈልጋል። ጎበዜ is overrated.
የግርማ ካሳ ጎበዜን ምርጥ ጋዜጠኛ ብሎ ማወጅ tribal solidarity ብየ ነው የምረዳው።
ብዙ ለፈለፍኩ my dear ? የአንቺን አላውቅም እኔ ደስታ ወደ ቤቴ በቅርብ እንደሚመጣ ነው feel የማረገው።

Post Reply