ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ከመጨናነቃቸው የተነሣ የሠላም ሐውልት መመረቅ ፣ የሠላም ጉዞ ማድረግ... ጀምረዋል በአጭሩ ቅዘን በቅዘን ሆነዋል :: አሁን የሚጥብቁት የአሜሪካው ልዑክ ማይክ ሃመር ከመቀሌ ምን መልስ ይዞ ይመጣል ነው:: እነዚህ ሰዎች ግን ቅዘን በቅዘን ቢሆኑ አትፍረዱባቸው ለዚህም አንድ በቂ ማስረጃ ማሳየት ይቻላል :: እነ ኢቲቪ የደመቀ መኮነን ፅ/ቤት ሀላፊ ዐቢይ ኤፍሬም በድንገተኛ ህመም ሞቷል ቢሉም የሞተው ግን በድንጋጤ ነው :: ቤተሰቦቹ ቆቦ ስለሆኑ ቆቦ ስትያዝ ደነገጠ ከዛም አሸለበ:: ለማንኛውም አሁንም መፍትሔው ማንኛውም የብልፅግና ኃላፊ እና ከብልፅግና ጋር አብሮ የሠራ በአቅራቢያው ወደሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ ሄዶ እጁን ሲሰጥ ብቻ ነው ::

