Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
pushkin
- Member+
- Posts: 9690
- Joined: 23 Jul 2015, 06:10
Post
by pushkin » 03 Sep 2022, 07:24
የታለ ያሁሉ ጉራና ቀረርቶ ጋሼ አሉላ ባህላዊ እስክስታ ለማየት እየጠበቅን ነው፣
ኣይሰማም ! ኣይሰማም!
የሚገርመው ግን በጭፍን ጥላቻ ብቻ በመቶ ሽዎችን ካስጨረሱ በኃላ ከነ አካቴው ሠላም ለኢትዮጵያ ብለው መጡ የሚገርም ነው።
