Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

በዳንኤል ክብረት የተደራጀው በጎ ሰው ሽልማት ለመሸለም ከእጩነት እራሴን አግልያለሁ - ፕሮፌሰር እንድርያስ እሸቴ

Post by sarcasm » 03 Sep 2022, 09:07

ፕሮፌሰር እንድርያስ ልክ ናቸው አስባችሁታል ዳንኤል ክብረት በጎሰው ስላችሁ በዳንኤል ክብረት ገዳይ ሰዉ እንጂ በጎሰው አይሸለምም

Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)

ከእጩነት እራሴን አግልያለሁ!

#Ethiopia | ነሐሴ 29 ቀን 2014ዓ.ም በመምህርንት የበጎ ሰው ሽልማት ለመሸለም እጬ መሆኔን የሚገልፅ ደብዳቤ ደርሶኛል::
አሁን በሀገራችን ባለው ከባድ እና አስጨናቂ ፈተና ከእጩነት እራሴን አግልያለሁ::
ከህዝብ በኩል በማፈቅረው የመምህርነት አገልግሎት የሰየሙኝን ሁሉ ከልብ አመሰግናለህ::

ከሰላምታ ጋር
አንድርያስ እሸቴ
***
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: በዳንኤል ክብረት የተደራጀው በጎ ሰው ሽልማት ለመሸለም ከእጩነት እራሴን አግልያለሁ - ፕሮፌሰር እንድርያስ እሸቴ

Post by sarcasm » 05 Sep 2022, 20:20

❗Professor Andreas Esthete, a giant in #Ethiopia Sociopolitical history in the last 60 years declined an "award" to be given by
@danielkibret
a major perpetrator of #TigrayGenocide

❗A rare quality in #Ethiopia, where decency is lost & intellectual honesty is non existent

Horus
Senior Member+
Posts: 42894
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በዳንኤል ክብረት የተደራጀው በጎ ሰው ሽልማት ለመሸለም ከእጩነት እራሴን አግልያለሁ - ፕሮፌሰር እንድርያስ እሸቴ

Post by Horus » 05 Sep 2022, 20:33

ድንቄም! ሴት፣ ሲጃራና ውስኪ አፍቃሪው የፖለቲካ ልክስክስ መላ የወሎ ምሁሮችን የመልስ ዜናዌ ውሃ አመላላሽ ያደረገ፣ ያ ሁሉ ብቁ የዩኒቨርሲቲ ምሁራን ተባረው ያን እንኳ የመቃወም ኢንተለክቿል ሆነ ሞራል ብቃት የሌለው ሰኬ ሰካራም ያረጀ ፌኖሚኖሎጂ እየቀባጠረ የኖረ ... ለማያውቁሽ ጣጠኚ ብያለሁ ። ከገነት ጀምረህ የበረከት ቦርሳ ተሸካሚው ገነነው አሰፋ፣ የዳኛቸው ታናሽ ወንድም ድረስ ዝርያቸው ሁሉ የፖለቲካ አድር ባይ ልክስክሶች!!!! የሚገርመው የእንድሪያ ምንነት ሳይሆን እሱን ሊሸልም የተነሳው ዴማጎግ አባምናብ ዲያቆን ነገር ነው!!!
Last edited by Horus on 05 Sep 2022, 20:54, edited 1 time in total.

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: በዳንኤል ክብረት የተደራጀው በጎ ሰው ሽልማት ለመሸለም ከእጩነት እራሴን አግልያለሁ - ፕሮፌሰር እንድርያስ እሸቴ

Post by Sam Ebalalehu » 05 Sep 2022, 20:50

I agree. የገረመኝ ለመሸለም እጩ መሆኑ ነው። የአዲስ አበባን ዩኒቨርስቲ የካድሬ መፈልፈያ ያደረገ ማፈሪያ ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 42894
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በዳንኤል ክብረት የተደራጀው በጎ ሰው ሽልማት ለመሸለም ከእጩነት እራሴን አግልያለሁ - ፕሮፌሰር እንድርያስ እሸቴ

Post by Horus » 05 Sep 2022, 20:59

Sam Ebalalehu wrote:
05 Sep 2022, 20:50
I agree. የገረመኝ ለመሸለም እጩ መሆኑ ነው። የአዲስ አበባን ዩኒቨርስቲ የካድሬ መፈልፈያ ያደረገ ማፈሪያ ነው።
ሳም
እንድሪያስን በጣም የምናውቀው ሰዎች አለን ። እሱ ዲሰርቴሽኑን ከጻፈ በኋል ማሩዋና በማጨስ፣ ሴት እንደ ጉድ በማሳደድና ዊስኪ በመንፋት ነው የኖረው ። ከዚያም ከመለስ ጋራ ማታ ማታ ቤተ መንግስት ውስጥ ጫትና ውስኪ ሲነፉ ነው የኖረው! እኔ ዳናኤል ክብረት የሚባል የቃላት ፊኛ ወናፍ እጅግ እያስጠላኝ ነው ።

Abere
Senior Member
Posts: 15486
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በዳንኤል ክብረት የተደራጀው በጎ ሰው ሽልማት ለመሸለም ከእጩነት እራሴን አግልያለሁ - ፕሮፌሰር እንድርያስ እሸቴ

Post by Abere » 06 Sep 2022, 11:26

አሁንም የሚያሳዝነው ዛሬም በ2022 እነ እንደርያስ እሸቴን ሰው እና ምሁር ብሎ ስማቸውን የሚጠራ መኖሩ ነው። ለዚህ እኮ ነው ብልጽግና -ኦነግ ያው 1990ዎቹ ወያኔ ነው የተቀየረ አንዳች ነገር የለም የምንለው። እኔ ዳንዔል ክብረት የብልጽግና-ኦነግ ዳግማዊ ታምራት ላይኔ ይሁን አይሁን ብዙም ተከታትየው አላውቅም። ዳሩ ግን ከአብይ ጅራት ጅራት ሲሄድ አንድ ሰሞን እነ ታማኝ በየነ ጫማ ሲስሙ ይገርመኝ ነበር። እንድርያስ እሸቴ ምሁራንን አንድ ጊዜ አይደለም እየደጋገመ ነበር ያጠፋው። እርሱ እና ገመቹ መገርሳ፤ ሳሙዔል አሰፋ የተባሉት እንኝህ ሶስቱ በመለስ ዜናዊ ተሾመው ህዝብ ውግዝ ከመዐርዮስ ያላቸው የሚያወሩት ከአልኮል ብርጭቆ ጋር ነበር። ገመቹ መገርሳ በአጭር ከዩኒቨርስቲ ስልጣኑ ተባረረ - እጅግ ወጥ እረግጦ ልክ እንደ አሁኑ ብልጽግና ኦነግ። ገመቹ መገርሳ ሰው ጠል ሁሉ ነገር የኦሮሞ ብቻ ያለ ትምህርት ሳይሆን ድንቁርና የሚያስፋፋ አንዱ የእንድርያስ እሸቴ ደንቆሮ ቀኝ እጅ ነበር። በአይገርማችሁ እንድርያስ እሸቴ እርቃን ዳንስ ቤት ተገኝቶ ታስሮ ነበር የሚል ወሬም ነበር። መጠጥ እና ሲጃራ ብቻ ሳይሆን ልጃገረድ ያሳድድ ነበር - ይች የወያኔዎች ባህርይ ናት።
Horus wrote:
05 Sep 2022, 20:59
Sam Ebalalehu wrote:
05 Sep 2022, 20:50
I agree. የገረመኝ ለመሸለም እጩ መሆኑ ነው። የአዲስ አበባን ዩኒቨርስቲ የካድሬ መፈልፈያ ያደረገ ማፈሪያ ነው።
ሳም
እንድሪያስን በጣም የምናውቀው ሰዎች አለን ። እሱ ዲሰርቴሽኑን ከጻፈ በኋል ማሩዋና በማጨስ፣ ሴት እንደ ጉድ በማሳደድና ዊስኪ በመንፋት ነው የኖረው ። ከዚያም ከመለስ ጋራ ማታ ማታ ቤተ መንግስት ውስጥ ጫትና ውስኪ ሲነፉ ነው የኖረው! እኔ ዳናኤል ክብረት የሚባል የቃላት ፊኛ ወናፍ እጅግ እያስጠላኝ ነው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 42894
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በዳንኤል ክብረት የተደራጀው በጎ ሰው ሽልማት ለመሸለም ከእጩነት እራሴን አግልያለሁ - ፕሮፌሰር እንድርያስ እሸቴ

Post by Horus » 06 Sep 2022, 13:22

Abere wrote:
06 Sep 2022, 11:26
አሁንም የሚያሳዝነው ዛሬም በ2022 እነ እንደርያስ እሸቴን ሰው እና ምሁር ብሎ ስማቸውን የሚጠራ መኖሩ ነው። ለዚህ እኮ ነው ብልጽግና -ኦነግ ያው 1990ዎቹ ወያኔ ነው የተቀየረ አንዳች ነገር የለም የምንለው። እኔ ዳንዔል ክብረት የብልጽግና-ኦነግ ዳግማዊ ታምራት ላይኔ ይሁን አይሁን ብዙም ተከታትየው አላውቅም። ዳሩ ግን ከአብይ ጅራት ጅራት ሲሄድ አንድ ሰሞን እነ ታማኝ በየነ ጫማ ሲስሙ ይገርመኝ ነበር። እንድርያስ እሸቴ ምሁራንን አንድ ጊዜ አይደለም እየደጋገመ ነበር ያጠፋው። እርሱ እና ገመቹ መገርሳ፤ ሳሙዔል አሰፋ የተባሉት እንኝህ ሶስቱ በመለስ ዜናዊ ተሾመው ህዝብ ውግዝ ከመዐርዮስ ያላቸው የሚያወሩት ከአልኮል ብርጭቆ ጋር ነበር። ገመቹ መገርሳ በአጭር ከዩኒቨርስቲ ስልጣኑ ተባረረ - እጅግ ወጥ እረግጦ ልክ እንደ አሁኑ ብልጽግና ኦነግ። ገመቹ መገርሳ ሰው ጠል ሁሉ ነገር የኦሮሞ ብቻ ያለ ትምህርት ሳይሆን ድንቁርና የሚያስፋፋ አንዱ የእንድርያስ እሸቴ ደንቆሮ ቀኝ እጅ ነበር። በአይገርማችሁ እንድርያስ እሸቴ እርቃን ዳንስ ቤት ተገኝቶ ታስሮ ነበር የሚል ወሬም ነበር። መጠጥ እና ሲጃራ ብቻ ሳይሆን ልጃገረድ ያሳድድ ነበር - ይች የወያኔዎች ባህርይ ናት።
Horus wrote:
05 Sep 2022, 20:59
Sam Ebalalehu wrote:
05 Sep 2022, 20:50
I agree. የገረመኝ ለመሸለም እጩ መሆኑ ነው። የአዲስ አበባን ዩኒቨርስቲ የካድሬ መፈልፈያ ያደረገ ማፈሪያ ነው።
ሳም
እንድሪያስን በጣም የምናውቀው ሰዎች አለን ። እሱ ዲሰርቴሽኑን ከጻፈ በኋል ማሩዋና በማጨስ፣ ሴት እንደ ጉድ በማሳደድና ዊስኪ በመንፋት ነው የኖረው ። ከዚያም ከመለስ ጋራ ማታ ማታ ቤተ መንግስት ውስጥ ጫትና ውስኪ ሲነፉ ነው የኖረው! እኔ ዳናኤል ክብረት የሚባል የቃላት ፊኛ ወናፍ እጅግ እያስጠላኝ ነው ።
አበረ፣
የእንድሪያስ ሂፕ እስታይል የድረግና ሴክስ ህይወት መጽሃፍ ይወጣዋል። አይደለም የሱ ባህሪ፣ አ አ ዩ ፕሬዚዳንት ሆኖ ሌላው የቦስተን ከተማ ሰካራምና ሴት አሳዳጅ ድሮ በጆሊ ጃክነት ከንቅናቄ የተባረረው ዳኛቸው አሰፋን ቦስተን ከሚሰክርበት ባር አውጥቶ አዲስ አበባ ዩ ስራ የሰጠው እንድሪያስ ነው ። ይህው ዛሬ በሲጃራና አረጌ ጥርሱ ወልቋል ። አሁንም መድረክ ላይ ወጥቶ ያረጁ የግሪክ መጻህፍት ነው የሚጠቅሰው ። የዘር ነው ብዬሃለሁ!

Post Reply