Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11594
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 29 Aug 2022, 12:40
ከጅብ ጋር ጎን ለጎን አብረን ሄደናል ።
የጥቁር ክላሽ ሌባ እያላቹሁ ስንቱን ፋኖ ገደላቹሁት ፧ ስንቱን አሰራቹሁት፧ ስንቱን ገረፋቹሁት።
እናንተ እኮ ሀፍረት የሚባል ስለሌባቹሁ ፋኖ ስልጣኔን ጠብቅልኝ ፣ ክተት፣ መክት ትሉ ይሆናል። እዚያው እንደለመዳቹሁት ፀደይ ባንክን - አብቁተን ዘረፋቹሁ ከዚህ ህዝብ ትክሻ ላይ ወርዳቹ ሂዱ። ከጥቁር ክላሽ ፓለቲከኞች ጋር ግንኙነት የለንም።
Please wait, video is loading...
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11594
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 04 Sep 2022, 07:00
ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ እውነቱን አፈረጠው ህዝቡ የድሮ ሰላም ናፍቆታል!
ብዙ መፀሐፍ ቅዱስን የሚያነቡ ፤ እግዚአብሔርን እንፈራለን የሚሉ ሀሰትን እንደ እውነት ቀን በቀን ሲያወሩ በሞሉበት ሀገር ላይ ለህሊናው የኖረ አንድ እውነተኛ ጋዜጠኛ ከስፍራው ሆኖ
በአይኑ ያየውን በጆሮ የሰማውን እንዲህ ስናገር ከማድነቅ በላይ ምን ይባላል?
በአማራ ክልል ወጣቶች፣ አርሶ አደሮች እና የከተማው ነዋሪዎች አራት ኪሎ ያለውን ለኛ የማይመጥ ሃይል የትግራይ ሃይሎች መጠትው ያጽዱልንና እንደድሮው ሰላም መሆን እንፈልጋለን እያሉ ነው ሲል የቅደሞው ኢሳት ጋዜጠኛ ጎበዝ ሲሳይ ክግንባር ዘግቧል
Please wait, video is loading...