ህወሓት ከአማራ ክፍለ ሀገር ለቅቄ ልወጣ ነው እያስወራች ነው ይባላል። ብቻ ከደብረሲና አሜሪካ ተመለሽ ብላኝ ነው አይነት ዜማ እንዳይሆን። ከወጣችም ሙልጭ ብላ ቅድመ-ወያኔ ከነበረው የወሎ እና ጎንደር ክፍለ ሀገር ትውጣ። TPLF should not have any business in Raya Korem Alamata, Woleqait and Humera - just leave and save the untimely death of thousands of Tigres.
ይህን ብቻ አይደለም እኛ መስማት የምንፈልገው የጎሳ ክልል ፌደሬሽን እና ደደቢት ኢ-ህገ መንግስት ሙሉ በሙሉ ስህተተኛ እንደሆነ በመጸጸት ወያኔ የሚባለው ድርጅት እንደማያስፈልግ ማሳወቅ። እነርሱ ሙተው የትግራይ ህዝብ እንድኖር ከፈለጉ በቁማቸውም እኮ እውነትት መቀበል ጀግንነት ነው። ጀግና በቁሙ ነው ስቃይ የሚመርጠው ሞት እኮ የፈሪዎችም ነው። ፈሪዎች ላለመሰቃየት ሞት ይመርጣሉ። ስለዚህ እምበር ተገዳላይ ማለት እኮ በቁም ለህዝብ ሲባል ሽንፈትን መቀበል ሊሆን ይችላል።
የትግራይ ህዝብ ድል የሚያደርገው እንደ አማራ ህዝብ ጸረ-ጎሳ ፌደሬሽን እና ጸረ-ጎሳ ፓለቲካ ፓርቲ አቋም ኑሮት ሲታገል ነው። ከዚህ ውጭ የትግራይ ህዝብ በኪሳራ ይኖራል። Standup and fight against Ethnic Federation and its tribal constitution. Let the organization called Woyane be history - it should not exist any more in Tigray so should not those other tribal organization created in its image - now eating the lives of thousands of Amhara people and others in Wollega, Arusi, etc.