Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የኢትዮጵያ መንግስት የቆቦ ሕዝብ ወደ ዮኒቨርሲቲ ያድግልናል ብለው ሰጠባበቁ የነበሩትን የቆቦ ከተማ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በአየር ድብደባ ዶግ አመድ አረግኩት እያለ ነው።

Post by sarcasm » 04 Sep 2022, 20:12

የኢትዮጵያ መንግስት የቆቦ ሕዝብ ወደ ዮኒቨርሲቲ ያድግልናል ብለው ሰጠባበቁ የነበሩትን የቆቦ ከተማ ቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ በአየር ድብደባ ዶግ አመድ አረግኩት እያለ ነው።

በኋላ ጁንታው ኣፈረሰው ብለው ለዓለም እንዳይዋሹ ለታሪክ ይመዝገብ። የቆቦ ሕዝብ እንኳን ማን እንዳፈረሰው ያውቃሉ። ኮሌጁ ኣከባቢ ያሉ ሰዎችን ሳይመቱ ይቀራሉ?