Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

የጉረኛ ወያኔ ትግሬዎች እቅድ እና አላማ የትግራይን ህዝብ ከምድረገፅ ማጥፋት ነው!!

Post by Wedi » 03 Sep 2022, 06:24

የጉረኛ ወያኔ ትግሬዎች እቅድ እና አላማ የትግራይን ህዝብ ከምድረገፅ ማጥፋት ነው!!

የወያኔ ትግሬዎች መሪዎች ቁሞ ቀር ደንቆሮዎች ናቸው!! የወያኔ ትግሬ መሪዎች ጦርነት እልክ ብቻ ይመስላቸዋል፡፡ በተጨማሪም አንድ ግዜ የሰራ የጦርነት ስልት እና ዘዴ ሁል ግዜ የሚሰራ ይመስላቸዋል፡፡

የወያኔ ትግሬ መሪዎች ያኔ ደርግ ን በጦርነት ያሸነፉበት ዘዴ አሁንም የሚሰራ ይመስላቸዋል፡፡

ወያኔዎች ደርግ ን ባሸነፉበት ቀቅት

1ኛ ሻቢያ/ኤርትራ ከጎናቸው ሁነው ደርኝ በመውጋት እና በማዳከም ያግዟቸው ነበር፡፡
2ኛ የአማራ ህዝብ እና የአፋር ህዝብ ደርግ ን በመጥላቱ ምክኛት የተሻለ መንግስት የሚመጣ መስሎት ከወያኔዎች ጎን ተሰልፎ ደርኝ ይወጋ ነበር፡፡
3ኛ ወያኔዎች በርካታ ድጋፍ ከውጭ መንግስታት ያገኙ ነበር፡፡ በተለይ ከሱዳን ሲያገኙት የነበረው ድጋፍ ከፍተኛ ነው፡፡

በአሁ ወቅት ግ ን ከ3ኛው በተለይም ከሱዳን መንግስት ከሚያገኙት ድግፍ ውጭ እምብዛም ነው፡፡ ከዚህ ላይ ግብጽ አዲስ የወያኔው ደጋፊ አገር መሆኗ መዘንጋት የለበትም፡፡

ደንቆሮ የወያኔ መሪዎች ከላይ ከተጠቀሱት ተራ ቁጥር 1 እና 2 ላይ እንኳን እርዳታ ሊያገኙ ቀርተው ከፍተኛ ጦርነት ከፍተው ባሉበት ሁኔታ እንዴት ብለው ነው የአብይ አህመድን መንግስት ለመጣም የሚችሉት?

ለዚህ ነው የጉረኛ ወያኔ ትግሬዎች እቅድ እና አላማ የትግራይን ህዝብ ከምድረገፅ ከማጥፋት ውጭ ምንም አላማ የላቸውም የምንለው፡፡




only 300K Tigraysn DEAD

.

.

.

.

.

.

.

.

.

.
*




***********

ethioscience wrote:
22 Dec 2021, 12:40
.

.

.

.

.

.

.

.

.
:lol: 8)