Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42902
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ክልሎች የብልጽግና ፓርቲ መገልገያ እቃዎች ናቸው! ይህን የሲዳማ እሮሮ ስሙ!!!

Post by Horus » 31 Aug 2022, 02:31

የኢትዮጵያ ሕዝብ ከብልጽግና ባርነት ነጻ የሚወጣው መቼ ነው?

Selam/
Senior Member
Posts: 17933
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ክልሎች የብልጽግና ፓርቲ መገልገያ እቃዎች ናቸው! ይህን የሲዳማ እሮሮ ስሙ!!!

Post by Selam/ » 31 Aug 2022, 07:22

The gentleman on the right side is very knowledgeable.

What did you learn from this?

Aside from the top-down PP influence, Ethiopians in general have been fvcked up by Derg & TPLF for so long that opportunist culture (አድር ባይነት) has become the norm. And decency has been eroded. Having been given a regional autonomy, why else would Sidama leaders suppress their own people to appease PP? Of course PP would want to consolidate power & influence as many folks as possible just like GOP tries to pry off supporters from Dems. That’s the nature of the beast although it’s sickening that the elected killil leaders still prioritize their superior’s interest over their people.

This also shows that Killil formation isn’t an end by itself. It will take a couple of election rounds to empower voters, help them stand on their own feet and push back the government. I like his idea of coalition with like-minded parties across Killil. But I wonder if the Merera ‘Federal’ party is compatible with the Sidama ‘Federal’ party. Lol!

I am shocked to learn that the fertile Sidama is starving.
Horus wrote:
31 Aug 2022, 02:31
የኢትዮጵያ ሕዝብ ከብልጽግና ባርነት ነጻ የሚወጣው መቼ ነው?

Horus
Senior Member+
Posts: 42902
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ክልሎች የብልጽግና ፓርቲ መገልገያ እቃዎች ናቸው! ይህን የሲዳማ እሮሮ ስሙ!!!

Post by Horus » 31 Aug 2022, 12:56

selam
ከዚህ ቀደም የጎሳ ከበርቴ መንግስት ብዬ የጻፍኩትን የአቢይ መንግስት ባህሪና መደብ ትንተና አንብበው ። በዛሬይቱ ጉራጌ የፌዴራል ጉራጌ የቢሮ ከበርቴ (እነእርስቱ ምናምን) ናቸውኮ የአገሩ ሕዝብ ተመራጮችን በኮማንድ ፖስት አስረው የሚያሰቃዩት! ለምን በል?

(1) ገንዘብ፣ (2) ስልጣን፣ (3) ዝና፣ (4) ክብር ... ፖለቲካኝ ሁሉ የሚሟሟተው እነዚህ 4 ጥቅሞች ፍለጋ ነው ።

ሲዳማ ክልል ከሆነ አመታት ተቆጠረ! እስከ ዛሬ ዞን የላቸውም! ለምን ? የቢሮ ከበርቴዎቹ ስልጣን ክፍፍል ላይ መስማማት ስላልቻሉ ። ፌክ እድገት ተብሎ የተሰራው የኢንዱስትሪ ፓርክ አለም አቀፍ ካፒታል የሲሳማን ሴቶች ላብ መጠጫ ዘዴ ነው። ያሳዝናል! አሁን ያም ቀርቶ ከግብርናም ተፈናቅለው የወደቁ ህዝቦች ናቸው።

አንድ ታሪክ ልንገርህ የኢንዱስትሪ ፓርክ የተባለ በረት በጉራጌ ሊሰሩ (ጉራጌ ስራ ወዳድ ነው የሚባል እስትሪዮታይፕ ስላለ) አስበው ወጣቱ ተቃወመ። ለምን በል?

የጉራጌ ወጣት የራስ ቀጣሪነት (self employment) ካልቸር እንጂ የፋብሪካ ቀን ሰራተኛነት ባህል የለውም ። ለራሱ የሚሰራ ሊስትሮ ነው የሚከበር እንጂ አንድ የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ እድሜ ልኩን በሚኒመም ደሞዝ መታሸት የሚፈልግ ስላልሆነ።

ስለዚህ ክልል በትክክል በመሰረታዊ የህዝብ ሃይል አስተዳደር፣ በሽማግሎች የበላይነት ወዘተ ካልተገራ የራስ ገዝነትም የእድግትም መሳሪያ አይደለ፤ የፌዴራል ታክስ ገንዘብ በቢሮ ከበርቴዎች መዝረፊያና መሬት መቸብቸቢያ መሳሪያ ነው ።

ስለዚህ ስለክልል ፖለቲካ ዳይናሚክስ በጉራጌ የሚካሄደውን ፉክቻ ተከታተል ! የዚያን ስርዓት ቆሻሻ ጉዶቹ ለመላ ኢትዮጵያ እናሳያለን! ኢትዮጵያ ከብልጽኛ የአንድ አምባ ገነን የጎሳ ቢሮ ከበርቴ ሌቦች ፓርቲ አገዛዝ ነጻ ካልሆነች ሲዳማም ኦሮሞም ረሃብ መነሳቱ የግድ ነው ።
Last edited by Horus on 31 Aug 2022, 21:17, edited 2 times in total.

Selam/
Senior Member
Posts: 17933
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ክልሎች የብልጽግና ፓርቲ መገልገያ እቃዎች ናቸው! ይህን የሲዳማ እሮሮ ስሙ!!!

Post by Selam/ » 31 Aug 2022, 17:32

Agreed, but politicians don’t exist in a vacuum. The people around them enhance & sustain those four factors. So, what I was trying to say is that the opportunistic carnivore culture created by Derg & TPLF is worse today & it will take years to undo the decay whether a new government is installed or PP reinvents itself, which is unlikely. The tribalistic collectivism is primarily to blame for the worsening situation as it allows close-knit polity to recruit incompetent citizens around themselves & devour the limited resources.

This corrupted culture has no boundary and therefore the situation in all killils is basically the same although I don’t have the facts on Somalia. And it has yet to be seen if Gurage is going to be any different.
Horus wrote:
31 Aug 2022, 12:56
selam
ከዚህ ቀደም የጎሳ ከበርቴ መንግስት ብዬ የጻፍኩትን የአቢይ መንግስት ባህሪና መደብ ትንተና አንብበው ። በዛሬይቱ ጉራጌ የፌዴራል ጉራጌ የቢሮ ከበርቴ (እነእርስቱ ምናምን) ናቸውኮ የየአገሩ ሕዝብ ተመራጮችን በኮማንድ ፖስት አስረው የሚያሰቃዩት! ለምን በል?

(1) ገንዘብ፣ (2) ስልጣን፣ (3) ዝና፣ (4) ክብር ... ፖለቲካኝ ሁሉ የሚሟሟተው እነዚህ 4 ጥቅሞች ፍለጋ ነው ።

ሲዳማ ክልል ከሆነ አመታት ተቆጠረ! እስከ ዛሬ ዞን የላቸውም! ለምን ? የቢሮ ከበርቴዎቹ ስልጣን ክፍፍል ላይ መስማማት ስላልቻሉ ። ፌክ እድገት ተብሎ የተሰራው የኢንዱስትሪ ፓርክ አለም አቀፍ ካፒታል የሲሳማን ሴቶች ላብ መጠጫ ዘዴ ነው። ያሳዝናል! አሁን ያም ቀርቶ ከግብርናም ተፈናቅለው የወደቁ ህዝቦች ናቸው።

አንድ ታሪክ ልንገርህ የኢንዱስትሪ ፓርክ የተባለ በረት በጉራጌ ሊሰሩ (ጉራጌ ስራ ወዳድ ነው የሚባል እስትሪዮታይፕ ስላለ) አስበው ወጣቱ ተቃወመ። ለምን በል?

የጉራጌ ወጣት የራስ ቀጣሪነት (self employment) ካልቸር እንጂ የፋብሪካ ቀን ሰራተኛነት ባህል የለውም ። ለራሱ የሚሰራ ሊስትሮ ነው የሚከበር እንጂ አንድ የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ እድሜ ልኩን በሚኒመም ደሞዝ መታሸት የሚፈልግ ስላልሆነ።

ስለዚህ ክልል በትክክል በመሰረታዊ የህዝብ ሃይል አስተዳደር፣ በሽማግሎች የበላይነት ወዘተ ካልተገራ የራስ ገዝነትም የእድግትም መሳሪያ አይደለ፤ የፌዴራል ታክስ ገንዘብ በቢሮ ከበርቴዎች መዝረፊያና መሬት መቸብቸቢያ መሳሪያ ነው ።

ስለዚህ ስለክልል ፖለቲካ ዳይናሚክስ በጉራጌ የሚካሄደውን ፉክቻ ተከታተል ! የዚያን ስርዓት ቆሻሻ ጉዶቹ ከመላ ኢትዮጵያ እናሳያለን! ኢትዮጵያ ከብልጽኛ የአንድ አምባ ገነን የጎሳ ቢሮ ከበርቴ ሌቦች አገዛዝ ነጻ ካልሆነች ሲዳማም ኦሮሞም ረሃብ መነሳቱ የግድ ነው ።

Horus
Senior Member+
Posts: 42902
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ክልሎች የብልጽግና ፓርቲ መገልገያ እቃዎች ናቸው! ይህን የሲዳማ እሮሮ ስሙ!!!

Post by Horus » 31 Aug 2022, 21:27

ሰላም

ስለክልል ችግር ዛሬ የምነግርህኮ ትምህርት ስለወሰድና ገና ክልል ሳንሆን ችግሮቹን ስለምናውቅ ነው ። እኛ ክልል የምንፈልገው የጉራጌ በሌሎች ተውጦ እንዳይጠፋ ነው ! በቃ! ስለ እድገት ጉራጌም ማስተማር ሴት ልጅ እነቷን ምጥ እንደ ማስተማር ነው ። ሰርተው መብላት የማይችሉ ሰዎች ፖለቲካን ለኑሮ እንደ ሚፈልጉት ከጉራጌ በላይ የሚነግርህ የለም ። ጉራጌ አንድም ቀን አገር ለመዝረፍ የፖለቲካ ስልጣን ፈልጎ አያውቅም ። እነእርስቱ ከትግሬ የተማሩት የፖለቲካ ሌብነት ነው ዛሬ ጉራጌ እየታገለ ያለው ። አቢይ በዙሪያው የሰበሰባቸው የጉራጌ አድር ባይ ሰርተው የማይበሉ ጥገኞች ጉራጌ ያውቃቸዋል ። ያንንም በድምጹ ከልጅ እስከ ሽማግሌ አሳይቷል። አሁን ላይ በሃያል መንግስት ተወረን በወታደራዊ አገዛዝ ስር ነው ያለው! ትግላችን ገና መጀመሩ ነው! ጉራጌ ነጻ ሕዝብ ነው ! በካድሬ በጉልበት አይገዛም!

Selam/
Senior Member
Posts: 17933
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ክልሎች የብልጽግና ፓርቲ መገልገያ እቃዎች ናቸው! ይህን የሲዳማ እሮሮ ስሙ!!!

Post by Selam/ » 31 Aug 2022, 23:01

ማንም በካድሬ በጉልበት መገዛት አይፈልግም፣ መሆንም የለበትም። ግን ደግሞ ሁሉም በካድሬ ተቀጥቅጦ ተገዝቷል ጉራጌን ጨምሮ። አሁን ህዝብ በቃኝ ብሎ መነሳቱ ድንቅ ነው።

ወደፊት ስለሚሆነው ጠንቋይ ስላልሆንኩኝ አላውቅም። ግን ገና ዛሬ የተፈጠርኩኝ ስላልሆንኩኝ ጉራጌውም ኦሮሞውም አማራውም ትግሬውም ኢትዮዽያን ሲዘርፍ ሲያደማ መኖሩን በሙሉ አፌ እነግርሃለሁ። ስለዚህ የሆነውንና መሆን ያለበትን አታምታታ። የጉራጌ ክልል እንዲፈጠርና ከአድርባይነት የፀዳ እንዲሆን እመኛለሁ።
Horus wrote:
31 Aug 2022, 21:27

Post by Horus » 31 Aug 2022, 23:21

Selam/ wrote:
31 Aug 2022, 23:01

"ጉራጌውም ኦሮሞውም አማራውም ትግሬውም ኢትዮዽያን ሲዘርፍ ሲያደማ መኖሩን በሙሉ አፌ እነግርሃለሁ" ማለትህ ምን ማለትህ ነው?

eden
Senior Member
Posts: 10146
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: ክልሎች የብልጽግና ፓርቲ መገልገያ እቃዎች ናቸው! ይህን የሲዳማ እሮሮ ስሙ!!!

Post by eden » 31 Aug 2022, 23:33

Horus wrote:
31 Aug 2022, 21:27
እኛ ክልል የምንፈልገው የጉራጌ በሌሎች ተውጦ እንዳይጠፋ ነው ! በቃ!
If a country with 10 ክልል is risk to your survival, then wouldn’t a country with no ክልል be an even greater risk? I ask because I know your first choice is zero ክልል. Explain to me how no ክልል ensures your survival as people but 10 ክልል system guarantees your extinction?

Horus
Senior Member+
Posts: 42902
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ክልሎች የብልጽግና ፓርቲ መገልገያ እቃዎች ናቸው! ይህን የሲዳማ እሮሮ ስሙ!!!

Post by Horus » 01 Sep 2022, 00:16

eden wrote:
31 Aug 2022, 23:33
Horus wrote:
31 Aug 2022, 21:27
እኛ ክልል የምንፈልገው የጉራጌ በሌሎች ተውጦ እንዳይጠፋ ነው ! በቃ!
If a country with 10 ክልል is risk to your survival, then wouldn’t a country with no ክልል be an even greater risk? I ask because I know your first choice is zero ክልል. Explain to me how no ክልል ensures your survival as people but 10 ክልል system guarantees your extinction?
አንተ ቁሸታም ቀባጣሪ! አንተኮ የትግሬ ክልል የሚባል ይዘህ ነው ከኢትዮጵያ በዘርፍከው 30 ሚሊዮን ዶላር መላ አማራ አፋርን ከላልወረኩ እያልክ ምትወራጨው! ለነገሩ የትግሬ ህይወት ካንድ ዉሻ ህይወት አበልጣችሁ ስለማታዩት ትግሬ ትግሬ የሚል ዜና ሚዲያ ላይ እንዴጣ ብቻ 900 ሺ ትግሬ እንደ ከብት ይታረዳል። እናንተ በሽታ እንስሶች እንደ ሆናችሁ አንድ ቀን ሳይኮሎጂስት ይነግራችኋል! ኢትዮጵያ 0 ክልል የነበረች ግዜ የትም ሄደህ ትለምን ነበር፣ ትሰራ ነበር ! ያ አሁን አበቃ ! ወሎም አትሄድ ! የዘራሃውን መከራ ታመርታለህ! ትግሬ ራሱ በፈጠረው ሲስተም ትግሬ እንደ ሚወድም አትጠራጠር!

Selam/
Senior Member
Posts: 17933
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ክልሎች የብልጽግና ፓርቲ መገልገያ እቃዎች ናቸው! ይህን የሲዳማ እሮሮ ስሙ!!!

Post by Selam/ » 01 Sep 2022, 07:11

What I meant is crystal clear.

Horus wrote:
31 Aug 2022, 23:21

Post Reply