እንሾሽላ! ጉራጌ አንድ ነው! ጉራጌ ክልል ነው!
ያቢይ አህመድ ፒፒ ካድሬዎች የተኛውን የጉራጌ አምበሳ ቀስቅሰውታል! እንሾሽላ የገንየ ... ከህዝባችን ድንቅ መገለጫዎች አንዱ ... ወላጆች ልጃቸውን በሰርጓ የሚሰናበቱባት ምሽት !!! ጉራጌ በወያኔ ፕፒ ካድሬ የሚበተን ሕዝብ አይደለም!!
Re: እንሾሽላ! ጉራጌ አንድ ነው! ጉራጌ ክልል ነው!
የሱተን ገገራ ሳር ዬልማቦ
ሰቦች ተጫወትም ማል ዬለቦ!
ሰቦች ተጫወትም ማል ዬለቦ!