Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የትግራይ ሰራዊት አዛዥ 'ከፋኖ የአማራ ልዩ ሃይልና ምሊሻ ጋር ለመዋጋር አንፈልግም' ያሉትን እውነት መሆኑ ጎበዜ ሲሳይ 'TDF ፋኖ ባለበት ግምባር ጦርነት አያካሂድም' በማለት አረጋገጠ

Post by sarcasm » 02 Sep 2022, 08:36

"[TDF] ፋኖ ባለበት ግምባር ጦርነት አያካሂድም።" - ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ

"ከፋኖ የአማራ ልዩ ሃይልና ምሊሻ ጋር ለመዋጋር አንፈልግም። ይሄን ሃይል target አድርገን የምናደርገው ውግያ አይኖርም። የተማረከ ካለም እንደ ጦር መርኮኛ ሳይሆን፤ መጣላት ከሌለብን ሃይል እንደመጣላት አስበን ለመልቀት ምኮራ እናደርጋለን።" ታጋይ ታደሰ ወረደ የትግራይ ሰራዊት አዛዥ

Misraq
Senior Member
Posts: 17867
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የትግራይ ሰራዊት አዛዥ 'ከፋኖ የአማራ ልዩ ሃይልና ምሊሻ ጋር ለመዋጋር አንፈልግም' ያሉትን እውነት መሆኑ ጎበዜ ሲሳይ 'TDF ፋኖ ባለበት ግምባር ጦርነት አያካሂድም' በማለት አረጋገ

Post by Misraq » 02 Sep 2022, 08:42

ምክንያቱ ግልፅ ነው። አማራ ፋኖ እጅ አይሰጥም። እሽከመጨረሻ ይዋደቃል። ይህ TDFን ዋጋ አስከፍሎታል። እንደውም እንድ ፋኖ አጥብቃችሁ የምትጠሉት የለም።

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የትግራይ ሰራዊት አዛዥ 'ከፋኖ የአማራ ልዩ ሃይልና ምሊሻ ጋር ለመዋጋር አንፈልግም' ያሉትን እውነት መሆኑ ጎበዜ ሲሳይ 'TDF ፋኖ ባለበት ግምባር ጦርነት አያካሂድም' በማለት አረጋገ

Post by sarcasm » 02 Sep 2022, 08:50

ጎበዜ ሲሳይ የሚዘረፍ የጦር መሳርያና ትጥቅ ስለሌላቸው ነበር የሚል የነበረው : ) ።

በዚህም ሆነ በዚያ፤ የአማራ ህዝባዊ ሰራዊት አላስፈላጊ መስዋእትነት እንዳይከፍል TDF ብዙ ጥረት ማድረጉ በጎ ስራ ነው።

Misraq
Senior Member
Posts: 17867
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: የትግራይ ሰራዊት አዛዥ 'ከፋኖ የአማራ ልዩ ሃይልና ምሊሻ ጋር ለመዋጋር አንፈልግም' ያሉትን እውነት መሆኑ ጎበዜ ሲሳይ 'TDF ፋኖ ባለበት ግምባር ጦርነት አያካሂድም' በማለት አረጋገ

Post by Misraq » 02 Sep 2022, 09:00

አብዛኛው ፋኖ ጥቁር ክላሽና ዲሽቃን የታጠቀው አብይ አስታጥቆት ሳይሆን ከTDF የማረከው ነው፥፥ እንዳልከው በበቂ ሁኔታ እንዲታጠቅ አብይም ሆነ አጨብጫቢዎቹ አልፈቀዱም፥፥

በነገራችን ላይ ሕወሃት ወይንም ትግራዋይ ለአማራ ያለውን ጥላቻ ደብቆት አያውቅም፥፥ አሁን እንደዚህ ማለታችሁ ለማዘናግያና ለብልጣብልጥነት መሆኑ ይታወቃል፥፥ ኮንፌደራሊስት ብላች ሁ ሃገር ለማፍረስና አማራውን ለማስጨረስ ደፋ ቀና እያላችሁ እንደሆነ እኮ ግልጽ ነው፥፥ ከእብደታችሁ ተመልሳችሁ ለእኩልነትና ለዲሞክራሲ ብትታገሉ አብይ አንድ ሳምንት አይቆይም ነበር

Union

Re: የትግራይ ሰራዊት አዛዥ 'ከፋኖ የአማራ ልዩ ሃይልና ምሊሻ ጋር ለመዋጋር አንፈልግም' ያሉትን እውነት መሆኑ ጎበዜ ሲሳይ 'TDF ፋኖ ባለበት ግምባር ጦርነት አያካሂድም' በማለት አረጋገ

Post by Union » 02 Sep 2022, 09:03

Exactly
Misraq wrote:
02 Sep 2022, 09:00
አብዛኛው ፋኖ ጥቁር ክላሽና ዲሽቃን የታጠቀው አብይ አስታጥቆት ሳይሆን ከTDF የማረከው ነው፥፥ እንዳልከው በበቂ ሁኔታ እንዲታጠቅ አብይም ሆነ አጨብጫቢዎቹ አልፈቀዱም፥፥

በነገራችን ላይ ሕወሃት ወይንም ትግራዋይ ለአማራ ያለውን ጥላቻ ደብቆት አያውቅም፥፥ አሁን እንደዚህ ማለታችሁ ለማዘናግያና ለብልጣብልጥነት መሆኑ ይታወቃል፥፥ ኮንፌደራሊስት ብላች ሁ ሃገር ለማፍረስና አማራውን ለማስጨረስ ደፋ ቀና እያላችሁ እንደሆነ እኮ ግልጽ ነው፥፥ ከእብደታችሁ ተመልሳችሁ ለእኩልነትና ለዲሞክራሲ ብትታገሉ አብይ አንድ ሳምንት አይቆይም ነበር

Abere
Senior Member
Posts: 15488
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የትግራይ ሰራዊት አዛዥ 'ከፋኖ የአማራ ልዩ ሃይልና ምሊሻ ጋር ለመዋጋር አንፈልግም' ያሉትን እውነት መሆኑ ጎበዜ ሲሳይ 'TDF ፋኖ ባለበት ግምባር ጦርነት አያካሂድም' በማለት አረጋገ

Post by Abere » 02 Sep 2022, 09:26

ወደ ፋኖ የማይጠጋው ስለሚፈራው ብቻ ነው። በወያኔዎቹ ቋንቋ ሁለት የታወቁ ስሞች አሉ - በጎች እና ፍየሎች።

1ኛ- የመከላከያ ሰራዊት የጦር መሳርያ፤ ስንቅ እና ትጥቅ ሰጥቷቸው ስለሚሄድ - በጎቹ መጡ ይባላል። ደስታቸው ሰማየ ሰማየት ነው - ምግብ እና ትጥቅ ስለሚያነሱ።

2ኛ- ፋኖ በዚህ ወይም በዚያ ግንባር መጣ የሚል ወሬ ከተሰማ ፍዬሎቹ መጡብን ይላሉ። ምክንያቱም ፋኖ ጋር ከገጠሙ ትጥቅ እና ምግብ ሳይሆን የሚያነሱ እሬሳቸውን አንጠባጥበው ስለሚሸሹ።

This an elementary logic. TPLF scared to death about Amhara Fano.Was not this the reason for the last 31 years Amhara forced to be disarmed. This same thug, Tadesse Worede, was praising OLF and Oromo and Gumuz armed as well as praising Somali. Which means OLF and Gumumz rebel are anti Amhara just like TPLF; Afar and Somali region has some issues. And Afar has been decimating TPLF for the last 2 years. So, TPLF trying to act as a non-poisonous snake, while it is the most poisonous one. What is very unique about TPLF and Tigres is they can not be a friend of all, they have to be a friend of one, but the enemy of the other. This is their wicked strategy. They have been friend of OLF and Oromo, but the sworn enemy of Amhara, which is the demographic majority of the country. Wondering on what kind of planet they could live on.

Post Reply