"ዛሬ አቢይን የሚደግፉት ሰዎች የትግራይን ሕዝብ፤ እንደ ሕዝብ ይጠላሉ። የሕወሓትን መንግስት የተቃወመ፤ የአቢይ መንግስት ሊደግፍ አይችልም። ምክንያቱም አንድም ለውጥ የለም።" አበበ በለው
ዛሬ አቢይ አሕመድን የሚደግፉት ሰዎች ግን፤ በግልጽ መናገር ይቻላል፤ የትግራይን ሕዝብ፤ እንደ ሕዝብ ይጠላሉ። ምክንያታቸው ያ ነው፤ እንጂ የሕወሓትን መንግስት የተቃወመ፤ የሰራችውን ግፍ ያወገዘ በሙሉ፤ ዛሬ የአቢይ መንግስት የሚያደርገውን ነገር አንድ ሰው ሊደግፍ አይችልም። ምክንያቱም አንድም ለውጥ የለም።
Re: "ዛሬ አቢይን የሚደግፉት ሰዎች የትግራይን ሕዝብ፤ እንደ ሕዝብ ይጠላሉ። የሕወሓትን መንግስት የተቃወመ፤ የአቢይ መንግስት ሊደግፍ አይችልም። ምክንያቱም አንድም ለውጥ የለም።" አበበ በ
By Tana press
ህውኃትን አምርሬ እጠላለሁ የሚለው አማረኛ ተናጋሪ ጥቁር አማራ በሌላ በኩል ኦነግን ማውገዝ አይፈልግም። ኦነግ በህውኃት እንደሚደገፍና የጋራ ትግል ስምምነት ያላቸው መሆኑን አላውቅ ብሎ አይደለም። በአንፃሩ ኦነግ የገዥ መደቡ የብሄር አባል በመሆኑ ትርፍ አንጀታቸውን እና ተገዥነታቸውን ለአለቃቸው ለማሳየት ነው። ህውኃትን ጠልቶ ኦነግን የሚያነግስ የጎንዮሽ ትግል የሚያደርጉ አማረኛ ተናጋሪ ጥቁር ኦነጎችን ሰላም በሏቸው።

Please wait, video is loading...