Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42897
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ጦርነቱ በትህነግና አማራ መሃል ነው (አበረ)! ጦርነቱ በትህነግና አማራ መሃል አይደለም! (ታደሰ)

Post by Horus » 01 Sep 2022, 21:55

በትክክል የተፈረመ፣ በትክክል ዲፋይንድ የሆነ፣ በክክል የተቀነፈ ችግር 50% የተፈታ ነው ይባላል። ትግሬና አማራ ድምበርተኞች ናቸው፣ ለዘላለም ማለት ነው። የትግሬ ዘላለማዊ ችግር መሬትና ሪሶርስ ነው፤ አይዲዮሎጂ አይደለም፣ ሃይማኖት አይደለም፣ ካልቸርም፣ እስትም ምንም አይደለም ። መሬትና ሪሶርስ ነው ። ስለሆነም ለዘላለም የሚኖረው ችግር ባማራና ትግሬ፣ በትግሬና አፋር፣ በትግሬና ኤርትራ መሃል ነው። ይህ ጦርነት የዚያ ኢኮኖሚ እውነታ መገለጫ ነው ።

የቀረው የኢትዮጵያ ሕዝብና መንግስት እንደ ፖለቲካ አሰላለፉ ወይ አማራን ወይ ትህንኝ ይደግፋል ። ነገር ግን የትግሬን የመሬት ፍላጎት ሊመልሱ አይችሉም ። ድሮ ትግሬ ተነስቶ ኢትዮጵያን ክልል ከማድረጉ በፊት ትግሬን በገፍ ክፍት መሬት ባለበት እንዲሰፍሩ ይደረግ ነበር ። ጥጋበኛው የትግሬ አላዋቂ ያን በር ዘግቶትል! ፈረንጅ You don't shiit where you eat ይላል። አሁን 5መት ሺ፣ 1 ሚሊዮን ትግሬ ወይ ወለጋ ወይ ወላይታ ማስፈር የማይታሰብ ነው ። ስለዚህ ጦርነቱ እስከ ሁለተኛው ምጽአተ ክርስቶስ የሚሆነው ባማራና ትግሬ መሃል ነው።

ታደሰ ወረደ ይህን ምስጢር ነው ለመደበቅ የሚሞክረው! ይህ ነው የዚህ ጦርነት እስትራተጂ ወይም እስትራትጂክ አላማ፣ ያማራን መሬት ወይ ከጎንደር ወይ ከወሎ መውሰድ ነው። ለዚህ ነው ጦርነቱ በትግሬና በሚትዮጵያ መንግስት መሃል ነው ሲባል ትርጉም አልባ የሚሆነው ። ትግሬቾ ለ27 አመት ኢትዮጵያን ይዘው ያሻቸውን ሲያደርጉ ግን ዋናው እስትራተጂክ ችግራቸውን ሊፈቱ አልቻሉም። ያም መሬት ነው ። ልክ ከስልጣን በወረዱ ማግስት የዛሬ 50 አመት ወደነበሩበት እስታተስ ኮ ተመለሱ ።

ለዚህ ነው ዛሬም አቢይን ከስልጣን ማንሳት እንፈልጋለን የሚለው ፌክ አላማ የሚሆነው ። ትግሬ አቢይን በማውረድ የመሬትና የሪሶር ችግሩን አይፈታም ። እርግጥ እንደገና 4ኪሎ ቢመለሱ ኦሮሞች በእጅጉ ታሪካዊ ሽንፈትና ውድቀት ላይ ይገባሉ። ያም ስለሆነ ኦሮሞ ካማራ ጎን ሆኖ ትህነግን አንድ ነገር ማድረጉ በጣም የሚጠበቅ ነገር ነው ።

ትልቁ ቁም ነገር ግን የዚህን ጦርነት እስትራተጂ ከትግሬ የሚቀማው ፍረማ 'ጦርነቱ በትህነግና የአማራ ሕዝብ መሃል ነው ' የሚለው ነው። ይህ ፍረማ ደሞ የአቢይ መንግስትም ለትግሬ ሕዝብ ይህን አላፊነት ያን አላፊነት አለበት ለሚለው አለም አቀፍ ግፊት ማስታገሻ ነው ። ይህ ፍረማ ነው አጥቂው ትህነግን በትክክለኛ ቦታው አስቀምጦ ተጠቂው አማራን ፍትሃዊ ቦታ የሚያቀምጠው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 42897
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጦርነቱ በትህነግና አማራ መሃል ነው (አበረ)! ጦርነቱ በትህነግና አማራ መሃል አይደለም! (ታደሰ)

Post by Horus » 02 Sep 2022, 13:01

ወያኒት ለ50 አመት ዋና ጠላቴ አማራ ነው ስትል ኖራ ምነው ዛሬ ካድሬ ሁሉ አማራን ለማለሳለስ ይህ ሁሉ መባከን! ይህ ጦርነት ባማራ ላይ ነው በተደጋጋሚ የሚወጋበት! ጉዳዩንም መጨረስ ያለበት አማራ ነው ። መንግስትና የቀረው ኢትዮጵያዊ ድጋፊ ሃይል ነው! በቃ!

Selam/
Senior Member
Posts: 17928
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጦርነቱ በትህነግና አማራ መሃል ነው (አበረ)! ጦርነቱ በትህነግና አማራ መሃል አይደለም! (ታደሰ)

Post by Selam/ » 02 Sep 2022, 13:16

Wrong premises & wrong conclusions:

Even if you give all or parts of Humera, Wokayit & Raya to Tigray, that will still not be sufficient to feed & sustain the resourceless region nor satisfy the ill aspirations of TPLF & their foreign cosigners. If that wasn’t the case, they wouldn’t have drafted the so-called Greater Tigray that would give them an outlet to the Red Sea & Sudan & allow them to control the magnificent Abay. And the question of Abay & Red Sea goes above and beyond Amhara. So, your interpretation is misguided & deliberately distorted.
Horus wrote:
01 Sep 2022, 21:55
በትክክል የተፈረመ፣ በትክክል ዲፋይንድ የሆነ፣ በክክል የተቀነፈ ችግር 50% የተፈታ ነው ይባላል። ትግሬና አማራ ድምበርተኞች ናቸው፣ ለዘላለም ማለት ነው። የትግሬ ዘላለማዊ ችግር መሬትና ሪሶርስ ነው፤ አይዲዮሎጂ አይደለም፣ ሃይማኖት አይደለም፣ ካልቸርም፣ እስትም ምንም አይደለም ። መሬትና ሪሶርስ ነው ። ስለሆነም ለዘላለም የሚኖረው ችግር ባማራና ትግሬ፣ በትግሬና አፋር፣ በትግሬና ኤርትራ መሃል ነው። ይህ ጦርነት የዚያ ኢኮኖሚ እውነታ መገለጫ ነው ።

የቀረው የኢትዮጵያ ሕዝብና መንግስት እንደ ፖለቲካ አሰላለፉ ወይ አማራን ወይ ትህንኝ ይደግፋል ። ነገር ግን የትግሬን የመሬት ፍላጎት ሊመልሱ አይችሉም ። ድሮ ትግሬ ተነስቶ ኢትዮጵያን ክልል ከማድረጉ በፊት ትግሬን በገፍ ክፍት መሬት ባለበት እንዲሰፍሩ ይደረግ ነበር ። ጥጋበኛው የትግሬ አላዋቂ ያን በር ዘግቶትል! ፈረንጅ You don't shiit where you eat ይላል። አሁን 5መት ሺ፣ 1 ሚሊዮን ትግሬ ወይ ወለጋ ወይ ወላይታ ማስፈር የማይታሰብ ነው ። ስለዚህ ጦርነቱ እስከ ሁለተኛው ምጽአተ ክርስቶስ የሚሆነው ባማራና ትግሬ መሃል ነው።

ታደሰ ወረደ ይህን ምስጢር ነው ለመደበቅ የሚሞክረው! ይህ ነው የዚህ ጦርነት እስትራተጂ ወይም እስትራትጂክ አላማ፣ ያማራን መሬት ወይ ከጎንደር ወይ ከወሎ መውሰድ ነው። ለዚህ ነው ጦርነቱ በትግሬና በሚትዮጵያ መንግስት መሃል ነው ሲባል ትርጉም አልባ የሚሆነው ። ትግሬቾ ለ27 አመት ኢትዮጵያን ይዘው ያሻቸውን ሲያደርጉ ግን ዋናው እስትራተጂክ ችግራቸውን ሊፈቱ አልቻሉም። ያም መሬት ነው ። ልክ ከስልጣን በወረዱ ማግስት የዛሬ 50 አመት ወደነበሩበት እስታተስ ኮ ተመለሱ ።

ለዚህ ነው ዛሬም አቢይን ከስልጣን ማንሳት እንፈልጋለን የሚለው ፌክ አላማ የሚሆነው ። ትግሬ አቢይን በማውረድ የመሬትና የሪሶር ችግሩን አይፈታም ። እርግጥ እንደገና 4ኪሎ ቢመለሱ ኦሮሞች በእጅጉ ታሪካዊ ሽንፈትና ውድቀት ላይ ይገባሉ። ያም ስለሆነ ኦሮሞ ካማራ ጎን ሆኖ ትህነግን አንድ ነገር ማድረጉ በጣም የሚጠበቅ ነገር ነው ።

ትልቁ ቁም ነገር ግን የዚህን ጦርነት እስትራተጂ ከትግሬ የሚቀማው ፍረማ 'ጦርነቱ በትህነግና የአማራ ሕዝብ መሃል ነው ' የሚለው ነው። ይህ ፍረማ ደሞ የአቢይ መንግስትም ለትግሬ ሕዝብ ይህን አላፊነት ያን አላፊነት አለበት ለሚለው አለም አቀፍ ግፊት ማስታገሻ ነው ። ይህ ፍረማ ነው አጥቂው ትህነግን በትክክለኛ ቦታው አስቀምጦ ተጠቂው አማራን ፍትሃዊ ቦታ የሚያቀምጠው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 42897
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጦርነቱ በትህነግና አማራ መሃል ነው (አበረ)! ጦርነቱ በትህነግና አማራ መሃል አይደለም! (ታደሰ)

Post by Horus » 02 Sep 2022, 23:33

ትግሬዎች ወሎ ሊያሳልፈን ነው የሚል ፕሮፓጋንዳ በሚያሰራጩበት ሰዓት አበረ ዝምታን መምረጡ ምንድን ነው?

Abere
Senior Member
Posts: 15490
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጦርነቱ በትህነግና አማራ መሃል ነው (አበረ)! ጦርነቱ በትህነግና አማራ መሃል አይደለም! (ታደሰ)

Post by Abere » 03 Sep 2022, 11:58

--Well, the truth is this war is between Amhara and TPLF. TPLF has only one Grand goal defined in its vision and mission, that is stealing Raya, Humera and Welqait to form አባት አገር ትግራይ. They have a clear operational definition of their engagement in Ethiopian politics and war. But who does not have a clear definition of the threat, Amhara people only. ሆረስ got it very well and the definition of something is almost doing the job well more than 50% of it. Some politicians and activists knowingly or unknowingly are trying to spread seed of misnomer which destruct Amhara people from defending their natural rights to life. Most of those doing this obfuscations are TPLF and OLF sympathizers so that Amhara could caught in the trap while OLF and TPLF mission is being advanced.

--- If TPLF were able to get Humera and Welqit, there is no ambiguity Tigray will declare independence 100% and the West will recognize at a speed faster than cash received via Zell. The TPLF አባት አገር ትግራይ( Abay Tigray) in terms of size is exceedingly based on Amhara territories. Those far away from the fire are do not seem understanding how much almost this exclusively hurting Amhara. While Amhara is taking almost the brunt of this war and the most important loot for አባት አገር ትግራይ those making ambiguity about the parties involved in this war are not helping solving the problem. How is this hurting Arusi and Bale compared to Wollo and Gondar?

Amhara people should not have any doubt, TPLF and OLF are coming only at you. Do not listen anything else.

Selam/ wrote:
02 Sep 2022, 13:16
Wrong premises & wrong conclusions:

Even if you give all or parts of Humera, Wokayit & Raya to Tigray, that will still not be sufficient to feed & sustain the resourceless region nor satisfy the ill aspirations of TPLF & their foreign cosigners. If that wasn’t the case, they wouldn’t have drafted the so-called Greater Tigray that would give them an outlet to the Red Sea & Sudan & allow them to control the magnificent Abay. And the question of Abay & Red Sea goes above and beyond Amhara. So, your interpretation is misguided & deliberately distorted.
Horus wrote:
01 Sep 2022, 21:55
በትክክል የተፈረመ፣ በትክክል ዲፋይንድ የሆነ፣ በክክል የተቀነፈ ችግር 50% የተፈታ ነው ይባላል። ትግሬና አማራ ድምበርተኞች ናቸው፣ ለዘላለም ማለት ነው። የትግሬ ዘላለማዊ ችግር መሬትና ሪሶርስ ነው፤ አይዲዮሎጂ አይደለም፣ ሃይማኖት አይደለም፣ ካልቸርም፣ እስትም ምንም አይደለም ። መሬትና ሪሶርስ ነው ። ስለሆነም ለዘላለም የሚኖረው ችግር ባማራና ትግሬ፣ በትግሬና አፋር፣ በትግሬና ኤርትራ መሃል ነው። ይህ ጦርነት የዚያ ኢኮኖሚ እውነታ መገለጫ ነው ።

የቀረው የኢትዮጵያ ሕዝብና መንግስት እንደ ፖለቲካ አሰላለፉ ወይ አማራን ወይ ትህንኝ ይደግፋል ። ነገር ግን የትግሬን የመሬት ፍላጎት ሊመልሱ አይችሉም ። ድሮ ትግሬ ተነስቶ ኢትዮጵያን ክልል ከማድረጉ በፊት ትግሬን በገፍ ክፍት መሬት ባለበት እንዲሰፍሩ ይደረግ ነበር ። ጥጋበኛው የትግሬ አላዋቂ ያን በር ዘግቶትል! ፈረንጅ You don't shiit where you eat ይላል። አሁን 5መት ሺ፣ 1 ሚሊዮን ትግሬ ወይ ወለጋ ወይ ወላይታ ማስፈር የማይታሰብ ነው ። ስለዚህ ጦርነቱ እስከ ሁለተኛው ምጽአተ ክርስቶስ የሚሆነው ባማራና ትግሬ መሃል ነው።

ታደሰ ወረደ ይህን ምስጢር ነው ለመደበቅ የሚሞክረው! ይህ ነው የዚህ ጦርነት እስትራተጂ ወይም እስትራትጂክ አላማ፣ ያማራን መሬት ወይ ከጎንደር ወይ ከወሎ መውሰድ ነው። ለዚህ ነው ጦርነቱ በትግሬና በሚትዮጵያ መንግስት መሃል ነው ሲባል ትርጉም አልባ የሚሆነው ። ትግሬቾ ለ27 አመት ኢትዮጵያን ይዘው ያሻቸውን ሲያደርጉ ግን ዋናው እስትራተጂክ ችግራቸውን ሊፈቱ አልቻሉም። ያም መሬት ነው ። ልክ ከስልጣን በወረዱ ማግስት የዛሬ 50 አመት ወደነበሩበት እስታተስ ኮ ተመለሱ ።

ለዚህ ነው ዛሬም አቢይን ከስልጣን ማንሳት እንፈልጋለን የሚለው ፌክ አላማ የሚሆነው ። ትግሬ አቢይን በማውረድ የመሬትና የሪሶር ችግሩን አይፈታም ። እርግጥ እንደገና 4ኪሎ ቢመለሱ ኦሮሞች በእጅጉ ታሪካዊ ሽንፈትና ውድቀት ላይ ይገባሉ። ያም ስለሆነ ኦሮሞ ካማራ ጎን ሆኖ ትህነግን አንድ ነገር ማድረጉ በጣም የሚጠበቅ ነገር ነው ።

ትልቁ ቁም ነገር ግን የዚህን ጦርነት እስትራተጂ ከትግሬ የሚቀማው ፍረማ 'ጦርነቱ በትህነግና የአማራ ሕዝብ መሃል ነው ' የሚለው ነው። ይህ ፍረማ ደሞ የአቢይ መንግስትም ለትግሬ ሕዝብ ይህን አላፊነት ያን አላፊነት አለበት ለሚለው አለም አቀፍ ግፊት ማስታገሻ ነው ። ይህ ፍረማ ነው አጥቂው ትህነግን በትክክለኛ ቦታው አስቀምጦ ተጠቂው አማራን ፍትሃዊ ቦታ የሚያቀምጠው ።

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ጦርነቱ በትህነግና አማራ መሃል ነው (አበረ)! ጦርነቱ በትህነግና አማራ መሃል አይደለም! (ታደሰ)

Post by sarcasm » 03 Sep 2022, 12:36

Abere wrote:
03 Sep 2022, 11:58

Amhara people should not have any doubt, TPLF and OLF are coming only at you. Do not listen anything else.
It seems you are getting closer to the general Amhara people current understanding.

"ሕወሓትና ብልጽግና ለኛ እኩል ነው። ይሄ ጦርነት አይመለከተንም። አንዳንድ የአማራ ቀበሌዎች ፤ ሕወሓት ቢመጡ 'እኛ አንነካችሁም ወደ ፈለጋችሁ ሂዱ' ብለን መሸኘት አለብን ብሎ ኮሚቴ አዋቅሮው እየጠበቁ ነው ያሉት"

Last edited by sarcasm on 03 Sep 2022, 14:07, edited 1 time in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 17928
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ጦርነቱ በትህነግና አማራ መሃል ነው (አበረ)! ጦርነቱ በትህነግና አማራ መሃል አይደለም! (ታደሰ)

Post by Selam/ » 03 Sep 2022, 13:30

sarcasm wrote:
03 Sep 2022, 12:36
Abere wrote:
03 Sep 2022, 11:58

Amhara people should not have any doubt, TPLF and OLF are coming only at you. Do not listen anything else.
It seems you are getting closer to the general Amhara people current understanding.

"ሕወሓትና ብልጽግና ለኛ እኩል ነው። ይሄ ጦርነት አይመለከተንም። አንዳንድ የአማራ ቀበሌዎች ፤ ሕወሓት ቢመጡ እእኛ አንነካችሁም ወደ ፈለጋችሁ ሂዱእ ብለን መሸኘት አለብን ብሎ ኮሚቴ አዋቅሮው እየጠበቁ ነው ያሉት"

Post Reply