
Natnael Mekonnen
otSdenrospmm2huh54869i0l71h43m95m6
1
h
m97c95ghta7u3fuiu9164a9f
·
መረጃ ምዕራብ ግንባር.

በምዕራብ ግንባር ሸረሪና፣ ነጭ ድንጋይ፣ በረከት በተደረገው ጦርነት የሀገር መከላከያ ሰራዊት ጁንታውን ክፉኛ ከመቅጣቱ በተጨማሪ ከአምስት በላይ የጁንታውን ምሽጎችን ሰብሮ ተቆጣጥሯል።
ጦርነቱ የተካሄደው ተከዜ ወንዝ ዳርቻ ሲሆን ከመከላከያ ሰራዊቱ ዱላ የተረፈው የጁንታው ታጣቂ ወደኋላ እየሸሸ ማምለጫ በማጣት የተከዜን ወንዝ ሊሻገሩ ሲሞክሩ በርካታ ቁጥር ያላቸው በተከዜ ወንዝ ተወስደዋል።
በሱዳን የሚገኙት የጁንታው ታጣቂዎች እና አመራሮች የተከዜ ወንዝ የተፋቸውን ሬሳዎች እየሰበሰቡ እንደሆነ ታውቋል።
ይህም ከዚህ ቀደም ሲያደርጉት እንደነበረው ታጣቂዎችን "ንፁህን ተገለው ወንዝ ውስጥ ተጥለዋል" በማለት ሊጠቀምበት መሆኑ ታውቋል።