እንግሊዝኛ ቋንቋ እንግሊዝ አገር ተወልዶ አሜሪካ አድጎ ኢትዮጵያ ኤምባሲ ውስጥ ሞተ ::
የተከበረውን የእንግሊዝኛ ቋንቋ እንደዚህ ሲያበላሽ ዝም ተብሎ መታለፍ የለበትም በቁጥጥር ሥር መዋል አለበት :: አሁን ሳስበው ይሄ ደንቆሮ ተምሬያለሁ ይል ይሆናል እኮ ማፈሪያ የሆነ ድንጋይ ! ከድንቁርናው ሌላ የሚያናድደው ደግሞ መልኩ አስቀያሚ መሆኑ ነው :: አሁን ይሄንን እናቱ ወለደችው ሳይሆን አራችው ነው የሚባለው ወይም ደግሞ ዋናው ልጅ ተቀብሮ የእንግዴው ልጅ ነው ስለሺን ሆኖ ያደገው ::
ወይኔ አባዱላ ናፈቀኝ የአባዱላ እንግሊዝኛ እኮ ጣዕም አለው