Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 14407
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Selam/ » 07 Sep 2022, 20:02

Didn’t I say even woynaes themselves don’t know what they want?

Selam/ wrote:
05 Sep 2022, 17:37
አቶ ዓይነኩሉ - ታዲያ ፅሁፍዎን በይፉ ካወጡት በኋላ መጥቀስ አይሻልም የሌለ ሊትሬቸር ሪፈር አሁን ከሚያደርጉ? እንደ ንግዱ ምርምሩንም ዓየር በዓየር አደረጉት እኮ።

ስለመንግስት፣ ሚሊቴሪና ሲቪል መደጋገፍ፣ መከባበርና መቆጣጠር ብዙ ስለተፃፈ፣ እከሌ ዲቃላ ወለደ፣ አታቱርክን ይተካል ሁሉንም መቀመጫዎች ያሸንፉል እያለ በአሉባልታ ድህረገጽ ለሚዘባርቅ ጦማሪ ምንም አፒታይት የለኝም።

የወያኔን የጦርነት ዓላማ እንኳን እርስዎ እነሱም በትክክል የሚያውቁት አይመስለኝም። እንዲያ ባይሆን እንገንጠል ብለው ሲንከባለሉ የነበሩት፣ አማሮችን ተባብረን ዓብይን እንገልብጥ ብለው አይቀላምዱም ነበር። ከባለቤቱ ያወቀ እንደሚባለው ሌላ መላ ምት ቢያቀርቡ አይደንቀኝም።፧

Horus wrote:
05 Sep 2022, 12:29
Selam/ wrote:
05 Sep 2022, 11:04
አቶ ዓይነኩሉ - እኔ የምለው በዚህ የአሉባልታና የማወናበጂያ ድኅረ ገፅ ሸራርፈው ከሚያንጠባጠቡት ወሬ ሌላ፣ እርስዎ ቴሲስ የሚሉትን ዕሁፍ በጥቅሉ የት ነው ማግኘት የሚቻለው? ሣይንቲፊክ ፐብሊኬሽን ካልሆነ መልስ አይስጡኝ።

Horus wrote:
04 Sep 2022, 19:45
የፖልቲካ ሳይንስ ነው የጻፍኩት እኔ በዚህ ርዕስ ላይ ቲሲስ ጽፌበታለሁ!
እሱን ከብ ዕር ስም ወደ ዋና ስሜ ስገባ እነግርሃለሁ ። ነገር ግ ን ባንድ የፓለቲካ ሲስተም ወይም መንግስት ውስጥ ሚሊታሪውና የሲቪሉ ክፍሎች ምን አይነት ት ስ ስርና ግጭት አላቸው? ባንድ አገር አብዮት ወይም የፖለቲካ ቀውስ ሲፈጠር ሚሊታሪው እንዴት ቢሄቭ ያደረጋል? ኩዴታ ለምን ይደረጋል? ስንት አይነት ሚታሪ ኩዴታዎች አሉ ውዘተ ወዘተ ብለህ ጠይቀን የፖለቲካውን ሳይንስ እነግርሃለሁ በቃ!

በዚህ ጦርነት እንኳ ዛሬ የአቢይ እስትራተጂክ አላማ ምንድን ነው? የትግሬ መጨረሻ ግብ ምንድን ነው ብትባል መልስ የለህም? አዳሜ ልክ እንደ አርሴናል ኳስ ይህ ተወጋ፣ ያ ተያዘ፣ ምን ት ሴ ያላዋቂ ግዜ ማሳለፊያ ነው ያደረጉት???? የዚህ ጦርነት ፖለቲካ ምንድን ነው ብለው የሚነግርህ የለም!!1 ሆያሆዪ ሆያሆዬ!!!

Horus
Senior Member+
Posts: 34622
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Horus » 07 Sep 2022, 20:40

የኢ አር ኤርትራዊያን በእጅጉ የሚበሳጩት ለምንድን ነው? እነሱ እራሳቸው የፈጠሩት፣ መርተው ደግፈው አዲሳባ ያስገቡት ወያኔ አሁን ለነሱም ካንሰር ስለሆነ (የዘሩት ስለበቀለ) አሁን ደሞ እነሱ የሚገልጉት የትግሬና ኢትዮአጵያ የማያባራ ጦርነት ገብተንላቸው፣ በዚያም ሳቢያ ኢትዮጵያ ደህይታ ተንኮታኩታ ተመልሳ የነሱ መጫወቻ እንድትሆን ነው ፍላጎታቸው ። የምጣዱ እያለ የሰፌዱ ተንጣጣ ይባላል! የትግሬ ችግር የፖለቲካ ችግር ነው ። ኢትዮጵያዊያን ይፈቱታል ። እዚም እዛም ቀምባ ቀምባ የሚሉ የውጭ ሃይሎች የራሳችሁን ቂጣ ጋግሩ እንላለን!!!

euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by euroland » 07 Sep 2022, 21:06

አየ ጋሽ ሆረስ
ያቺ የኮባ ቅጠል የምታክል መንደርህ ክልል ካልሆነች ብለውህ አኩርፈህ የወያኔን እግር ካላጠብኩ ብለህ በ 11ኛው ሰአት እንዲ መሆንህ ያስቃል።

Horus wrote:
07 Sep 2022, 20:40
የኢ አር ኤርትራዊያን በእጅጉ የሚበሳጩት ለምንድን ነው? እነሱ እራሳቸው የፈጠሩት፣ መርተው ደግፈው አዲሳባ ያስገቡት ወያኔ አሁን ለነሱም ካንሰር ስለሆነ (የዘሩት ስለበቀለ) አሁን ደሞ እነሱ የሚገልጉት የትግሬና ኢትዮአጵያ የማያባራ ጦርነት ገብተንላቸው፣ በዚያም ሳቢያ ኢትዮጵያ ደህይታ ተንኮታኩታ ተመልሳ የነሱ መጫወቻ እንድትሆን ነው ፍላጎታቸው ። የምጣዱ እያለ የሰፌዱ ተንጣጣ ይባላል! የትግሬ ችግር የፖለቲካ ችግር ነው ። ኢትዮጵያዊያን ይፈቱታል ። እዚም እዛም ቀምባ ቀምባ የሚሉ የውጭ ሃይሎች የራሳችሁን ቂጣ ጋግሩ እንላለን!!!

Digital Weyane
Member+
Posts: 9539
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Digital Weyane » 07 Sep 2022, 21:27

በደደቢት በርሃ ውስጥ ደረጃውን የጠበቀ የጠጠር መንገድ በስሙ የሚሰየምለት አንድ ጀግና ሰው ቢኖር Horus ዓይነ ኩሉ ቡቻ ነው። :roll: :roll:
Last edited by Digital Weyane on 08 Sep 2022, 00:50, edited 1 time in total.

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by TGAA » 07 Sep 2022, 23:01

DefendTheTruth wrote:
05 Sep 2022, 14:55
Horus wrote:
30 Aug 2022, 00:35
አንድ፣
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስርዓት በዘርና በጎሳ ክፍፍል መሰረት የተዋቀረ ስለሆነ ያገሪቱ ጦር ሰራዊትም በጎሳ የተከፋፈለ ነው። ያንድ አገር ወታደራዊ ሰራዊት የዚያ አገር ፖለቲካ፣ ሶሺያልና ካልቸር ነጸብራቅ ነው ። ይህ ሳይንስ ነው። የፖለቲካ መሪዎችና ማዕከላዊ ፓርቲዎች የራሳቸው ፍላጎትና አይዲዮሎጂ በወረቀት ላይ በመችክቸክ ስልጠና ሰጠን እያሉ ራሳቸውን ቢያታልሉም የሰራዊት አባላት ምንግዜም ፍላጎትና ወገንተኝነታቸው ከጎሳቸው ነው፣ ማለትም በጎሳ በተዋቀረ ሲስተም ውስጥ።

ሁለት፣
ዛሬ ላይ በኢትዮጵያ ጦር ውስጥ አባል ሆነው ያሉት ወታደሮች የሚመነጩት ከትግሬ፣ አማራ፣ አፋር፣ ኦሮሞ፣ ሱማሌ መላ ደቡብ ሕዝቦች ነው ። የአቢይ አህመድ መንስት ከነዚህ ጎሳዎች ሁሉም ጋር ችግር አለበት ። ለምሳሌ ደቡብን እንውሰድ ። 54ቱም የደቡብ ጎሳዎች ወይ ክልል፣ ወይ ዞን፣ ወይ ልዩ ዞን ለመሆን ፈልገው በህገምንግስት መሰረት መንግስት መብታቸውን እንዲያከብር፣ እንዲያስከብር ጠየቁ ። መንግስት ግን በማዕከላዊ ፓርቲ ጥርነፋ ልክ እንደ ኮሚኒስት ፓርቲ ምናልባትም ከ5 እስከ 10 በማይበልጡ ያቢይ ወሳኞች ፍላጎት ሁሉም ጎሳዎች እንደ ሁለተኛ ዜጋ ጥያቄአቸው ውድቅ ሆኖ የፒፒ/አቢይ ግላዊ ፍላጎት በሃይልና በማስፈራራት ተጫነባቸው! ከነዚህ 54 የደቡብ ብሄረሰብ የተመለመሉ ወታደሮች ሁሉ ከአቢይ መንግስት ጋር ችግርና ቂም አላቸው ማለት ነው። ዛሬ እነዚህ ሁለተኛ ዜጋዎች ለምንድን ነው ትግሬን ለማሸነፍ መሞት የሚፈልጉት? የኦሮሞ ብሄረተኝነት የሌለው የኦሮሞ ወታደር ሊኖር አይችልም። ለዚህ ነው እነአቢይ ጦሩም ሆነ ፖለቲካውን ጥርቅም አድረገው በኦሮሞች ያሲያዙት ። ካማራም የተመለመሉት እንዲሁ ። ያማራ ወታደሮች የመዋጋት ፍላጎት ካላቸው ያ የሆነ ትግሬ አማራን ወርሮ በመዝረፉ ነው።

ሶስተኛ፣
በፖለቲካ ሳይንስ ውስጥ ለዘመናት ተጠንተው የተረጋገጡ ነገሮች አሉ ስለ ሲቪል ሚሊታሪ ሃይሎች ትስስራና ግጭት ። እሱም አንድ ማህበረሰብ ወይም የፖለቲካ ሲስተም የከረረ ክፍፍል (የአይዲዮሎጂም ሆነ የጎሳ) ውስጥ ሲወድቅ (ልክ የዛሬዩ ኢትዮጵያ ማለት ነው) የዚያች አገር ሰራዊትም ልክ እንደ ህዝቡ ይከፋፈላል ። ይህ ሳይንስ ነው ። ከሁለት ቀን በፊት የአቢይ መንግስት ከህዝብ ተነጥሎ፣ የህዝብ አመኔታ አጥቶ ባለበት በዚህ ወቅት ጦርነት (ዉጊያ አላልኩ) ማሸነፍ ያዳግተዋል ወይም ይሸነፋል ብዬ ነበር ። ይህ አንዱ ምክኛት ነው።

ስለሆነም በነዚህ የወቅቱ ውጊያዎች ከፍተኛ የመዋጋት ፍላጎት የሚኖረው የተወረሩት አማሮች ይሆናሉ ። ከሌላ ጎሳ የመጡት ብዙም ሳይዋጉ እጅ የሚሰጡ ከሆነ አንዱ ትልቁ ምክንያታቸው ካቢይ መንግስት ጋራ ያላቸው የልብ ህመም እንደሚሆን መጠበቅ አለብን ። ወታደር መለዮ ለበሰ እንጂ ልክ እንደ ማንኛውም ሰው የፖለቲካ፣ የጎሳ፣ ሌላም ስሜትና ፍላጎት ያለው ፍጡር ነው። እነሱም ልክ ዛሬ አቢይን ድጋፍ የነፈጉት ሕዝብ አካል ናቸው ። እነአቢይ የረሱት ዊዝደም፡ ሆድን በጎመን ቢደልሉት ጉልበት በዳገት ይለግማል! የሚባለውን ነው!!

ሆረስ ነኝ አይናማው ጭልፊት
Those on the ground are attesting to your "hypothesis" of "scientific analysis", listen to the following video.

You started to give yourself in for unforced error, for whatever reason, you may take a pride in.

Defending a country is over a personality feud or political affilation, you missed, willingly or for some other reason, this simple fact, in your scientific theorey (endless theory, I may add).

You started to boycott development effort of the country in the name of opposing those in power. And here you extended your "sanction" against the very interest of Ethiopia's existence. Go on!
ስለመከላከያው የድል ሚስጥሮች ተናገሩ ስለኢትዮጵያ ዘግጅት
For sure the General is well-rounded in his undertanding of the role of National army,and as he pointed out one of the achievements the success of the new military depended on the reform that was taken to integrate the ENDF force from Weyane one ethnic-dominated, meritless stratification to all-inclusive national force.If that is the case, it shows that Horus' argument is on solid ground."የኢትዮጵያ ፖለቲካ ስርዓት በዘርና በጎሳ ክፍፍል መሰረት የተዋቀረ ስለሆነ ያገሪቱ ጦር ሰራዊትም በጎሳ የተከፋፈለ ነው። ያንድ አገር ወታደራዊ ሰራዊት የዚያ አገር ፖለቲካ፣ ሶሺያልና ካልቸር ነጸብራቅ ነው ። ይህ ሳይንስ ነው። የፖለቲካ መሪዎችና ማዕከላዊ ፓርቲዎች የራሳቸው ፍላጎትና አይዲዮሎጂ በወረቀት ላይ በመችክቸክ ስልጠና ሰጠን እያሉ ራሳቸውን ቢያታልሉም የሰራዊት አባላት ምንግዜም ፍላጎትና ወገንተኝነታቸው ከጎሳቸው ነው፣ ማለትም በጎሳ በተዋቀረ ሲስተም ውስጥ። The national army is recruted from the larger society . These young recruits have been baptized with ethnic politics and Kilels as their natural border for 18 years of their existence, how you are going to make them loyal to a national cause by giving them a six-month quick training? what the year-and-a-half fight with Weyanes has proved so far is that you can't have a social or political system function in opposition within itself and succeed. It is not how the good General argued but your insinuation is.

Horus
Senior Member+
Posts: 34622
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Horus » 08 Sep 2022, 00:46

TGAA,
እንደ ምታቀው ማንኛውም ጂኔራል ተነስቶ የሚመራውን ተቋም ውብ በሆነ ገጽታ እንጂ በሂስና ምርምር አያዋድቅም ። እኔ እነአቢይ ወታደሩ በአዲስ ቀይ (አረንጓዴ) መጽሃፍ ነው የሚታነጸው ብለው ቢሰብኩ አልደነቅም ። ስራቸው ስለሆነ። እኔ የውታደር ሚና ምንድን ነው በሚል ጉዳይ ላይ አልተቸሁም ። የወታደር ሚና ትዕዛዝ ተቀብሎ መዋጋት ነው፣ ያ ነው የወታደር ስራ። አንድ ሚሊታሪ ተቋም ምን ምን አይነት ጸባያት አሉት? ከማህበረሰቡ የፖለቲካ ስትራክቸር ጋራ ምን አይነት መመሳሰል አለው? በሚለው ላይ ነው ሃሳብ የወረወርክት! ጄኔራልም የፖለቲካ ሳይንቲስት እንዲሆን አይጠበቅበትም ። የፖለቲከኛ ስራ የጦርነት አላማ ምን እንደ ሆነ መንደፍ ነው። ታላቁ የስትራተጂ ሊቅ ክላዊጥስ ጦርነት ባማጻ የሚካሄድ ፖለቲካ ነው ይላል። የኢትዮጵያ ፖለቲካ የጎሳ ፖለቲካ ነው ። የሚካሄዱት ጦርነቶች ሁሉ ባመጻ የሚካሄዱ የጎሳ ፖለቲካዎች ናቸው። ተራው ወታደር ይህን ያውቃል!!!! ሰላም!!!!

Meleket
Member
Posts: 4008
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Meleket » 08 Sep 2022, 04:42

ወዳጃችን Selam/ጥያቄውን ዬቆለመመውን ሰው ከመወጠር ይልቅ፡ ኤርትራውያንን በደፈናው ለመውቀስ መሞከር ስህተት ነው። ኢትዮጵያዊውን ጠቅላዪ ኣብዪን መልካም ሲሰራ ማወደስና ማበረታታት፡ ሲዘባርቅና ቃል ኣቀባዮቹም ሲዘባርቁ፡ ከኤርትራችን ጥቅም ኣኳያ ስህተቱን እየነቀስን እንወቅሰዋለን፡ ይህም ይታረም ዘንድ በማለም ነው። ታዲያ እዚህ መረጃ ላይ ኣብዪን የወቀሰ ሁሉ ኤርትራውያን “ወያኔ” ብላችሁ ታጠምቁታላችሁ ያልከው፡ እጂግ ትልቅ ስህተት ነው። ብዙሃን ኤርትራውያንን ከጥቂት ተራ ካድሬዎች ጋር በእጂጉ ኣምታትተሃል።

ለምሳሌ ወዳጃችን Horus ኣብዪን ስለወቀሰ ወይም ስለተቃወመ፡ ወያኔ የሚሉ ኣካላት ካሉ፡ እነሱኑ መሞገት ነው እንጂ፡ ድፍን ኤርትራውያንን መፈረጅ መልካም ኣይደለም። ደግሞስ እነዚህ ተራ ካድሬዎች Horusን “ወያኔ” ስላሉት ወያኔ ነው ማለት ኣይደለም፡ ደርግ ሊሆን ይችላል፡ የጉራጌ ነጻ ኣውጭ ሊሆን ይችላል ኢዜማ ሊሆን ይችላል ነጻ ኢትዮጵያዊ ምሁር ወዘተ ሊሆን ይችላል። ኣንተው ራስህ እነዚህ "የአጋሜነት የወያኔነትና የጁንታነት ኣጥማቂ" ተራ ካድሬዎችን :mrgreen: ለማጋጋል በሳቅህና በፈገግታህ ስታጅባቸው ባንድ ወቅት ያደረግከውን ራስህ ታውቀዋለህ፤ እኛም “ዘመድ ከዘመዱ ኣህያ ካመዱ” ብለን ምልከታችንን ኣጋርተህን እንደነበር ኣትስተውም። ከነሱ በምን ተለዬህ? https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 3#p1322103

እኛን ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በነጻነት በማሰባችን፡ እንደ ተራ ካድሬዎች ከጐርፉ ጋር ባለመነዳታችን፡ ወይም “በአሰገድኛ ኣገላለጽ” ‘እረኛ እንዳሰማራው ከብት በተወሰነ ስፍራ ብቻ መጋጥ እንደተፈቀደለት ከብት እንድንሆን’ ባለመፍቀዳችን፡ ተራ ካድሬዎች እኛንም ኣጋሜ ጁንታ ወያኔ ወዘተ የሚል ስም ሊሰጡን ሲፍጨረጨሩ ኣይተሃል። እላይ እንደገለጽንልህ ኣንዳንዴም ኣሁን እየወነጀልካቸው ላለሀው ኣካላት ባልደረባቸው ሆነህ በፈገግታ ስታጅባቸውም ኣስተውለንሃል። በመሆኑም “በወንድሞችህ በኤርትራውያን ተራ ካድሬዎች ዓይን ያለውን ጉድፍ ለማውጣት ከመሞከርህ በፊት እራስህ ዓይን ውስጥ ያለውን ግንድ ለማስወገድ ብትሞክር” ኢትዮጵያዊ ውበትህ ይበልጥ ይደምቃል፡ የሚል ኤርትራዊ ጭዋነት የተላበሰ ምክራችንን ኣጋርተንሃል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ኩራት ጭዋነትና ትህትና ጭምር።

ሰላም ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ለበጥባጯ ለወያኔም ጭምር ስንመኝ አሁንም ቢሆን ለንስሃ እድል ታገኝ ዘንድ ነው፡ ይህ ነው የኛ የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ከግራም ከቀኝም በኤርትራውያን ይሁን በኢትዮጵያውያን ተራ ካድሬዎች ጫጫታና ድንፋታ የማይናወጠው ኤርትራዊ እምነት። መልካም ኣዲስ ግዕዛዊ ዓመተ ምህረት ለሁላችን!
:mrgreen:
Selam/ wrote:
07 Sep 2022, 18:44
Mr Meleket - Here is my simple answer: You guys are the ones that are twisting the question. If an Ethiopian supports Abiy & insults Woyane, it’s a perfect Kumbaya situation for Eritreans on ER. Whereas when a criticism is reflected against Ethiopian PM, you label that person a Woyane. I hate woyanes to my bones and disagree with those who blindly disparage Abiy but I would never call Horus a woyane just because he’s dissatisfied with the PM. Why would I? That’s like a woyane mentality: you’re dead unless you parrot back what we say.

We could argue about the historical backgrounds of Ethiopia & Eritrea but it’s irrelevant to my original comments.
Meleket wrote:
07 Sep 2022, 10:55
ኣርእስቱ ተቆልምሞ፡ ጥያቄው ወደ ኤርትራውያን ማቅናት መጀመሩን ኣስተውለን፡ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ እዪታችንን እናጋራችኋ። :mrgreen:
Selam/ wrote:
07 Sep 2022, 06:27
. . .
- There is no Eritrean political platform like ER for Eritreans to debate about their internal affairs & there is no such culture
ኤርትራውያን ስለ ሃገራቸው የሚወያዩበት የሚከራከሩባቸው መድረኮች ኣሉ፡ የኤርትራውያን ሃሳብን በሃሳብ የመሞገት የክርክርና የውይይት ባህሉም በፌዴሬሽን ግዜ ጫፍ ላይ ደርሶ እንደነበር የቅርብ ታሪካችን ይመሰክራል። በተጨማሪም ለ30 ዓመታት ከተደረገው ከነጻነት ትግሉ ኣኳያ፡ ያ ባህል ሌላ ኣዲስ 'ኣብዮታዊ' ማለትም 'ሰውራዊ' ባህልም ታክሎበታል . . . ሂስ ግለሂስ ወዘተ የሚባል ባህል።

ለግዜው እናት ሃገራችሁ ኢትዮጵያ በወያኔው መሪነት ሃገራችንን ኤርትራን በመውረሯና ከዓለም ሃያላን ሃገራት ጋር በመሞዳሞድ ሃገራችን ኤርትራን ኣጣብቂኝ ውስጥ ለማስገባት ሳታሰልስ በመስራቷ፡ ሃገራችን ኤርትራ ከሃገራዊ ደህንነቷ ኣንጻር ያን ባህል ኣዳፍናው ቆይታ ሊሆን ይችላል፡ ቢሆንም ኤርትራውያን ያመኑበትን በመናገር ስለ ኤርትራ የውስጥ ጉዳዪ በአጠቃላይ የሚወያዩበት ቀን ከትላንት ዛሬ ይበልጥ ቀርቧል ለማለት ይቻላል። ያሉት የመወያያ መድረኮችም ቀስ በቀስ ደረጃቸው ላቅ ያለ በሳል ውይይት የሚደረግባቸው እንደሚሆኑ ኣያጠራጥርም።
:lol:
Selam/ wrote:
07 Sep 2022, 06:27
....
- Most Ethiopians don’t give a sh!t about Eritrea’s internal affairs
እርግጥ ነው በኤርትራ የውስጥ ጉዳዪ ላይ፡ ኢትዮጵያውያኖቹ አጤ ኃይለሥላሴ መንግሥቱና መለስ ጣልቃ ገብተው ፍጻሜያቸው ኣላማረም። በኣሁኑ ወቅትም ወያኖቹም ሆኑ ሌሎች ኃይሎች ከዚህ ታሪክ ያልተማሩ ኣካላት ካሉ ፍጻሜያቸው ምን እንደሚሆን ሳይታለም የተፈታ ጉዳይ ነው። እርግጥ ነው ቁንጯቹ “ዓሰብን ከኢሱ ጋር ስንጋራ!” ምናምን ብሎ ዘባርቋል፡ኣንዱ ወፈፌና ወደል የውጭ ጉዳይ ቃል ኣቀባያችሁም "ኤርትራውያን የነጻነት በዓላቸውን ማክበር ኣይሹም" በማለት ዘባርቋል። ወያኖቹ ልዑላዊ መሬታችንን በመውረር ጐንደሮቹም ካርታችንን ከጦቢያ ጋር በማቆራኘት "ኣንዲት ታላቅ ኢትዮጵያ" የሚል ካርታ በመስራት በይፋ ባደባባዮቻቸው ላይ ቡራ ከረዩ ሲሉም ኣስተውለናል። ይህም ዝብረቃ፡ በኤርትራ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባት እንደሆነና መታረም እንደሚገባው የሚገልጡ በርካታ ኤርትራውያን እንዳሉ ማስገንዘብ እንወዳለን። :mrgreen:
Selam/ wrote:
07 Sep 2022, 06:27
....
- Ethiopians want to visit Eritrea but not to earn a leaving there
እንዴት እንዴት ወዳጄ፡ እንዲያ በኤርትራ የነጻነት ኃይል ኣይቀጡ ቅጣት የተቀጡት የኢትዮጵያ ሰራዊት አባላት እኮ እጂግ ብዙ ናቸው። ታድያ ኣባቶቻቸውና ወንድሞቻቸው በገፍ በወደቁበት ምድር፡ ኢትዮጵያውያን በምን ሂሳብ ነው ኤርትራ ውስጥ ለመኖር የሚቋምጡት ወዳጄ። ወዳጄ በዚህማ ቀልድ የለም፡ እንዲያ ከሆነ’ማ ያ ሁሉ መስዋእትነትና የነጻነት ትግል ፋይዳ ቢስ ነው ማለት ነው።

ደግሞስ በወያኔ በውድቅት ሌሊት ጥቃት የተፈጸመባቸው የኢትዮጵያ ሰራዊት ኣባላትስ ኤርትራን ለመጐብኘት ነው እንዴ ኤርትራ ገብተው የነበሩት፡ ህይወታቸውን ለማትረፍና ለመኖር ኣይደለም እንዴ? እነ ኣንዳርጋቸው ጽጌና ብርሃኑ ደምሂቶችም ኢዜማዎችም ወዘተዎችም ለጉብኝት ነበር ኤርትራ የሄዱት?
:lol:
Selam/ wrote:
07 Sep 2022, 06:27
....
- Some psycho Eritreans like yourself can’t spend a day without craving Ethiopia
ኢትዮጵያ ወያኔ የተባለውን ውንጭላዋን ማሰር ካልቻለች፡ ወፈፌ ልጆቿ የኤርትራን ደንበር እየጣሱ በልዑላዊ የኤርትራ ግዛት ውስጥ ችግር ሲፈጥሩ በአቅም ማጣት ወይም በሌላ ምክንያት ኢትዮጵያ ኣስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ ካልቻለችና ከተሳናት፡ እኛ ኤርትራውያን አይደለም ለቀን ይቅርና ለደቂቃና ለሰከንድ ኣይናችንን ኢትዮጵያውያንን በዓይነ ቁራኛ ከመመልከት ባንቦዝን፡ ኢትዮጵያውያን ምን እያሰቡና እየተባባሉ ነው በማለት ብንከታተላቸው፡ የማታ ማታ ጦሳቸው ኤርትራችንን ዋጋ እንዳያስከፍላት፡ ማለትም ኤርትራችንን ከመውደድና ኤርትራችንን ከመከላከል የተነሳ መሆኑን ኢትዮጵያውያን ወንድሞቻችንና እህቶቻችን በኣጠቃላይ ሊገነዘቡት ይገባል። :mrgreen:
Selam/ wrote:
07 Sep 2022, 06:27
....
- Many Eritreans want to live in Addis
ይህ ፍጹም ውሸት ነው። ኤርትራውያን በሃገራቸው ይኖራሉ። ጥቂት የማይባሉ ኤርትራውያን በተቀረው ዓለም እንደሚኖሩት ሁሉ የተወሰኑት ደግሞ ኣዲስ ኣበባ ውስጥ ቢኖሩ ወይ ለመኖር ቢሹ ወይም ወደሌላ ስፍራ እንደመሸጋገሪያነት ቢጠቀሙባት ምንም የሚገርም ነገር የለውም። የኢትዮጵያ መንግሥት ይህንን ካልፈለገ፡ ኤርትራውያኖቹ ወገኖቻችን ኣዲስ ኣበባ ውስጥ የማይኖሩበት ህግጋት ማርቀቅና መተግበር ነው። ሌላ ምንም ጣጣ ዬለውም። ኢትዮጵያውያን እኮ ኤርትራ ውስጥ በብዛት የማይኖሩበት ምክንያት፡ ኤርትራ የኤርትራውያን ብቻ መሆኗ በሚገባቸው ቋንቋ ስለተነገራቸውና በደንብ ስለገባቸው ነው። ኢትዮጵያ ደግሞ ከፈለገች እንዲህ ዓይነት ህግጋት ብትተገብር መብቷ ነው። :lol:
Selam/ wrote:
07 Sep 2022, 06:27
....
- Ethiopia should deport all illegal Eritreans
ህጋዊ ኣይደሉም የተባሉት ዜጎቻችን ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ፡ በህጋዊ መንገድ ህጋዊ ዓለም ዓቀፋዊ ሰብኣዊ መብታቸውን ማክበር ነው። ዜጎቻችን ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲኖሩ ኣልፈለጋችሁም፡ ሰብስቡና ንገሯቸው፡ ካሻቸው ወደ ኤርትራ ካሻቸው ወደ ሌላ 3ኛ ሃገር የሚሄዱበትን መብታቸውን መጠበቅ ነው፡ ሌላ ኣማርኛ ወይም ትግርኛ ወይም ኦሮምኛ ሆነ ቅማንትኛ መፍትሄ ኣያስፈልገውም ጕዳዩ፡ ጉዳዩ የሰብኣዊ መብት መከበርን ብቻ ይጠይቃልና። ኣይደለም እንዴ? :mrgreen:

Meleket
Member
Posts: 4008
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Meleket » 08 Sep 2022, 05:15

ወዳጃችን Horus ጉራጌን ከብልጽግና ቅኝ ግዛት ነጻ ለማውጣት መወዬንህን ሰማን (ወየነ ማለት እምቢ ኣልገዛም ኣለ ማለት ነው ጥሬ ቃሉ) ለቀልድ ያህል ነው። :mrgreen: እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ከኢኣር ኤርትራውያን ኣንዱ እንደመሆናችን መጠን፡ አንዳንድ ሃሳቦችን እናካፍልህ፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

ወያኔን እኛ ኤርትራውያን ኣልዘራነውም፡ ለዘመናት ግፍ ተፈጽሞብናል ብለው በሚያስቡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጥቂት ትግሬ ተማሪዎች ኣማካኝነት የተፈጠረ ማለትም የተዘራ ድርጅት ነው። በትግሉ ወቅት ከኤርትራውያን ድጋፍ ያገኝ ነበር፡ እዎን ያገኝ ነበር። ልክ እነ ብርሃኑ ነጋና ኣንዳንርጋቸው ጽጌ በትግላቸው ወቅት ከኤርትራ ያገኙት እንደነበረው ድጋፍ መሆኑን ተገንዘብ።

የኢኣር ኤርትራውያን መሻት፡ “ትግሬዎችና ሌሎች ብሄሮች ማለትም ኢትዮጵያውያን እርስ በእርስ በማያባራ ጦርነት እንድንገባላቸው ነው” ማለትህ ይህም የሁላችን የኢኣር ኤርትራውያንን ፍላጐት ኣይወክልም። የአንድና ሁለት ተራ ካድሬዎችና የጦርነት ጥቅመኞች ፍላጐት ሊሆን ግን ይችላል። የኣብዛኛው ሰላም ፈላጊ ኤርትራዊ ፍላጐትም ይህ ኣይደለም። ለምሳሌ እዚሁ መረጃ ላይ እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንዲህ ኣድርገን ኣንዳንድ ጦርነት ናፋቂዎችን ነውር ነው ለማለት ሞክረናል። https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... p#p1282899

"የትግሬ ችግር የፖለቲካ ችግር ነው ኢትዮጵያውያን ይፈቱታል" ያልከው የኛ የኤርትራውያን ምኞትም እርሱ ነው። ኣንዳንዴ በውድቅት ጨለማ የኢትዮጵያ ሰራዊት ላይ ኣደጋ ሲጥሉባችሁ፡ በጠቅላያችሁ ግብዣ መሰረት ለኢትዮጵያ ሰራዊት የቂጣም ጭምር እገዛና እርዳታ የምናደርገውም ለኢትዮጵያውያን ሰላም ካለን የልብ መሻት በመነሳት ነው። ኢትዮጵያ ትግራይ ከተባለችው ክልሏ ጋር ያላትን ችግር ከፈታች፡ የቀጠናችን ችግር በእጂጉ ተፈታ ማለት ነው። ኣምላኽ ይህንን ያሳዬን።

መልካም ኣዲስ ግዕዛዊ ዓመተ ምሕረት ለሁላችን ያድርግልን!
:mrgreen:
Horus wrote:
07 Sep 2022, 20:40
የኢ አር ኤርትራዊያን በእጅጉ የሚበሳጩት ለምንድን ነው? እነሱ እራሳቸው የፈጠሩት፣ መርተው ደግፈው አዲሳባ ያስገቡት ወያኔ አሁን ለነሱም ካንሰር ስለሆነ (የዘሩት ስለበቀለ) አሁን ደሞ እነሱ የሚገልጉት የትግሬና ኢትዮአጵያ የማያባራ ጦርነት ገብተንላቸው፣ በዚያም ሳቢያ ኢትዮጵያ ደህይታ ተንኮታኩታ ተመልሳ የነሱ መጫወቻ እንድትሆን ነው ፍላጎታቸው ። የምጣዱ እያለ የሰፌዱ ተንጣጣ ይባላል! የትግሬ ችግር የፖለቲካ ችግር ነው ። ኢትዮጵያዊያን ይፈቱታል ። እዚም እዛም ቀምባ ቀምባ የሚሉ የውጭ ሃይሎች የራሳችሁን ቂጣ ጋግሩ እንላለን!!!

Selam/
Senior Member
Posts: 14407
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Selam/ » 08 Sep 2022, 05:38

አቶ መለከት - ከመሀል ዳኛነት ወደአግድም ዳኝነት እየተቆለመምክ ነው።

በጥቅሉ “እኛ ኤርትራውያን” ብለህ ስታበቃ፣ አይ ሁላችንም አንድ አይደለንም ማለትህ ቀልድ ነው። “እኛ” ብሎ ሁሉንም ህዝብ በአንድ ገንዳ የሚጠፈጥፍ ካድሬ ብቻ ነው። ይኸ እንዳይሆን ስለራስህ አስተያየት ብቻ አውራ። የተሳሳተውን ኤርትራዊ ሳትገስጽ፣ ለምን ኢትዮዽያዊው ኤርትራዊውን ተቸ በማለት ዘው ማለትህ ፍርደ ገምድል ዳኛ ወይንም ድርብ ካድሬ ያስብልሀልና ቤትህን ቀድመህ አጽዳ የሌሎችን ጉድፍ ለመንቀስ ከመሞከርህ በፊት።

የወያኔ ካድሬ እንዳለ ሁሉ፣ የሻቢያ ካድሬም ቢርመሰመስ ምን ይደንቃል።
የወያኔ ደንቆሮ እንዳለ ሁሉ፣ የሚንጨረጨር ኤርትራዊ ካድሬ መኖሩ አያስደንቅም። ታዲያ የመሀል ዳኛ ማለት ሁለቱንም የሚሞግት እንጂ በአንድ በኩል “እኛ” እያለ የሌላውን ስህተት ሲያይ ብቻ የሚገነፍል አይደለም።
Meleket wrote:
08 Sep 2022, 04:42
ወዳጃችን Selam/ጥያቄውን ዬቆለመመውን ሰው ከመወጠር ይልቅ፡ ኤርትራውያንን በደፈናው ለመውቀስ መሞከር ስህተት ነው። ኢትዮጵያዊውን ጠቅላዪ ኣብዪን መልካም ሲሰራ ማወደስና ማበረታታት፡ ሲዘባርቅና ቃል ኣቀባዮቹም ሲዘባርቁ፡ ከኤርትራችን ጥቅም ኣኳያ ስህተቱን እየነቀስን እንወቅሰዋለን፡ ይህም ይታረም ዘንድ በማለም ነው። ታዲያ እዚህ መረጃ ላይ ኣብዪን የወቀሰ ሁሉ ኤርትራውያን “ወያኔ” ብላችሁ ታጠምቁታላችሁ ያልከው፡ እጂግ ትልቅ ስህተት ነው። ብዙሃን ኤርትራውያንን ከጥቂት ተራ ካድሬዎች ጋር በእጂጉ ኣምታትተሃል።

ለምሳሌ ወዳጃችን Horus ኣብዪን ስለወቀሰ ወይም ስለተቃወመ፡ ወያኔ የሚሉ ኣካላት ካሉ፡ እነሱኑ መሞገት ነው እንጂ፡ ድፍን ኤርትራውያንን መፈረጅ መልካም ኣይደለም። ደግሞስ እነዚህ ተራ ካድሬዎች Horusን “ወያኔ” ስላሉት ወያኔ ነው ማለት ኣይደለም፡ ደርግ ሊሆን ይችላል፡ የጉራጌ ነጻ ኣውጭ ሊሆን ይችላል ኢዜማ ሊሆን ይችላል ነጻ ኢትዮጵያዊ ምሁር ወዘተ ሊሆን ይችላል። ኣንተው ራስህ እነዚህ "የአጋሜነት የወያኔነትና የጁንታነት ኣጥማቂ" ተራ ካድሬዎችን :mrgreen: ለማጋጋል በሳቅህና በፈገግታህ ስታጅባቸው ባንድ ወቅት ያደረግከውን ራስህ ታውቀዋለህ፤ እኛም “ዘመድ ከዘመዱ ኣህያ ካመዱ” ብለን ምልከታችንን ኣጋርተህን እንደነበር ኣትስተውም። ከነሱ በምን ተለዬህ? https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 3#p1322103

እኛን ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በነጻነት በማሰባችን፡ እንደ ተራ ካድሬዎች ከጐርፉ ጋር ባለመነዳታችን፡ ወይም “በአሰገድኛ ኣገላለጽ” ‘እረኛ እንዳሰማራው ከብት በተወሰነ ስፍራ ብቻ መጋጥ እንደተፈቀደለት ከብት እንድንሆን’ ባለመፍቀዳችን፡ ተራ ካድሬዎች እኛንም ኣጋሜ ጁንታ ወያኔ ወዘተ የሚል ስም ሊሰጡን ሲፍጨረጨሩ ኣይተሃል። እላይ እንደገለጽንልህ ኣንዳንዴም ኣሁን እየወነጀልካቸው ላለሀው ኣካላት ባልደረባቸው ሆነህ በፈገግታ ስታጅባቸውም ኣስተውለንሃል። በመሆኑም “በወንድሞችህ በኤርትራውያን ተራ ካድሬዎች ዓይን ያለውን ጉድፍ ለማውጣት ከመሞከርህ በፊት እራስህ ዓይን ውስጥ ያለውን ግንድ ለማስወገድ ብትሞክር” ኢትዮጵያዊ ውበትህ ይበልጥ ይደምቃል፡ የሚል ኤርትራዊ ጭዋነት የተላበሰ ምክራችንን ኣጋርተንሃል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ኩራት ጭዋነትና ትህትና ጭምር።

ሰላም ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ለበጥባጯ ለወያኔም ጭምር ስንመኝ አሁንም ቢሆን ለንስሃ እድል ታገኝ ዘንድ ነው፡ ይህ ነው የኛ የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ከግራም ከቀኝም በኤርትራውያን ይሁን በኢትዮጵያውያን ተራ ካድሬዎች ጫጫታና ድንፋታ የማይናወጠው ኤርትራዊ እምነት። መልካም ኣዲስ ግዕዛዊ ዓመተ ምህረት ለሁላችን!
:mrgreen:
Selam/ wrote:
07 Sep 2022, 18:44
Mr Meleket - Here is my simple answer: You guys are the ones that are twisting the question. If an Ethiopian supports Abiy & insults Woyane, it’s a perfect Kumbaya situation for Eritreans on ER. Whereas when a criticism is reflected against Ethiopian PM, you label that person a Woyane. I hate woyanes to my bones and disagree with those who blindly disparage Abiy but I would never call Horus a woyane just because he’s dissatisfied with the PM. Why would I? That’s like a woyane mentality: you’re dead unless you parrot back what we say.

We could argue about the historical backgrounds of Ethiopia & Eritrea but it’s irrelevant to my original comments.

Sabur
Member
Posts: 1364
Joined: 11 Aug 2018, 07:41

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Sabur » 08 Sep 2022, 05:55

Boy:
You can moan and biicth till hell freezes over, Eritreans will continue to protect Eritrean interest from flip-floppers, vultures and peddlers like you EVERYWHERE and EVERYTIME.

This Eritrean Tenacity, that YOU do not have, is killing you inside out, ብጽብጽ ቅራ ቅንቦ.

There is NOTHING YOU, the peddler, the wimp, and the flip-flopper, can do about it.

Eritreans know damn well how the mentality of the flip-floppers, vultures and sycophants like YOU operates.

Selam/ wrote:
07 Sep 2022, 14:56
Filthy mouth, Sabur - Insulting a country collectively shows only how tiny & inferior you are. I am not a closed-minded person like yourself & I have visited Asmara before & I don’t hesitate to travel there again. Let alone Eritrea, I also want to visit tiny Djibouti. But I don’t want to live in either country because there is nothing for me to do.

If there is an Eritrean discussion forum, tell me just one thing that you often debate about? Yet, I am not የእርጎ ዝንብ like yourself and don’t want to even take a peek.

Sabur wrote:
07 Sep 2022, 07:55

I personally would not even pee to that shiiitt place where the fvck you come from let alone visit.

Visiting Eritrea will be your unfulfilled dream forever.

Eritreans are in ER and EVERYWHERE to protect Eritrea from Vultures and Meddlers like you and Horse, and there is NOTHING you can do about.

Selam/
Senior Member
Posts: 14407
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Selam/ » 08 Sep 2022, 07:00

ወራዳ ቅጫማም - እኔም እኮ ያልኩት ስለ ኢትዮዽያ እንጂ፣ ስለ ኤርትራ አያገባኝም ነው። እንዳተ ቀላዋጭ አይደለሁም፣ እሰው ጓዳ ዘው ብዬ አልገባሁም። በነገራችን ላይ፣ እንዳንተ እርምጥምጥ ስለሆኑት የዚህ ፎረም ቀላማጆች እንጂ ስለሁሉም ኤርትራውያኖች አልተናገርኩም። ግን ትንሹ የወያኔ ወንድም ስለሆንክ፣ “እኛ ኤርትራዊ” እያልክ ሁሉንም በአንድ ሙቀጫ ለመጠፍጠፍ ትዘባርቃለህ። ወስፉታም።
Sabur wrote:
08 Sep 2022, 05:55

Boy:
You can moan and biicth till hell freezes over, Eritreans will continue to protect Eritrean interest from flip-floppers, vultures and peddlers like you EVERYWHERE and EVERYTIME.

This Eritrean Tenacity, that YOU do not have, is killing you inside out, ብጽብጽ ቅራ ቅንቦ.

There is NOTHING you can do about it.

Eritreans damn well know how the mentality of the flip-floppers, vultures and sycophants like YOU operates.

Post by Sabur » 08 Sep 2022, 07:11

ብጽብጽ ቅራ ቅንቦ

Again, you can moan and biicth till hell freezes over, Eritreans will continue to protect Eritrean interest from flip-floppers, vultures and peddlers like YOU EVERYWHERE and EVERYTIME.

Eritreans damn well know how the mentality of the flip-floppers, vultures and sycophants like YOU operates.

There is NOTHING YOU can do about it.

Selam/ wrote:
08 Sep 2022, 07:00

Post by Selam/ » 08 Sep 2022, 07:18

ወስፉታም - እኔም ሀገሬን ከአንዳንድ ከእርጎ ዝንብ ኤርትራውያን ቀላዋጮችና ከከሃዲ ወያኔዎች አጥብቄ እጠብቃታለሁ። What about that? KIFFU!

Sabur wrote:
08 Sep 2022, 07:11

Post by Sabur » 08 Sep 2022, 07:28

Who? You, the WIMP who cries over an open forum.

Any country can not be protected by the WIMP mentality like yours. I am talking about YOU, the WIMP, The Flip-Flopper and the VULTURE.

Selam/ wrote:
08 Sep 2022, 07:18

Post by Selam/ » 08 Sep 2022, 07:51

በነጋ ቁጥር ኢትዮዽያ እንዴት አደረች የምትል ቀላዋጭ - ከአንተ የተለየ ሃሳብ ካለኝ ወላዋይ ነኝ ማለት ነው? ከደረቅ ወያኔዎች ድንጋይ የተጠረብክ ዶማ ብጤ ነህ። እናንት አንዳንድ ሰሜኖች ለምን ደረቅ እንደሆናችሁና በአፍንጫችሁ እንደምታስቡ ይገርመኛል። ድንጋይ ራስ!

Sabur wrote:
08 Sep 2022, 07:28

Post by Sabur » 08 Sep 2022, 08:00

A WIMP Mentality like YOURS that cries over an OPEN FORUM can not protect a Country. Period !! ኣራት ነጥብ !!

Selam/ wrote:
08 Sep 2022, 07:51

Post by Selam/ » 08 Sep 2022, 08:08

በነጋ ቁጥር ኢትዮዽያ እንዴት አደረች ሳትል እህል የማትቀምስ ድንጋይ ራስ - እዚህ ቀኑን ሙሉ ስለተንጨረጨርክና ስለቀላወጥህ ለሀገርህ ምን የፈየድክ ይመስልሃል? ወሮበላ!
Sabur wrote:
08 Sep 2022, 08:00

A WIMP Mentality like YOURS that cries over an OPEN FORUM can not protect a Country. Period !! ኣራት ነጥብ !!

Selam/ wrote:
08 Sep 2022, 07:51
በነጋ ቁጥር ኢትዮዽያ እንዴት አደረች የምትል ቀላዋጭ - ከአንተ የተለየ ሃሳብ ካለኝ ወላዋይ ነኝ ማለት ነው? ከደረቅ ወያኔዎች ድንጋይ የተጠረብክ ዶማ ብጤ ነህ። እናንት አንዳንድ ሰሜኖች ለምን ደረቅ እንደሆናችሁና በአፍንጫችሁ እንደምታስቡ ይገርመኛል። ድንጋይ ራስ!

Sabur wrote:
08 Sep 2022, 07:28

Who? You, the WIMP who cries over an open forum.

Any country can not be protected by the WIMP mentality like yours. I am talking about YOU, the WIMP, The Flip-Flopper and the VULTURE.

Selam/ wrote:
08 Sep 2022, 07:18
ወስፉታም - እኔም ሀገሬን ከአንዳንድ ከእርጎ ዝንብ ኤርትራውያን ቀላዋጮችና ከከሃዲ ወያኔዎች አጥብቄ እጠብቃታለሁ። What about that? KIFFU!

Sabur wrote:
08 Sep 2022, 07:11

ብጽብጽ ቅራ ቅንቦ

Again, you can moan and biicth till hell freezes over, Eritreans will continue to protect Eritrean interest from flip-floppers, vultures and peddlers like YOU EVERYWHERE and EVERYTIME.

Eritreans damn well know how the mentality of the flip-floppers, vultures and sycophants like YOU operates.

There is NOTHING YOU can do about it.

Selam/ wrote:
08 Sep 2022, 07:00
ወራዳ ቅጫማም - እኔም እኮ ያልኩት ስለ ኢትዮዽያ እንጂ፣ ስለ ኤርትራ አያገባኝም ነው። እንዳተ ቀላዋጭ አይደለሁም፣ እሰው ጓዳ ዘው ብዬ አልገባሁም። በነገራችን ላይ፣ እንዳንተ እርምጥምጥ ስለሆኑት የዚህ ፎረም ቀላማጆች እንጂ ስለሁሉም ኤርትራውያኖች አልተናገርኩም። ግን ትንሹ የወያኔ ወንድም ስለሆንክ፣ “እኛ ኤርትራዊ” እያልክ ሁሉንም በአንድ ሙቀጫ ለመጠፍጠፍ ትዘባርቃለህ። ወስፉታም።

Right
Member
Posts: 3787
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Right » 08 Sep 2022, 08:10

can not protect a Country
None of your fn business. Worry about your fake country.

The Republic of Afar is the only legitimate state in the Red Sea. Soon it will deport all Hamasseins from the region.

Horus
Senior Member+
Posts: 34622
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Horus » 08 Sep 2022, 13:54

meleket,
መጀመሪያ ነገር፣ እኔ ወየነ እንደ ሚባለው ቃል የምጠላው ትግርኛ የለም ። እኔ የራሴ እምቢ አለኝ፣ እንኬ ይባላል! የመስመር ዳኛ መሃል ዳኛ የሚባለውም እኔ አይገባኝም። ሻቢያ ትህነኝ ስለምወለዱ ለኛ ተወው! እኔ ኤርትራዊ የኢትዮጵያ ተማሪዎች መች አኛ ኤርትራዊ እንጂ ኢትዮጵያዊ አይደለንም ብለው ከተማሪ ድርጅቶችችን መቼ እንደ ወጡ አውቃለሁ። ትግሬዎችም እንዲሁ በየድርጅቶቻችን መጠቀሚያ ማቺኖቻችን ሁሉ ዘርፈው መች እንደ ተገነጠሉ የማውቅ ሰው ነው። አዲስ አበባ ስትገቡም ሻቢያዎች ምን ታደርጉ እንደ ነበር አውቃለሁ ። እርግጥ እኔ ኤርትራዊያን ይበልጥ ግልጽና ብዙ ማለስ ስለሌላቸው ከትግሬ ጋር አላደርጋቸውም። ይበልጥ ይስማሙኛል !

ቁም ነገሩ ግን ይህ ነው ። ኤርትራም ሆነ ትግሬ ሁል ግዜ ነጻ አውጪ ትግል ላይ ናቸው! ይህ ጥሩ ሳይኮሎጂ አይደለም ። የሰው ልጅ በፐርማነንት ፍርሃት ሊኖር አይችልም። ይህ አንዱ ነገር ነው ። ሌላው ደሞ ሳይኮሎጂስቶች ክሎዠር የሚሉት ነገር አለ ። ኤርትራ ኢትዮያዊ አይደለንም ብለው አገር ከሆኑ በኋላ ነጋ ጠባ ስለኢትዮጵያ ህይወት መጨነቅ ወይም በኢትዮጵያ ላይ ኢንፍሉወንስ ለማግኘት መጣር (መሃል ዳኛ መሆን) እራሱ ኤርትራዊያን ሳይኮሎጂካሊ ከኢትዮጵያ አለመገንተላቸውን ይመሰክራል ።

የኔ ሃሳብ ወይ በደምብ እንፋታ! ወይ በደምብ ታርቀን እንዋሃድ! ምን ይመስልሃል!!! በኢትዮጵያ ኳስ ጨዋታ የኤርትራ መሃል ዳኛ ስለማንፈልግ ማለት ነው!!!

የኬር አክራሚ!!! መልካም አዲስ አመት ማለት ነው!

Selam/
Senior Member
Posts: 14407
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በአሁኑ የትግሬ ጦርነት የኢትዮጵያ ሰራዊት የመዋጋት ሞራል ዝቅተኛ ይሆናል! ለምን?

Post by Selam/ » 08 Sep 2022, 19:02

እኔ በብላሽ የሚያገለግል የውጪ ሀገር የመሀል ዳኛ በዚህ ዘመን በመገኘቱ ተመችቶኛል። ለምን በነፃ አገለገለ ብዬም አልጠይቅም። ሥራ ከሚፈታ፣ ምናለበት ቢዳኘን? መጥተው የሄዱትም ሄደው የመጡትም፣ በጎዶሎ ወያኔዎች ምክንያት ነው።

ታዲያ አሁን ለነፃ ዳኝነቱ ማካካሻ፣ አፍንጫቸውን ኢትዮዽያ ውስጥ፣ ሳንባቸውን ደግሞ አስመራ ላይ አድርገው ነፍሳቸውን ቢፈውሷት ምን አለበት? ዳኝነቱን ሲያጓድሉ፣ አፍንጫችሁን ሰብስቡ እንላቸዋለን።
Horus wrote:
08 Sep 2022, 13:54

Post Reply