Re: Must Watch: በመድኃኔአለም ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ....... ምርኮኞች ትልቅ ሚስጥር አወጡ
ብታምኑም ባታምኑም ወታደር ሲያለቅስ በሕይወቴ አይቼ አላውቅም ነበር አሁን ግን ዕድሜ ለኢትዮጵያ ምርኮኞች ለቅሶ በሽ ነው ::
Re: Must Watch: በመድኃኔአለም ጉድ ጉድ ጉድ ጉድ ....... ምርኮኞች ትልቅ ሚስጥር አወጡ
የሚያለቅሱት፥ አብይ፥ ወደ፥አላመኑበትና፥ አላማ፥ ወደ፥ ሌለው፥ ጦርነት፥ ስለማገዳቸው፥ ነው።