Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Meleket
- Member
- Posts: 4008
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 09 Sep 2022, 04:38
ወዳጃችን Selam/ጉዳዩን ተቆልምመህ ስላዬሀው የተቆለመመ መስሎሃል፡ ፍርደገምድልነት የተፈጸመም መስሎሃል። የኛ የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ጉዳይ ኣልተቆለመም። መቼም ኣንተ እንዳልከው “እኛ ኤርትራውያን” በሚለው ቃልና እኛ በምንጠቀምበት “እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች” በሚለው ሃረግ መካከል ትልቅ ልዩነት እንዳለ ኣትስተውም፡ ከልብህ ካሰብክ። “እኛ ኢትዮጵያውያን” እና “እኛ ኢትዮጵያውያን ኣማሮች” በሚለው ኣገላለጽ መካከል እንዳለው ልዩነት ነው፡ ልዩነቱ።
እኛ ኤርትራውያን ኣሁንም ቢሆን በቦለቲካዊ አስተሳሰብ ሁላችንም ኣንድ ኣይደለንም ብሎ ማለት ምኑ ላይ ነው ቀልድነቱ። የሚያስማሙን ነገሮች ኣሉ የሚያለያዩን ነገሮች ደግሞ ኣሉ። ይሄው ነው ሃቁ።
የኛ የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ኣቋም፡ ማንኛውም ዘባራቂ ኣካል ስሙ ተጠቅሶ ሊገሰጽ ይገባል እንጂ “በድፍኑ “ኤርትራውያንን” “ኢትዮጵያውያንን” “ኣማሮችን” ትግሮችን” ኦሮሞዎችን” ወዘተዎችን መውቀስ መልካም ኣይደለም የሚል ነው። ኣንተም በዚህ ጽሁፍህ በጥቅሉ “ኤርትራውያንን” ስለነካካህ፡ ጉዳዩ ስለሚመለከተን ኣንድ ባንድ ላቀረብካቸው ሃሳቦች የኛን የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እዪታን በኤርትራዊ ጭዋነትና ኩራት ትህትናም ጭምር ኣጋርተንሃል። የኛንም ስህተታችንን ቁልጭ ኣድርገህ ካሳዬህን የማንማርበትና የማናርምበት ምንም ምክንያት ዬለንም፡ ስህተትን ማመንና ማረም ጭዋነት ስለሆነ።
ማንም ኣንባቢ እንደሚያስተውለው፡ ኤርትራውያን በመሆናቸው ዘባራቂዎችንና “ወያኔ ጁንታ ዓጋሜ ወዘተ" እያሉ የሚያጠምቁ ኣካላትን "ኣጥማቂዎቹን ከነ ሬሞርኬዎቻቸው” ሲዘባርቁ እያዬን ዝም ኣላልናቸውም እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ለአብነት ኣንድ ሁለት ሶስቱን እዚህ ዱለንልሃል። [ምናልባት ሊንኮቹ ካልሰሩ በቀላሉ ለማግኘት የጽሑፎችን ኣርእስት ኣክለንባቸዋል]
"'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር" Meleket
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=290749
"This is the God given opportunity to end TPLF and the war once and for all." Fed_Up
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=290103
"የትግል አጋራችን ፖላንድ እጅዋን ወደ ጁንታ ዎንድማችን Meleket ዘረጋች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ" Digital Weyane
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=303324
ኣንተን ቅር ያሰኘህ፡ "ኢትዮጵያዊ ውበትህ ይደምቅ ዘንድ፡ ከማንም ተራ ካድሬ ጋር ኣትገልፍጥ ኣያምርብህም” የሚለው ምክራችን ከሆነ፡ ምክራችንን ውድቅ ኣድርግና፡ “ከኣጥማቂዎቹና ሬሞርኬዎቻቸው” ጋር ሰው መሳይ በሸንጎ በመሆን መገልፈጥ መብትህ ነው። እዚህ ላይ እንዳደረግከው ማለት ነው "The wolf with sheep clothing!" Axumezana https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=302696 እስቲ ኣሁን ለምሳሌ እዚህ ላይ ምኑ ነው ያስገለፈጠህ ተብለህ ብትጠዬቅ ምን ብለህ በንጽህናና በኅሊና ልትመልስ ትችላለህ? ነው ወይስ ቁርቁስ ለማጋጋል ያደረግከው ሰላማዊ ትግል ተብሎ ሊመዘገብልህ ነው የምትሻው? ስህተታችን እማ ሲነገረን እናርም፡ የጭዋነት መገለጫ ስለሆነ።
በተረፈ መልካም ኣዲስ ግዕዛዊ ዓመተ ምሕረት ለሁላችን ያድርግልን።
Selam/ wrote: ↑08 Sep 2022, 05:38
አቶ መለከት - ከመሀል ዳኛነት ወደአግድም ዳኝነት እየተቆለመምክ ነው።
በጥቅሉ “እኛ ኤርትራውያን” ብለህ ስታበቃ፣ አይ ሁላችንም አንድ አይደለንም ማለትህ ቀልድ ነው። “እኛ” ብሎ ሁሉንም ህዝብ በአንድ ገንዳ የሚጠፈጥፍ ካድሬ ብቻ ነው። ይኸ እንዳይሆን ስለራስህ አስተያየት ብቻ አውራ።
የተሳሳተውን ኤርትራዊ ሳትገስጽ፣ ለምን ኢትዮዽያዊው ኤርትራዊውን ተቸ በማለት ዘው ማለትህ ፍርደ ገምድል ዳኛ ወይንም ድርብ ካድሬ ያስብልሀልና ቤትህን ቀድመህ አጽዳ የሌሎችን ጉድፍ ለመንቀስ ከመሞከርህ በፊት።
የወያኔ ካድሬ እንዳለ ሁሉ፣ የሻቢያ ካድሬም ቢርመሰመስ ምን ይደንቃል።
የወያኔ ደንቆሮ እንዳለ ሁሉ፣ የሚንጨረጨር ኤርትራዊ ካድሬ መኖሩ አያስደንቅም። ታዲያ የመሀል ዳኛ ማለት ሁለቱንም የሚሞግት እንጂ በአንድ በኩል “እኛ” እያለ የሌላውን ስህተት ሲያይ ብቻ የሚገነፍል አይደለም።
Meleket wrote: ↑08 Sep 2022, 04:42
ወዳጃችን Selam/ጥያቄውን ዬቆለመመውን ሰው ከመወጠር ይልቅ፡ ኤርትራውያንን በደፈናው ለመውቀስ መሞከር ስህተት ነው። ኢትዮጵያዊውን ጠቅላዪ ኣብዪን መልካም ሲሰራ ማወደስና ማበረታታት፡ ሲዘባርቅና ቃል ኣቀባዮቹም ሲዘባርቁ፡ ከኤርትራችን ጥቅም ኣኳያ ስህተቱን እየነቀስን እንወቅሰዋለን፡ ይህም ይታረም ዘንድ በማለም ነው። ታዲያ እዚህ መረጃ ላይ ኣብዪን የወቀሰ ሁሉ ኤርትራውያን “ወያኔ” ብላችሁ ታጠምቁታላችሁ ያልከው፡ እጂግ ትልቅ ስህተት ነው። ብዙሃን ኤርትራውያንን ከጥቂት ተራ ካድሬዎች ጋር በእጂጉ ኣምታትተሃል።
ለምሳሌ ወዳጃችን Horus ኣብዪን ስለወቀሰ ወይም ስለተቃወመ፡ ወያኔ የሚሉ ኣካላት ካሉ፡ እነሱኑ መሞገት ነው እንጂ፡ ድፍን ኤርትራውያንን መፈረጅ መልካም ኣይደለም። ደግሞስ እነዚህ ተራ ካድሬዎች Horusን “ወያኔ” ስላሉት ወያኔ ነው ማለት ኣይደለም፡ ደርግ ሊሆን ይችላል፡ የጉራጌ ነጻ ኣውጭ ሊሆን ይችላል ኢዜማ ሊሆን ይችላል ነጻ ኢትዮጵያዊ ምሁር ወዘተ ሊሆን ይችላል። ኣንተው ራስህ እነዚህ "የአጋሜነት የወያኔነትና የጁንታነት ኣጥማቂ" ተራ ካድሬዎችን
ለማጋጋል በሳቅህና በፈገግታህ ስታጅባቸው ባንድ ወቅት ያደረግከውን ራስህ ታውቀዋለህ፤ እኛም “ዘመድ ከዘመዱ ኣህያ ካመዱ” ብለን ምልከታችንን ኣጋርተህን እንደነበር ኣትስተውም። ከነሱ በምን ተለዬህ? https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=302696
እኛን ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በነጻነት በማሰባችን፡ እንደ ተራ ካድሬዎች ከጐርፉ ጋር ባለመነዳታችን፡ ወይም “በአሰገድኛ ኣገላለጽ” ‘እረኛ እንዳሰማራው ከብት በተወሰነ ስፍራ ብቻ መጋጥ እንደተፈቀደለት ከብት እንድንሆን’ ባለመፍቀዳችን፡ ተራ ካድሬዎች እኛንም ኣጋሜ ጁንታ ወያኔ ወዘተ የሚል ስም ሊሰጡን ሲፍጨረጨሩ ኣይተሃል። እላይ እንደገለጽንልህ ኣንዳንዴም ኣሁን እየወነጀልካቸው ላለሀው ኣካላት ባልደረባቸው ሆነህ በፈገግታ ስታጅባቸውም ኣስተውለንሃል። በመሆኑም “በወንድሞችህ በኤርትራውያን ተራ ካድሬዎች ዓይን ያለውን ጉድፍ ለማውጣት ከመሞከርህ በፊት እራስህ ዓይን ውስጥ ያለውን ግንድ ለማስወገድ ብትሞክር” ኢትዮጵያዊ ውበትህ ይበልጥ ይደምቃል፡ የሚል ኤርትራዊ ጭዋነት የተላበሰ ምክራችንን ኣጋርተንሃል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ኩራት ጭዋነትና ትህትና ጭምር።
ሰላም ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ለበጥባጯ ለወያኔም ጭምር ስንመኝ አሁንም ቢሆን ለንስሃ እድል ታገኝ ዘንድ ነው፡ ይህ ነው የኛ የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ከግራም ከቀኝም በኤርትራውያን ይሁን በኢትዮጵያውያን ተራ ካድሬዎች ጫጫታና ድንፋታ የማይናወጠው ኤርትራዊ እምነት። መልካም ኣዲስ ግዕዛዊ ዓመተ ምህረት ለሁላችን!
Selam/ wrote: ↑07 Sep 2022, 18:44
Mr Meleket - Here is my simple answer:
You guys are the ones that are twisting the question. If an Ethiopian supports Abiy & insults Woyane, it’s a perfect Kumbaya situation for Eritreans on ER. Whereas when a criticism is reflected against Ethiopian PM,
you label that person a Woyane. I hate woyanes to my bones and disagree with those who blindly disparage Abiy but
I would never call Horus a woyane just because he’s dissatisfied with the PM. Why would I? That’s like a woyane mentality: you’re dead unless you parrot back what we say.
We could argue about the historical backgrounds of Ethiopia & Eritrea but it’s irrelevant to my original comments.
Last edited by
Meleket on 10 Sep 2022, 04:07, edited 3 times in total.
-
Sabur
- Member
- Posts: 1364
- Joined: 11 Aug 2018, 07:41
Post
by Sabur » 09 Sep 2022, 07:28
Selam ብጽብጽ:
You are still moaning, bithcing, groaning. Poor You.
You can try a rope around your neck since Eritreans are not going anywhere. ገባሽ !!
They will protect Eritrea's Interest everywhere at anytime from the Filp-Floppers, Wimps, Vultures,... like YOU.
There is NOTHING you can do about it.
Selam/ wrote: ↑08 Sep 2022, 19:02
እኔ በብላሽ የሚያገለግል የውጪ ሀገር የመሀል ዳኛ በዚህ ዘመን በመገኘቱ ተመችቶኛል። ለምን በነፃ አገለገለ ብዬም አልጠይቅም። ሥራ ከሚፈታ፣ ምናለበት ቢዳኘን? መጥተው የሄዱትም ሄደው የመጡትም፣ በጎዶሎ ወያኔዎች ምክንያት ነው።
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 14407
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 09 Sep 2022, 07:50
አቶ ቅጫሞ - አንተም እስኪ እንደዛ ወደል ባሪያ ስለ አውሮፓና ኢትዮዽያ ደህና ማደር ሪፖርት አቅርብልኝ። ስንት ሰው ተራበ ፣ ስንት ሰው ሞተ፣ ስንት ሰው ተቀበረ፣ ስንት ሌባ ተያዘ? መቸም ስራህ እንደዛ ቀላዋጭ መርዶ መንገር እንጂ፣ የደነደነው የበረሃ ልብህ እርህራሄ የሚባል አያውቅም። ቀላዋጭ!
Sabur wrote: ↑09 Sep 2022, 07:28

euroland
- Member+
- Posts: 7957
- Joined: 08 Jun 2018, 12:42
Post
by euroland » 09 Sep 2022, 07:58

OUCH!
This Agame whoooor love getting spank as any [deleted] does.
Keep it coming
Selam/ wrote: ↑09 Sep 2022, 07:50

by Selam/ » 09 Sep 2022, 08:05
ቀላዋጭ ባርዬ - እዚህ ደግሞ ብቅ አልክ እንደ አይጥ?
euroland wrote: ↑09 Sep 2022, 07:58

by Selam/ » 09 Sep 2022, 08:15
የነጻ ዳኝነቱን ቀጥልበት ካልደከመህ፣ የራስህን ቀላዋጭና ቀላማጅ ሰዎችንም ቆንጥጥበት። እኔ ከዚህ በኋላ ይለፈኝ ብያለሁ።
Meleket wrote: ↑09 Sep 2022, 04:38
ወዳጃችን Selam/ጉዳዩን ተቆልምመህ ስላዬሀው የተቆለመመ መስሎሃል፡ ፍርደገምድልነት የተፈጸመም መስሎሃል። የኛ የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ጉዳይ ኣልተቆለመም። መቼም ኣንተ እንዳልከው “እኛ ኤርትራውያን” በሚለው ቃልና እኛ በምንጠቀምበት “እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች” በሚለው ሃረግ መካከል ትልቅ ልዩነት እንዳለ ኣትስተውም፡ ከልብህ ካሰብክ። “እኛ ኢትዮጵያውያን” እና “እኛ ኢትዮጵያውያን ኣማሮች” በሚለው ኣገላለጽ መካከል እንዳለው ልዩነት ነው፡ ልዩነቱ።
እኛ ኤርትራውያን ኣሁንም ቢሆን በቦለቲካዊ አስተሳሰብ ሁላችንም ኣንድ ኣይደለንም ብሎ ማለት ምኑ ላይ ነው ቀልድነቱ። የሚያስማሙን ነገሮች ኣሉ የሚያለያዩን ነገሮች ደግሞ ኣሉ። ይሄው ነው ሃቁ።
የኛ የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ኣቋም፡ ማንኛውም ዘባራቂ ኣካል ስሙ ተጠቅሶ ሊገሰጽ ይገባል እንጂ “በድፍኑ “ኤርትራውያንን” “ኢትዮጵያውያንን” “ኣማሮችን” ትግሮችን” ኦሮሞዎችን” ወዘተዎችን መውቀስ መልካም ኣይደለም የሚል ነው። ኣንተም በዚህ ጽሁፍህ በጥቅሉ “ኤርትራውያንን” ስለነካካህ፡ ጉዳዩ ስለሚመለከተን ኣንድ ባንድ ላቀረብካቸው ሃሳቦች የኛን የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እዪታን በኤርትራዊ ጭዋነትና ኩራት ትህትናም ጭምር ኣጋርተንሃል። የኛንም ስህተታችንን ቁልጭ ኣድርገህ ካሳዬህን የማንማርበትና የማናርምበት ምንም ምክንያት ዬለንም፡ ስህተትን ማመንና ማረም ጭዋነት ስለሆነ።
ማንም ኣንባቢ እንደሚያስተውለው፡ ኤርትራውያን በመሆናቸው ዘባራቂዎችንና “ወያኔ ጁንታ ዓጋሜ ወዘተ" እያሉ የሚያጠምቁ ኣካላትን "ኣጥማቂዎቹን ከነ ሬሞርኬዎቻቸው” ሲዘባርቁ እያዬን ዝም ኣላልናቸውም እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ለአብነት ኣንድ ሁለት ሶስቱን እዚህ ዱለንልሃል።
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 2#p1324442
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... p#p1282899
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 6#p1324186
ኣንተን ቅር ያሰኘህ፡ "ኢትዮጵያዊ ውበትህ ይደምቅ ዘንድ፡ ከማንም ተራ ካድሬ ጋር ኣትገልፍጥ ኣያምርብህም” የሚለው ምክራችን ከሆነ፡ ምክራችንን ውድቅ ኣድርግና፡ “ከኣጥማቂዎቹና ሬሞርኬዎቻቸው” ጋር ሰው መሳይ በሸንጎ በመሆን መገልፈጥ መብትህ ነው። እዚህ ላይ እንዳደረግከው ማለት ነው https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 3#p1322103 እስቲ ኣሁን ለምሳሌ እዚህ ላይ ምኑ ነው ያስገለፈጠህ ተብለህ ብትጠዬቅ ምን ብለህ በንጽህናና በኅሊና ልትመልስ ትችላለህ? ነው ወይስ ቁርቁስ ለማጋጋል ያደረግከው ሰላማዊ ትግል ተብሎ ሊመዘገብልህ ነው የምትሻው? ስህተታችን እማ ሲነገረን እናርም፡ የጭዋነት መገለጫ ስለሆነ።
በተረፈ መልካም ኣዲስ ግዕዛዊ ዓመተ ምሕረት ለሁላችን ያድርግልን።
Selam/ wrote: ↑08 Sep 2022, 05:38
አቶ መለከት - ከመሀል ዳኛነት ወደአግድም ዳኝነት እየተቆለመምክ ነው።
በጥቅሉ “እኛ ኤርትራውያን” ብለህ ስታበቃ፣ አይ ሁላችንም አንድ አይደለንም ማለትህ ቀልድ ነው። “እኛ” ብሎ ሁሉንም ህዝብ በአንድ ገንዳ የሚጠፈጥፍ ካድሬ ብቻ ነው። ይኸ እንዳይሆን ስለራስህ አስተያየት ብቻ አውራ።
የተሳሳተውን ኤርትራዊ ሳትገስጽ፣ ለምን ኢትዮዽያዊው ኤርትራዊውን ተቸ በማለት ዘው ማለትህ ፍርደ ገምድል ዳኛ ወይንም ድርብ ካድሬ ያስብልሀልና ቤትህን ቀድመህ አጽዳ የሌሎችን ጉድፍ ለመንቀስ ከመሞከርህ በፊት።
የወያኔ ካድሬ እንዳለ ሁሉ፣ የሻቢያ ካድሬም ቢርመሰመስ ምን ይደንቃል።
የወያኔ ደንቆሮ እንዳለ ሁሉ፣ የሚንጨረጨር ኤርትራዊ ካድሬ መኖሩ አያስደንቅም። ታዲያ የመሀል ዳኛ ማለት ሁለቱንም የሚሞግት እንጂ በአንድ በኩል “እኛ” እያለ የሌላውን ስህተት ሲያይ ብቻ የሚገነፍል አይደለም።
Meleket wrote: ↑08 Sep 2022, 04:42
ወዳጃችን Selam/ጥያቄውን ዬቆለመመውን ሰው ከመወጠር ይልቅ፡ ኤርትራውያንን በደፈናው ለመውቀስ መሞከር ስህተት ነው። ኢትዮጵያዊውን ጠቅላዪ ኣብዪን መልካም ሲሰራ ማወደስና ማበረታታት፡ ሲዘባርቅና ቃል ኣቀባዮቹም ሲዘባርቁ፡ ከኤርትራችን ጥቅም ኣኳያ ስህተቱን እየነቀስን እንወቅሰዋለን፡ ይህም ይታረም ዘንድ በማለም ነው። ታዲያ እዚህ መረጃ ላይ ኣብዪን የወቀሰ ሁሉ ኤርትራውያን “ወያኔ” ብላችሁ ታጠምቁታላችሁ ያልከው፡ እጂግ ትልቅ ስህተት ነው። ብዙሃን ኤርትራውያንን ከጥቂት ተራ ካድሬዎች ጋር በእጂጉ ኣምታትተሃል።
ለምሳሌ ወዳጃችን Horus ኣብዪን ስለወቀሰ ወይም ስለተቃወመ፡ ወያኔ የሚሉ ኣካላት ካሉ፡ እነሱኑ መሞገት ነው እንጂ፡ ድፍን ኤርትራውያንን መፈረጅ መልካም ኣይደለም። ደግሞስ እነዚህ ተራ ካድሬዎች Horusን “ወያኔ” ስላሉት ወያኔ ነው ማለት ኣይደለም፡ ደርግ ሊሆን ይችላል፡ የጉራጌ ነጻ ኣውጭ ሊሆን ይችላል ኢዜማ ሊሆን ይችላል ነጻ ኢትዮጵያዊ ምሁር ወዘተ ሊሆን ይችላል። ኣንተው ራስህ እነዚህ "የአጋሜነት የወያኔነትና የጁንታነት ኣጥማቂ" ተራ ካድሬዎችን
ለማጋጋል በሳቅህና በፈገግታህ ስታጅባቸው ባንድ ወቅት ያደረግከውን ራስህ ታውቀዋለህ፤ እኛም “ዘመድ ከዘመዱ ኣህያ ካመዱ” ብለን ምልከታችንን ኣጋርተህን እንደነበር ኣትስተውም። ከነሱ በምን ተለዬህ? https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 3#p1322103
እኛን ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በነጻነት በማሰባችን፡ እንደ ተራ ካድሬዎች ከጐርፉ ጋር ባለመነዳታችን፡ ወይም “በአሰገድኛ ኣገላለጽ” ‘እረኛ እንዳሰማራው ከብት በተወሰነ ስፍራ ብቻ መጋጥ እንደተፈቀደለት ከብት እንድንሆን’ ባለመፍቀዳችን፡ ተራ ካድሬዎች እኛንም ኣጋሜ ጁንታ ወያኔ ወዘተ የሚል ስም ሊሰጡን ሲፍጨረጨሩ ኣይተሃል። እላይ እንደገለጽንልህ ኣንዳንዴም ኣሁን እየወነጀልካቸው ላለሀው ኣካላት ባልደረባቸው ሆነህ በፈገግታ ስታጅባቸውም ኣስተውለንሃል። በመሆኑም “በወንድሞችህ በኤርትራውያን ተራ ካድሬዎች ዓይን ያለውን ጉድፍ ለማውጣት ከመሞከርህ በፊት እራስህ ዓይን ውስጥ ያለውን ግንድ ለማስወገድ ብትሞክር” ኢትዮጵያዊ ውበትህ ይበልጥ ይደምቃል፡ የሚል ኤርትራዊ ጭዋነት የተላበሰ ምክራችንን ኣጋርተንሃል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ኩራት ጭዋነትና ትህትና ጭምር።
ሰላም ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ለበጥባጯ ለወያኔም ጭምር ስንመኝ አሁንም ቢሆን ለንስሃ እድል ታገኝ ዘንድ ነው፡ ይህ ነው የኛ የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ከግራም ከቀኝም በኤርትራውያን ይሁን በኢትዮጵያውያን ተራ ካድሬዎች ጫጫታና ድንፋታ የማይናወጠው ኤርትራዊ እምነት። መልካም ኣዲስ ግዕዛዊ ዓመተ ምህረት ለሁላችን!
Selam/ wrote: ↑07 Sep 2022, 18:44
Mr Meleket - Here is my simple answer:
You guys are the ones that are twisting the question. If an Ethiopian supports Abiy & insults Woyane, it’s a perfect Kumbaya situation for Eritreans on ER. Whereas when a criticism is reflected against Ethiopian PM,
you label that person a Woyane. I hate woyanes to my bones and disagree with those who blindly disparage Abiy but
I would never call Horus a woyane just because he’s dissatisfied with the PM. Why would I? That’s like a woyane mentality: you’re dead unless you parrot back what we say.
We could argue about the historical backgrounds of Ethiopia & Eritrea but it’s irrelevant to my original comments.
-
euroland
- Member+
- Posts: 7957
- Joined: 08 Jun 2018, 12:42
Post
by euroland » 09 Sep 2022, 08:16
ብጽብጽ አጋሜ
I will troll your agame whoor behind anywhere you go and expose you for what you are.
Selam/ wrote: ↑09 Sep 2022, 08:05
ቀላዋጭ ባርዬ - እዚህ ደግሞ ብቅ አልክ እንደ አይጥ?
euroland wrote: ↑09 Sep 2022, 07:58
Sabur wrote: ↑09 Sep 2022, 07:28
Selam ብጽብጽ:
You are still moaning, bithcing, groaning. Poor You.
You can try a rope around your neck since Eritreans are not going anywhere. ገባሽ !!
They will protect Eritrea's Interest everywhere at anytime from the Filp-Floppers, Wimps, Vultures,... like YOU.
There is NOTHING you can do about it.
OUCH!
This Agame whoooor love getting spank as any [deleted] does.
Keep it coming
Selam/ wrote: ↑09 Sep 2022, 07:50
አቶ ቅጫሞ - አንተም እስኪ እንደዛ ወደል ባሪያ ስለ አውሮፓና ኢትዮዽያ ደህና ማደር ሪፖርት አቅርብልኝ። ስንት ሰው ተራበ ፣ ስንት ሰው ሞተ፣ ስንት ሰው ተቀበረ፣ ስንት ሌባ ተያዘ? መቸም ስራህ እንደዛ ቀላዋጭ መርዶ መንገር እንጂ፣ የደነደነው የበረሃ ልብህ እርህራሄ የሚባል አያውቅም። ቀላዋጭ!
Sabur wrote: ↑09 Sep 2022, 07:28
Selam ብጽብጽ:
You are still moaning, bithcing, groaning. Poor You.
You can try a rope around your neck since Eritreans are not going anywhere. ገባሽ !!
They will protect Eritrea's Interest everywhere at anytime from the Filp-Floppers, Wimps, Vultures,... like YOU.
There is NOTHING you can do about it.
Selam/ wrote: ↑08 Sep 2022, 19:02
እኔ በብላሽ የሚያገለግል የውጪ ሀገር የመሀል ዳኛ በዚህ ዘመን በመገኘቱ ተመችቶኛል። ለምን በነፃ አገለገለ ብዬም አልጠይቅም። ሥራ ከሚፈታ፣ ምናለበት ቢዳኘን? መጥተው የሄዱትም ሄደው የመጡትም፣ በጎዶሎ ወያኔዎች ምክንያት ነው።
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 14407
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 09 Sep 2022, 08:34
ቀላዋጭ - ትግራይም ኢትዮዽያ ናት። ምንአባክ ታመጣለህ? ለሻቢያ ነው የምታጋልጠኝ?

ምንአባክ አገባህ በሀገሬ የፈለኩትን ብሆን። ባሪያ!
euroland wrote: ↑09 Sep 2022, 08:16
ብጽብጽ [deleted]

by euroland » 09 Sep 2022, 08:52
"ኢትዮጵያ ወራዳ አገር ናት"
-by Selam agame
Your love for Ethiopia has been Alway superficial as long as you were allowed to loot. ቅጫማም አጋሜ።. You won’t even dare to go to Ethiopia today, have a gut and make a trip; I probably waiting greeting you myself at the airport and hasher you to your final destination.
Selam/ wrote: ↑09 Sep 2022, 08:34
ቀላዋጭ - ትግራይም ኢትዮዽያ ናት። ምንአባክ ታመጣለህ? ለሻቢያ ነው የምታጋልጠኝ?

ምንአባክ አገባህ በሀገሬ የፈለኩትን ብሆን። ባሪያ!
euroland wrote: ↑09 Sep 2022, 08:16
ብጽብጽ [deleted]
I will troll your agame whoor behind anywhere you go and expose you for what you are.
Selam/ wrote: ↑09 Sep 2022, 08:05
ቀላዋጭ ባርዬ - እዚህ ደግሞ ብቅ አልክ እንደ አይጥ?
euroland wrote: ↑09 Sep 2022, 07:58
Sabur wrote: ↑09 Sep 2022, 07:28
Selam ብጽብጽ:
You are still moaning, bithcing, groaning. Poor You.
You can try a rope around your neck since Eritreans are not going anywhere. ገባሽ !!
They will protect Eritrea's Interest everywhere at anytime from the Filp-Floppers, Wimps, Vultures,... like YOU.
There is NOTHING you can do about it.
OUCH!
This Agame whoooor love getting spank as any [deleted] does.
Keep it coming
Selam/ wrote: ↑09 Sep 2022, 07:50
አቶ ቅጫሞ - አንተም እስኪ እንደዛ ወደል ባሪያ ስለ አውሮፓና ኢትዮዽያ ደህና ማደር ሪፖርት አቅርብልኝ። ስንት ሰው ተራበ ፣ ስንት ሰው ሞተ፣ ስንት ሰው ተቀበረ፣ ስንት ሌባ ተያዘ? መቸም ስራህ እንደዛ ቀላዋጭ መርዶ መንገር እንጂ፣ የደነደነው የበረሃ ልብህ እርህራሄ የሚባል አያውቅም። ቀላዋጭ!
Sabur wrote: ↑09 Sep 2022, 07:28
Selam ብጽብጽ:
You are still moaning, bithcing, groaning. Poor You.
You can try a rope around your neck since Eritreans are not going anywhere. ገባሽ !!
They will protect Eritrea's Interest everywhere at anytime from the Filp-Floppers, Wimps, Vultures,... like YOU.
There is NOTHING you can do about it.
-
Meleket
- Member
- Posts: 4008
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 09 Sep 2022, 08:54
መልካም ነው! እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ የኤርትራም ይሁን የኢትዮጵያ ቀላማጆችን፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ምክራችንን እንለግሳቸዋለን፡ በነፃ፤ ሲያስፈልግም እንቆነጥጣቸዋለን፡ ልብ ይገዙ ዘንድ። በዚህም ለአፍሪካ ቀንድ ሰላም ሳናሰልስ በመስራት እግረመንገዳችንን መንፈሳዊ እርካታን እናገኝበታለን።
መልካም ኣዲስ ግዕዛዊ ዓመተ ምሕረት ለሁላችን ያድርግልን!
Selam/ wrote: ↑09 Sep 2022, 08:15
የነጻ ዳኝነቱን ቀጥልበት ካልደከመህ፣ የራስህን ቀላዋጭና ቀላማጅ ሰዎችንም ቆንጥጥበት። እኔ ከዚህ በኋላ ይለፈኝ ብያለሁ።
Meleket wrote: ↑09 Sep 2022, 04:38
ወዳጃችን Selam/ጉዳዩን ተቆልምመህ ስላዬሀው የተቆለመመ መስሎሃል፡ ፍርደገምድልነት የተፈጸመም መስሎሃል። የኛ የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ጉዳይ ኣልተቆለመም። መቼም ኣንተ እንዳልከው “እኛ ኤርትራውያን” በሚለው ቃልና እኛ በምንጠቀምበት “እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች” በሚለው ሃረግ መካከል ትልቅ ልዩነት እንዳለ ኣትስተውም፡ ከልብህ ካሰብክ። “እኛ ኢትዮጵያውያን” እና “እኛ ኢትዮጵያውያን ኣማሮች” በሚለው ኣገላለጽ መካከል እንዳለው ልዩነት ነው፡ ልዩነቱ።
እኛ ኤርትራውያን ኣሁንም ቢሆን በቦለቲካዊ አስተሳሰብ ሁላችንም ኣንድ ኣይደለንም ብሎ ማለት ምኑ ላይ ነው ቀልድነቱ። የሚያስማሙን ነገሮች ኣሉ የሚያለያዩን ነገሮች ደግሞ ኣሉ። ይሄው ነው ሃቁ።
የኛ የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ኣቋም፡ ማንኛውም ዘባራቂ ኣካል ስሙ ተጠቅሶ ሊገሰጽ ይገባል እንጂ “በድፍኑ “ኤርትራውያንን” “ኢትዮጵያውያንን” “ኣማሮችን” ትግሮችን” ኦሮሞዎችን” ወዘተዎችን መውቀስ መልካም ኣይደለም የሚል ነው። ኣንተም በዚህ ጽሁፍህ በጥቅሉ “ኤርትራውያንን” ስለነካካህ፡ ጉዳዩ ስለሚመለከተን ኣንድ ባንድ ላቀረብካቸው ሃሳቦች የኛን የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እዪታን በኤርትራዊ ጭዋነትና ኩራት ትህትናም ጭምር ኣጋርተንሃል። የኛንም ስህተታችንን ቁልጭ ኣድርገህ ካሳዬህን የማንማርበትና የማናርምበት ምንም ምክንያት ዬለንም፡ ስህተትን ማመንና ማረም ጭዋነት ስለሆነ።
ማንም ኣንባቢ እንደሚያስተውለው፡ ኤርትራውያን በመሆናቸው ዘባራቂዎችንና “ወያኔ ጁንታ ዓጋሜ ወዘተ" እያሉ የሚያጠምቁ ኣካላትን "ኣጥማቂዎቹን ከነ ሬሞርኬዎቻቸው” ሲዘባርቁ እያዬን ዝም ኣላልናቸውም እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ለአብነት ኣንድ ሁለት ሶስቱን እዚህ ዱለንልሃል።[ምናልባት ሊንኮቹ ካልሰሩ በቀላሉ ለማግኘት የጽሑፎችን ኣርእስት ኣክለንባቸዋል]
"'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር" Meleket
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=290749
"This is the God given opportunity to end TPLF and the war once and for all." Fed_Up
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=290103
"የትግል አጋራችን ፖላንድ እጅዋን ወደ ጁንታ ዎንድማችን Meleket ዘረጋች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ" Digital Weyane
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=303324
ኣንተን ቅር ያሰኘህ፡ "ኢትዮጵያዊ ውበትህ ይደምቅ ዘንድ፡ ከማንም ተራ ካድሬ ጋር ኣትገልፍጥ ኣያምርብህም” የሚለው ምክራችን ከሆነ፡ ምክራችንን ውድቅ ኣድርግና፡ “ከኣጥማቂዎቹና ሬሞርኬዎቻቸው” ጋር ሰው መሳይ በሸንጎ በመሆን መገልፈጥ መብትህ ነው። እዚህ ላይ እንዳደረግከው ማለት ነው "The wolf with sheep clothing!" Axumezana https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=302696 እስቲ ኣሁን ለምሳሌ እዚህ ላይ ምኑ ነው ያስገለፈጠህ ተብለህ ብትጠዬቅ ምን ብለህ በንጽህናና በኅሊና ልትመልስ ትችላለህ? ነው ወይስ ቁርቁስ ለማጋጋል ያደረግከው ሰላማዊ ትግል ተብሎ ሊመዘገብልህ ነው የምትሻው? ስህተታችን እማ ሲነገረን እናርም፡ የጭዋነት መገለጫ ስለሆነ።
በተረፈ መልካም ኣዲስ ግዕዛዊ ዓመተ ምሕረት ለሁላችን ያድርግልን።
Selam/ wrote: ↑08 Sep 2022, 05:38
አቶ መለከት - ከመሀል ዳኛነት ወደአግድም ዳኝነት እየተቆለመምክ ነው።
በጥቅሉ “እኛ ኤርትራውያን” ብለህ ስታበቃ፣ አይ ሁላችንም አንድ አይደለንም ማለትህ ቀልድ ነው። “እኛ” ብሎ ሁሉንም ህዝብ በአንድ ገንዳ የሚጠፈጥፍ ካድሬ ብቻ ነው። ይኸ እንዳይሆን ስለራስህ አስተያየት ብቻ አውራ።
የተሳሳተውን ኤርትራዊ ሳትገስጽ፣ ለምን ኢትዮዽያዊው ኤርትራዊውን ተቸ በማለት ዘው ማለትህ ፍርደ ገምድል ዳኛ ወይንም ድርብ ካድሬ ያስብልሀልና ቤትህን ቀድመህ አጽዳ የሌሎችን ጉድፍ ለመንቀስ ከመሞከርህ በፊት።
የወያኔ ካድሬ እንዳለ ሁሉ፣ የሻቢያ ካድሬም ቢርመሰመስ ምን ይደንቃል።
የወያኔ ደንቆሮ እንዳለ ሁሉ፣ የሚንጨረጨር ኤርትራዊ ካድሬ መኖሩ አያስደንቅም። ታዲያ የመሀል ዳኛ ማለት ሁለቱንም የሚሞግት እንጂ በአንድ በኩል “እኛ” እያለ የሌላውን ስህተት ሲያይ ብቻ የሚገነፍል አይደለም።
Meleket wrote: ↑08 Sep 2022, 04:42
ወዳጃችን Selam/ጥያቄውን ዬቆለመመውን ሰው ከመወጠር ይልቅ፡ ኤርትራውያንን በደፈናው ለመውቀስ መሞከር ስህተት ነው። ኢትዮጵያዊውን ጠቅላዪ ኣብዪን መልካም ሲሰራ ማወደስና ማበረታታት፡ ሲዘባርቅና ቃል ኣቀባዮቹም ሲዘባርቁ፡ ከኤርትራችን ጥቅም ኣኳያ ስህተቱን እየነቀስን እንወቅሰዋለን፡ ይህም ይታረም ዘንድ በማለም ነው። ታዲያ እዚህ መረጃ ላይ ኣብዪን የወቀሰ ሁሉ ኤርትራውያን “ወያኔ” ብላችሁ ታጠምቁታላችሁ ያልከው፡ እጂግ ትልቅ ስህተት ነው። ብዙሃን ኤርትራውያንን ከጥቂት ተራ ካድሬዎች ጋር በእጂጉ ኣምታትተሃል።
ለምሳሌ ወዳጃችን Horus ኣብዪን ስለወቀሰ ወይም ስለተቃወመ፡ ወያኔ የሚሉ ኣካላት ካሉ፡ እነሱኑ መሞገት ነው እንጂ፡ ድፍን ኤርትራውያንን መፈረጅ መልካም ኣይደለም። ደግሞስ እነዚህ ተራ ካድሬዎች Horusን “ወያኔ” ስላሉት ወያኔ ነው ማለት ኣይደለም፡ ደርግ ሊሆን ይችላል፡ የጉራጌ ነጻ ኣውጭ ሊሆን ይችላል ኢዜማ ሊሆን ይችላል ነጻ ኢትዮጵያዊ ምሁር ወዘተ ሊሆን ይችላል። ኣንተው ራስህ እነዚህ "የአጋሜነት የወያኔነትና የጁንታነት ኣጥማቂ" ተራ ካድሬዎችን
ለማጋጋል በሳቅህና በፈገግታህ ስታጅባቸው ባንድ ወቅት ያደረግከውን ራስህ ታውቀዋለህ፤ እኛም “ዘመድ ከዘመዱ ኣህያ ካመዱ” ብለን ምልከታችንን ኣጋርተህን እንደነበር ኣትስተውም። ከነሱ በምን ተለዬህ? https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=302696
እኛን ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በነጻነት በማሰባችን፡ እንደ ተራ ካድሬዎች ከጐርፉ ጋር ባለመነዳታችን፡ ወይም “በአሰገድኛ ኣገላለጽ” ‘እረኛ እንዳሰማራው ከብት በተወሰነ ስፍራ ብቻ መጋጥ እንደተፈቀደለት ከብት እንድንሆን’ ባለመፍቀዳችን፡ ተራ ካድሬዎች እኛንም ኣጋሜ ጁንታ ወያኔ ወዘተ የሚል ስም ሊሰጡን ሲፍጨረጨሩ ኣይተሃል። እላይ እንደገለጽንልህ ኣንዳንዴም ኣሁን እየወነጀልካቸው ላለሀው ኣካላት ባልደረባቸው ሆነህ በፈገግታ ስታጅባቸውም ኣስተውለንሃል። በመሆኑም “በወንድሞችህ በኤርትራውያን ተራ ካድሬዎች ዓይን ያለውን ጉድፍ ለማውጣት ከመሞከርህ በፊት እራስህ ዓይን ውስጥ ያለውን ግንድ ለማስወገድ ብትሞክር” ኢትዮጵያዊ ውበትህ ይበልጥ ይደምቃል፡ የሚል ኤርትራዊ ጭዋነት የተላበሰ ምክራችንን ኣጋርተንሃል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ኩራት ጭዋነትና ትህትና ጭምር።
ሰላም ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ለበጥባጯ ለወያኔም ጭምር ስንመኝ አሁንም ቢሆን ለንስሃ እድል ታገኝ ዘንድ ነው፡ ይህ ነው የኛ የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ከግራም ከቀኝም በኤርትራውያን ይሁን በኢትዮጵያውያን ተራ ካድሬዎች ጫጫታና ድንፋታ የማይናወጠው ኤርትራዊ እምነት። መልካም ኣዲስ ግዕዛዊ ዓመተ ምህረት ለሁላችን!
Selam/ wrote: ↑07 Sep 2022, 18:44
Mr Meleket - Here is my simple answer:
You guys are the ones that are twisting the question. If an Ethiopian supports Abiy & insults Woyane, it’s a perfect Kumbaya situation for Eritreans on ER. Whereas when a criticism is reflected against Ethiopian PM,
you label that person a Woyane. I hate woyanes to my bones and disagree with those who blindly disparage Abiy but
I would never call Horus a woyane just because he’s dissatisfied with the PM. Why would I? That’s like a woyane mentality: you’re dead unless you parrot back what we say.
We could argue about the historical backgrounds of Ethiopia & Eritrea but it’s irrelevant to my original comments.
Last edited by
Meleket on 10 Sep 2022, 04:16, edited 1 time in total.
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 14407
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 09 Sep 2022, 12:22
ቀላዋጭ - አሁንም እዚህ ተተክለሃል? ማነው ከመንደፈራ አምጥቶ እዚህ ያራገፈብኝ? ዝተት!
euroland wrote: ↑09 Sep 2022, 08:52
"ኢትዮጵያ ወራዳ አገር ናት"
-by Selam agame
Your love for Ethiopia has been Alway superficial as long as you were allowed to loot. ቅጫማም [deleted]።. You won’t even dare to go to Ethiopia today, have a gut and make a trip; I probably waiting greeting you myself at the airport and hasher you to your final destination.
Selam/ wrote: ↑09 Sep 2022, 08:34
ቀላዋጭ - ትግራይም ኢትዮዽያ ናት። ምንአባክ ታመጣለህ? ለሻቢያ ነው የምታጋልጠኝ?

ምንአባክ አገባህ በሀገሬ የፈለኩትን ብሆን። ባሪያ!
euroland wrote: ↑09 Sep 2022, 08:16
ብጽብጽ [deleted]
I will troll your agame whoor behind anywhere you go and expose you for what you are.
Selam/ wrote: ↑09 Sep 2022, 08:05
ቀላዋጭ ባርዬ - እዚህ ደግሞ ብቅ አልክ እንደ አይጥ?
euroland wrote: ↑09 Sep 2022, 07:58
Sabur wrote: ↑09 Sep 2022, 07:28
Selam ብጽብጽ:
You are still moaning, bithcing, groaning. Poor You.
You can try a rope around your neck since Eritreans are not going anywhere. ገባሽ !!
They will protect Eritrea's Interest everywhere at anytime from the Filp-Floppers, Wimps, Vultures,... like YOU.
There is NOTHING you can do about it.
OUCH!
This Agame whoooor love getting spank as any [deleted] does.
Keep it coming
Selam/ wrote: ↑09 Sep 2022, 07:50
አቶ ቅጫሞ - አንተም እስኪ እንደዛ ወደል ባሪያ ስለ አውሮፓና ኢትዮዽያ ደህና ማደር ሪፖርት አቅርብልኝ። ስንት ሰው ተራበ ፣ ስንት ሰው ሞተ፣ ስንት ሰው ተቀበረ፣ ስንት ሌባ ተያዘ? መቸም ስራህ እንደዛ ቀላዋጭ መርዶ መንገር እንጂ፣ የደነደነው የበረሃ ልብህ እርህራሄ የሚባል አያውቅም። ቀላዋጭ!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 11834
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 09 Sep 2022, 15:39
Horus wrote: ↑08 Sep 2022, 00:46
TGAA,
እንደ ምታቀው ማንኛውም ጂኔራል ተነስቶ የሚመራውን ተቋም ውብ በሆነ ገጽታ እንጂ በሂስና ምርምር አያዋድቅም ። እኔ እነአቢይ ወታደሩ በአዲስ ቀይ (አረንጓዴ) መጽሃፍ ነው የሚታነጸው ብለው ቢሰብኩ አልደነቅም ። ስራቸው ስለሆነ። እኔ የውታደር ሚና ምንድን ነው በሚል ጉዳይ ላይ አልተቸሁም ። የወታደር ሚና ትዕዛዝ ተቀብሎ መዋጋት ነው፣ ያ ነው የወታደር ስራ። አንድ ሚሊታሪ ተቋም ምን ምን አይነት ጸባያት አሉት? ከማህበረሰቡ የፖለቲካ ስትራክቸር ጋራ ምን አይነት መመሳሰል አለው? በሚለው ላይ ነው ሃሳብ የወረወርክት! ጄኔራልም የፖለቲካ ሳይንቲስት እንዲሆን አይጠበቅበትም ። የፖለቲከኛ ስራ የጦርነት አላማ ምን እንደ ሆነ መንደፍ ነው። ታላቁ የስትራተጂ ሊቅ ክላዊጥስ ጦርነት ባማጻ የሚካሄድ ፖለቲካ ነው ይላል። የኢትዮጵያ ፖለቲካ የጎሳ ፖለቲካ ነው ። የሚካሄዱት ጦርነቶች ሁሉ ባመጻ የሚካሄዱ የጎሳ ፖለቲካዎች ናቸው። ተራው ወታደር ይህን ያውቃል!!!! ሰላም!!!!
Here again the fallacy of your argument. TGAA is making a theoritical hypothesis, like yourself, while the issue at hand here is about the practical achievment of the entity the topic is about here.
We are saying "the ENDF is achieving something impressive at the moment" your (Horus and TGAA) counter argument is "no the ENDF can't achieve something and it is not created for achieving anything".
Now, the judge is out to make the final verdict, we are going to listen.
-
Meleket
- Member
- Posts: 4008
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 10 Sep 2022, 04:11
Selam/ wrote: ↑09 Sep 2022, 08:15
የነጻ ዳኝነቱን ቀጥልበት ካልደከመህ፣ የራስህን ቀላዋጭና ቀላማጅ ሰዎችንም ቆንጥጥበት። እኔ ከዚህ በኋላ ይለፈኝ ብያለሁ።
Meleket wrote: ↑09 Sep 2022, 04:38
ወዳጃችን Selam/ጉዳዩን ተቆልምመህ ስላዬሀው የተቆለመመ መስሎሃል፡ ፍርደገምድልነት የተፈጸመም መስሎሃል። የኛ የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ጉዳይ ኣልተቆለመም። መቼም ኣንተ እንዳልከው “እኛ ኤርትራውያን” በሚለው ቃልና እኛ በምንጠቀምበት “እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች” በሚለው ሃረግ መካከል ትልቅ ልዩነት እንዳለ ኣትስተውም፡ ከልብህ ካሰብክ። “እኛ ኢትዮጵያውያን” እና “እኛ ኢትዮጵያውያን ኣማሮች” በሚለው ኣገላለጽ መካከል እንዳለው ልዩነት ነው፡ ልዩነቱ።
እኛ ኤርትራውያን ኣሁንም ቢሆን በቦለቲካዊ አስተሳሰብ ሁላችንም ኣንድ ኣይደለንም ብሎ ማለት ምኑ ላይ ነው ቀልድነቱ። የሚያስማሙን ነገሮች ኣሉ የሚያለያዩን ነገሮች ደግሞ ኣሉ። ይሄው ነው ሃቁ።
የኛ የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ኣቋም፡ ማንኛውም ዘባራቂ ኣካል ስሙ ተጠቅሶ ሊገሰጽ ይገባል እንጂ “በድፍኑ “ኤርትራውያንን” “ኢትዮጵያውያንን” “ኣማሮችን” ትግሮችን” ኦሮሞዎችን” ወዘተዎችን መውቀስ መልካም ኣይደለም የሚል ነው። ኣንተም በዚህ ጽሁፍህ በጥቅሉ “ኤርትራውያንን” ስለነካካህ፡ ጉዳዩ ስለሚመለከተን ኣንድ ባንድ ላቀረብካቸው ሃሳቦች የኛን የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እዪታን በኤርትራዊ ጭዋነትና ኩራት ትህትናም ጭምር ኣጋርተንሃል። የኛንም ስህተታችንን ቁልጭ ኣድርገህ ካሳዬህን የማንማርበትና የማናርምበት ምንም ምክንያት ዬለንም፡ ስህተትን ማመንና ማረም ጭዋነት ስለሆነ።
ማንም ኣንባቢ እንደሚያስተውለው፡ ኤርትራውያን በመሆናቸው ዘባራቂዎችንና “ወያኔ ጁንታ ዓጋሜ ወዘተ" እያሉ የሚያጠምቁ ኣካላትን "ኣጥማቂዎቹን ከነ ሬሞርኬዎቻቸው” ሲዘባርቁ እያዬን ዝም ኣላልናቸውም እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ለአብነት ኣንድ ሁለት ሶስቱን እዚህ ዱለንልሃል።[ምናልባት ሊንኮቹ ካልሰሩ በቀላሉ ለማግኘት የጽሑፎችን ኣርእስት ኣክለንባቸዋል]
"'የፎቶ ሾፗ ንግሥት Fiyameta' የተንጋደደ ሎጂክ በኛ መነጥር" Meleket
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=290749
"This is the God given opportunity to end TPLF and the war once and for all." Fed_Up
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=290103
"የትግል አጋራችን ፖላንድ እጅዋን ወደ ጁንታ ዎንድማችን Meleket ዘረጋች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ" Digital Weyane
https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=303324
ኣንተን ቅር ያሰኘህ፡ "ኢትዮጵያዊ ውበትህ ይደምቅ ዘንድ፡ ከማንም ተራ ካድሬ ጋር ኣትገልፍጥ ኣያምርብህም” የሚለው ምክራችን ከሆነ፡ ምክራችንን ውድቅ ኣድርግና፡ “ከኣጥማቂዎቹና ሬሞርኬዎቻቸው” ጋር ሰው መሳይ በሸንጎ በመሆን መገልፈጥ መብትህ ነው። እዚህ ላይ እንዳደረግከው ማለት ነው"The wolf with sheep clothing!" Axumezana https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=302696 እስቲ ኣሁን ለምሳሌ እዚህ ላይ ምኑ ነው ያስገለፈጠህ ተብለህ ብትጠዬቅ ምን ብለህ በንጽህናና በኅሊና ልትመልስ ትችላለህ? ነው ወይስ ቁርቁስ ለማጋጋል ያደረግከው ሰላማዊ ትግል ተብሎ ሊመዘገብልህ ነው የምትሻው? ስህተታችን እማ ሲነገረን እናርም፡ የጭዋነት መገለጫ ስለሆነ።
በተረፈ መልካም ኣዲስ ግዕዛዊ ዓመተ ምሕረት ለሁላችን ያድርግልን።
Selam/ wrote: ↑08 Sep 2022, 05:38
አቶ መለከት - ከመሀል ዳኛነት ወደአግድም ዳኝነት እየተቆለመምክ ነው።
በጥቅሉ “እኛ ኤርትራውያን” ብለህ ስታበቃ፣ አይ ሁላችንም አንድ አይደለንም ማለትህ ቀልድ ነው። “እኛ” ብሎ ሁሉንም ህዝብ በአንድ ገንዳ የሚጠፈጥፍ ካድሬ ብቻ ነው። ይኸ እንዳይሆን ስለራስህ አስተያየት ብቻ አውራ።
የተሳሳተውን ኤርትራዊ ሳትገስጽ፣ ለምን ኢትዮዽያዊው ኤርትራዊውን ተቸ በማለት ዘው ማለትህ ፍርደ ገምድል ዳኛ ወይንም ድርብ ካድሬ ያስብልሀልና ቤትህን ቀድመህ አጽዳ የሌሎችን ጉድፍ ለመንቀስ ከመሞከርህ በፊት።
የወያኔ ካድሬ እንዳለ ሁሉ፣ የሻቢያ ካድሬም ቢርመሰመስ ምን ይደንቃል።
የወያኔ ደንቆሮ እንዳለ ሁሉ፣ የሚንጨረጨር ኤርትራዊ ካድሬ መኖሩ አያስደንቅም። ታዲያ የመሀል ዳኛ ማለት ሁለቱንም የሚሞግት እንጂ በአንድ በኩል “እኛ” እያለ የሌላውን ስህተት ሲያይ ብቻ የሚገነፍል አይደለም።
Meleket wrote: ↑08 Sep 2022, 04:42
ወዳጃችን Selam/ጥያቄውን ዬቆለመመውን ሰው ከመወጠር ይልቅ፡ ኤርትራውያንን በደፈናው ለመውቀስ መሞከር ስህተት ነው። ኢትዮጵያዊውን ጠቅላዪ ኣብዪን መልካም ሲሰራ ማወደስና ማበረታታት፡ ሲዘባርቅና ቃል ኣቀባዮቹም ሲዘባርቁ፡ ከኤርትራችን ጥቅም ኣኳያ ስህተቱን እየነቀስን እንወቅሰዋለን፡ ይህም ይታረም ዘንድ በማለም ነው። ታዲያ እዚህ መረጃ ላይ ኣብዪን የወቀሰ ሁሉ ኤርትራውያን “ወያኔ” ብላችሁ ታጠምቁታላችሁ ያልከው፡ እጂግ ትልቅ ስህተት ነው። ብዙሃን ኤርትራውያንን ከጥቂት ተራ ካድሬዎች ጋር በእጂጉ ኣምታትተሃል።
ለምሳሌ ወዳጃችን Horus ኣብዪን ስለወቀሰ ወይም ስለተቃወመ፡ ወያኔ የሚሉ ኣካላት ካሉ፡ እነሱኑ መሞገት ነው እንጂ፡ ድፍን ኤርትራውያንን መፈረጅ መልካም ኣይደለም። ደግሞስ እነዚህ ተራ ካድሬዎች Horusን “ወያኔ” ስላሉት ወያኔ ነው ማለት ኣይደለም፡ ደርግ ሊሆን ይችላል፡ የጉራጌ ነጻ ኣውጭ ሊሆን ይችላል ኢዜማ ሊሆን ይችላል ነጻ ኢትዮጵያዊ ምሁር ወዘተ ሊሆን ይችላል። ኣንተው ራስህ እነዚህ "የአጋሜነት የወያኔነትና የጁንታነት ኣጥማቂ" ተራ ካድሬዎችን
ለማጋጋል በሳቅህና በፈገግታህ ስታጅባቸው ባንድ ወቅት ያደረግከውን ራስህ ታውቀዋለህ፤ እኛም “ዘመድ ከዘመዱ ኣህያ ካመዱ” ብለን ምልከታችንን ኣጋርተህን እንደነበር ኣትስተውም። ከነሱ በምን ተለዬህ?https://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=302696
እኛን ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በነጻነት በማሰባችን፡ እንደ ተራ ካድሬዎች ከጐርፉ ጋር ባለመነዳታችን፡ ወይም “በአሰገድኛ ኣገላለጽ” ‘እረኛ እንዳሰማራው ከብት በተወሰነ ስፍራ ብቻ መጋጥ እንደተፈቀደለት ከብት እንድንሆን’ ባለመፍቀዳችን፡ ተራ ካድሬዎች እኛንም ኣጋሜ ጁንታ ወያኔ ወዘተ የሚል ስም ሊሰጡን ሲፍጨረጨሩ ኣይተሃል። እላይ እንደገለጽንልህ ኣንዳንዴም ኣሁን እየወነጀልካቸው ላለሀው ኣካላት ባልደረባቸው ሆነህ በፈገግታ ስታጅባቸውም ኣስተውለንሃል። በመሆኑም “በወንድሞችህ በኤርትራውያን ተራ ካድሬዎች ዓይን ያለውን ጉድፍ ለማውጣት ከመሞከርህ በፊት እራስህ ዓይን ውስጥ ያለውን ግንድ ለማስወገድ ብትሞክር” ኢትዮጵያዊ ውበትህ ይበልጥ ይደምቃል፡ የሚል ኤርትራዊ ጭዋነት የተላበሰ ምክራችንን ኣጋርተንሃል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ኩራት ጭዋነትና ትህትና ጭምር።
ሰላም ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ለበጥባጯ ለወያኔም ጭምር ስንመኝ አሁንም ቢሆን ለንስሃ እድል ታገኝ ዘንድ ነው፡ ይህ ነው የኛ የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ከግራም ከቀኝም በኤርትራውያን ይሁን በኢትዮጵያውያን ተራ ካድሬዎች ጫጫታና ድንፋታ የማይናወጠው ኤርትራዊ እምነት። መልካም ኣዲስ ግዕዛዊ ዓመተ ምህረት ለሁላችን!
Selam/ wrote: ↑07 Sep 2022, 18:44
Mr Meleket - Here is my simple answer:
You guys are the ones that are twisting the question. If an Ethiopian supports Abiy & insults Woyane, it’s a perfect Kumbaya situation for Eritreans on ER. Whereas when a criticism is reflected against Ethiopian PM,
you label that person a Woyane. I hate woyanes to my bones and disagree with those who blindly disparage Abiy but
I would never call Horus a woyane just because he’s dissatisfied with the PM. Why would I? That’s like a woyane mentality: you’re dead unless you parrot back what we say.
We could argue about the historical backgrounds of Ethiopia & Eritrea but it’s irrelevant to my original comments.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 34622
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 14 Sep 2022, 15:06
DTT
ለምንድን ነው አቢይ አህመድ የ120 ሚሊዮን ህዝብ ሪሶርስና የመላ ኢትዮጵያ ጦር ይዞ ትህነግ ን ማሸነፍ አቅቶት አሁን ድረስ የሚዋጋው? ይህ መሰል ጥያቄ አንጎልህ ውስጥ ላለማስገባት ብትሞክርም ጥያቄው የትም አይሄድም! ምላሽ እስከሚያገኝ ማለት ነው!!!
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 34622
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 17 Sep 2022, 02:04
ሕዝብ ሰልችቶት የተረሳው የብልጽኛ ና ትህነግ የስልጣን ዉጊያ !
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 14407
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 19 Oct 2022, 06:25
የኢትዮጵያን መከላከያ ስም ሲያጠለሹ ለነበሩ ሟርተኞች አፈርኩላቸው!
-
Right
- Member
- Posts: 3787
- Joined: 09 Jan 2022, 13:05
Post
by Right » 19 Oct 2022, 07:42
Horror is absolutely correct that a war between Ethiopia 120 mil(with vast resources) vs tiny Tigrai 3 mil (with no significant resources) shouldn’t take this long. There is a very good reason it did. Ethnicity and the moral and courage of the soldiers ethnicity played a role. It is science. Of course ultimately ENDF will prevail but just look at the duration and the resources consumed in the process. Look at contextually and his analysis is correct.
THE REPUBLIC OF AFAR IS THE ONLY LEGIT STATE ON THE RED SEA. Hamasseins belongs to the mountains.
-
Right
- Member
- Posts: 3787
- Joined: 09 Jan 2022, 13:05
Post
by Right » 19 Oct 2022, 08:33
THE REPUBLIC OF AFAR. THERE WILL BE NO PEACE IN THE HORN UNTIL THE AFAR BROTHERS UNITE AND CLAIM THEIR LEGIT REPUBLIC ON THE RED SEA.
-
ethiopianunity
- Member+
- Posts: 9657
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Post
by ethiopianunity » 19 Oct 2022, 20:20
Hey Skunnis,]]
No touching Selam/ how dare ya? The Weyane you claim is almost gone, who are you going to keep blaming as Agame, other Ethiopians? Is that another method of controlling Ethiopia as you did Tigray and look what you did to Tigrayans making them lose themselves? You want to repeat that to the rest of Ethiopians if it fails you have Olf installed in Ethiopioa, I know your strategy and where you are heading post Tplf. While you are at it, return our Afar family, bring them together. The scramble of Ethiopia you were part of like in Berlin is over. I know you are a king in the eyes of English and West because of what you did to Ethiopia. Now you are decieving Russia to take away any help to Ethiopia.