Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Must See: የተማረኩት የትግራይ መካላከያ ሃይሎች ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ነው

Post by Thomas H » 05 Sep 2022, 13:56

Fitwi Meles

ቅዱስ መሓሪ፣ የአአ ነዋሪ ነው። ትግራይ ቤተሰቡ ለመጠየቅ ሄዶ መንገድ ተዘግቶበት በአላማጣ አድርጎ ሲመጣ ያዙት። ይኸው ሙርከኛ ብለው አቀረቡት። የሙርከኛ ድርቀት ስያጋጥምህ እንዲህ ነው።







Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must See: የተማረኩት የትግራይ መካላከያ ሃይሎች ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ነው

Post by Thomas H » 05 Sep 2022, 14:03

እፍረት የሚባል ነገር እኮ የላቸውም
Robel Hayelom

ከ 8 ቀን በፊት ከ ጎሮ ታፍሶ የተወሰደ አብሮኝ ጋራዥ የሚሰራዉ ጓደኛዬን ፋና ቲቪ ላይ ምርኮኛ ተብሎ ቀርቦ አየሁትኝ ። እኔ ና ያካባቢዉ ሰዎች በጣም አፍረናል በ መንግስት ስራ ።
አሁን አንድ የ ጉራጌ ተወላጅ በ ሜሴንጀር ደዉሎ ያለኝ ።

Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must See: የተማረኩት የትግራይ መካላከያ ሃይሎች ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ነው

Post by Thomas H » 05 Sep 2022, 14:08

የሚገርመው ደግሞ የትግራይ ምርኮኞች ጦር ሜዳ ውስጥ ጥይትን ሳይፈሩ ኮሮናን ፈርተው ማስክ አድርገዋል

Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must See: የተማረኩት የትግራይ መካላከያ ሃይሎች ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ነው

Post by Thomas H » 05 Sep 2022, 14:17

የሳውዲ ተመላሾችም ምርኮኞች ሆነዋል

Benedictionem Gentis

እዚ ኣብ ታሕቲ ዘሎ መንእሰይ ትውልዲ ዓዱ ራያ ጨርጨር ኾይኑ ስሙ ሓጋዚ ሃይሉ ይባሃል ኣብ ቀረባ እዋን ካብ ስዑዲ ዝተመለሰ እዩ። መንግስቲ ኢትዮጵያ ሙሩኻት ኢሉ ፕሮፓጋንዳ ይሰርሐሎም ካብ ዘለዉ ንፁሃት ኣሕዋትና ሓደ እዩ።

እዘን ኣብ ታሕቲ ዘለዋ ስእልታት ኣብ ሱዕዲ እናሃለወን ካብ ስዑዲ ምስተመለሰ መራኻብቲ ሓፍሽ ኢትዮጵያ ምሩኽ ኢለን ካብ ዝጠቅዕኦ ኣሰእል ዝተወሰዳን እየን።




Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must See: የተማረኩት የትግራይ መካላከያ ሃይሎች ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ነው

Post by Thomas H » 06 Sep 2022, 09:20

Imagine a TDF fighter with green-yellow-red armband
Imagine a PoW with neat and well-cut hair




Post Reply