ገረመው ደምቦባ! ጉራጌ ያልተዘመረለት፣ ያልተዘፈነለት የኢትዮጵያ ግንድ !! አዲስ አበባ ስትወለድ የነበረው ጉራጌ!! የዚህ ሰው ታሪክ ፊልም መሰራት አለበት!!!
ይህን አስገራሚ ታሪክ ስሙ! ኢትዮጵያ ለመጀምሪያ ግዜ በኦለምፒክ እንድትካፈል ያደረገው ጉራጌ ነው !!
Last edited by Horus on 08 Sep 2022, 03:08, edited 6 times in total.
Re: ገረመው ደምቦባ! ጉራጌ ያልተዘመረለት፣ ያልተዘፈነለት የኢትዮጵያ ግንድ !! አዲስ አበባ ስትወለድ የነበረው ጉራጌ!!!!
ጫማ ሳም! ጫማ ሳም አሉኝ! እንዴት ጫማ እስማለሁ ሻምፒዮን ሆኜ? ገረመው ደምቦባ!!!
Re: ገረመው ደምቦባ! ጉራጌ ያልተዘመረለት፣ ያልተዘፈነለት የኢትዮጵያ ግንድ !! አዲስ አበባ ስትወለድ የነበረው ጉራጌ!!!!
Last edited by Horus on 07 Sep 2022, 03:53, edited 1 time in total.
Re: ገረመው ደምቦባ! ጉራጌ ያልተዘመረለት፣ ያልተዘፈነለት የኢትዮጵያ ግንድ !! አዲስ አበባ ስትወለድ የነበረው ጉራጌ!!!!
የመጀምሪያው የኢትዮጵያ ጥይት ፋብሪካ የጀመረው ክስታኔ የገረመው አባት ያዲስ አበባ ቆርቋሪ ያገር አቢ ደምቦቤ !!! ማ ! ያርዳ ? የቀብረ! ማ ይንገር የነበረ ! ምነው ምኒልክ በህይወት ብትኖር !!! የመጀመሪያ መድፍ ለአጼ ቴዎድሮስ የሰሩለት ወንድሞቻችን ጋፋቶች ናቸው !! ATM ለመጀምሪያ ግዜ ኢትዮጵያ ያስገባው ጉራጌ ነው !!!
Re: ገረመው ደምቦባ! ጉራጌ ያልተዘመረለት፣ ያልተዘፈነለት የኢትዮጵያ ግንድ !! አዲስ አበባ ስትወለድ የነበረው ጉራጌ!!!!
አቢሸ ዬበልለ ለኳ ያሸንት ዬዎሪ!!! ክቡር ታሪክ ለሰጣችሁን ክቡር አባቶች !!! አሚትሽ ለኪያ ያሻናት ዬዎሬ !!!
Re: ገረመው ደምቦባ! ጉራጌ ያልተዘመረለት፣ ያልተዘፈነለት የኢትዮጵያ ግንድ !! አዲስ አበባ ስትወለድ የነበረው ጉራጌ!!!!
የወረስነው ባንዲራ ነው! የወረነው ጀግንነት ነው! ጉራጌ ራሱን የሚገዛ ነጻ ሕዝብ ነው !!!
Re: ገረመው ደምቦባ! ጉራጌ ያልተዘመረለት፣ ያልተዘፈነለት የኢትዮጵያ ግንድ !! አዲስ አበባ ስትወለድ የነበረው ጉራጌ!!!!
ጉራጌ ኢትዮጵያን የገነባ ሕዝብ ነው! በጉራጌ ላይ ኮማንድ ፖስት የባለጌ ቀይ መስመር ዝላይ ነው! ግዙፍ ስህተት !!!!