Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15491
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ይህን እንደ ቁንጫ በክረምት የሚፈነጥዝ የትግሬ መንጋ ማቆሚያ መንገድ ማይጨው ላይ በመዝጋት ነው።እራሳቸው ቤት ገብቶ መቀመጥ ነው።

Post by Abere » 29 Aug 2022, 11:45

ይህን እንደ ቁንጫ በክረምት የሚፈነጥዝ የትግሬ መንጋ ማቆሚያ መንገድ ማይጨው ላይ በመዝጋት ነው። እራሳቸው ቤት ገብቶ መቀመጥ ነው። ሌላው ይኸ መከላከያ ፕሮፌሽናል እና ህዝባዊ ነው ምና ምን የውታፍ ነቃዮች አገላለጽ አይመቸኝም። ጦርነት አስቀያሚ ገጽታ አለው - ለማሸነፍ ከፈለግህ አስቀያሚውን ጫወታ መጫዎች የግደታ ነው። ሚጥሚጣ እና ቃሪያ ሴቶች አይኔው ውስጥ አስገቡብኝ:: ስለዚህ አማራ መሬት ፍትፍት እያጎረሱኝ ልቀመጥ አያስፈልግም። በተጨማሪ ፋኖ እንድ ዋጋ ከተፈለገ የግደታ መድፍ፥ ታንክ እና ዘመናዊ መሳርያ መታጠቅ አለብት- የእርሱ አመራር ያስፈልገዋል። ከዚህ ውጭ ስነ-ምግብራዊ እና ሰብዐዊ አይደለም - ባዶ እጅህን በወኔ ብቻ መክት ማለት። የትግሬ መንጋ የሴት እና የልጆች ህይወት ያሳስበኛል ፋኖ ግን ባዶ እጁን ይሂድ ማለት ትክክለኛ አይደልም የዘር ማጥፋት ነው። የማረከውን መሳርያ መከላከያ መልሶ ከፋኖ እየወሰደ ሊሆን አይችልም። ይታሰብበት።

ሌላው መንግስት ነኝ የሚለው የአብይ አህመድ በወሎ ህዝብ ላይ ቀልዱን ማቆም አለበት። እንደት?
1ኛ) ሙሉ ራያ የወሎ ክፍለ ሀገር አካል መሆኑን ከወድሁ ማወቅ
2ኛ) በኢትዮጵያ ተለይቶ የወሎ ህዝብ ብቻ ለምን ኢላማ ሆነ? ከወለጋ ወዘተ እስከ ትግራይ? ይህ እያደር ግልጽ የሆነ ሴራ መሆኑ የተደረሰብት መሆኑ ሊያውቅ ይገባዋል። ትልቁ ምስል ወሎን በማጥፋት እና በማስመረር አማራን ሙሉ በሙሉ ማፈረስ ነው። ወሎ የአማራ እምብርት፤ የአማራ መፈጠርያ'፤ የአማራ ብህል ቱባ መሰረት ነው። በህዝብ ቁጥርም ከፍተኛ ድርሻ አለ። በወያኔ እና ኦነግ ሴራ ወሎን ካጠፉ አማራን አዳከሙ ሳይሆን አጠፉ ነው። ትልቁ የእነ ዐብይ ሴራ ይህ ነው።ይህ ታውቋል።

Stop shooting yourself in the feet,