Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42902
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Unpopular Wars Lead to The Collapse of Warring Regimes

Post by Horus » 27 Aug 2022, 14:00

የአማራ ሕዝብ እራሱን ለመከላከል የሚችለው የፒፒ ካድሬ አማሮችን ከጭንቅላቱ ከሽቀነጠረ ብቻ ነው ። ኢትዮጵያም ከዚህ መከራ ምትላቀቀው ያቢይ አህመድ ፒፒ ሌቦች ከጭንቅላቷ ስታሽቀነጥር ብቻ ነው ። ትግሬዎችም እንዲሁ ትህነግን ተሸክመው አንድ እርምጃ አይሄዱም!




eden
Senior Member
Posts: 10146
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: Unpopular Wars Lead to The Collapse of Warring Regimes

Post by eden » 27 Aug 2022, 15:22

ሆረስ - አመለካከትህ እንደ አመለካከት ችግር የለውም

ነገር ግን የለጠፍከው ቪዲዮ፣ ህዝብን ከህዝብ ሊያለያይ ብሎም ሊያፋጅ ስለሚችል፣ ጥንቃቄ ብታረግ - ለህሊናህም ማለቴ ነው

ethiopianunity
Senior Member
Posts: 10988
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: Unpopular Wars Lead to The Collapse of Warring Regimes

Post by ethiopianunity » 27 Aug 2022, 17:19

Haha, as l said, pP / military of so called is part of Tplf. Allowingvthe Kobo people killed. Where is Fano? Can you imagine Russia or U.S allowing invasion?

The fake ER commenters who are Eritrea's/ Olf/ Tplf lie about Eritrea too like Ethiopia as their enemy, not true. The Tplf is attacking and weakening Ethiopia by attacking Amara and Afar land. What kind of war strategy does the govt play by getting the people attacked? There is no war between Tplf or Olf/ pp.

Union

Re: Unpopular Wars Lead to The Collapse of Warring Regimes

Post by Union » 27 Aug 2022, 17:32

Exactly, Ethiopians must unite and remove this cancerous group called PP. They just want to drag on the war. Unbelievable. Of cource the wahabi does not want tplf to go for good

Abdisa
Member+
Posts: 6271
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: Unpopular Wars Lead to The Collapse of Warring Regimes

Post by Abdisa » 27 Aug 2022, 17:41

Not that I see war as a popularity contest, but I'm curious to know how people determine if any given war is popular or unpopular?

If a person doesn't believe in a nation's rights to self defense when it comes under attack by foreign or domestic enemies, what does he/she believe in? What is the alternative to self defense, if there's any?

I guess the best way to demoralize a nation's defense force is to tell the soldiers that their sacrifices is "unpopular," hence capitulate? Hmmm... :|

Right
Member
Posts: 4853
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: Unpopular Wars Lead to The Collapse of Warring Regimes

Post by Right » 27 Aug 2022, 18:00

The same strategy and the same playbook.
The Ethiopian government is deliberately getting the Amhara civilian population get killed. For the 3rd time under 2 years the Ethiopian Defence force is retreating allowing the TPLF to destroy towns and kill civilians.

Abdisa
Member+
Posts: 6271
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: Unpopular Wars Lead to The Collapse of Warring Regimes

Post by Abdisa » 27 Aug 2022, 18:18

There are those who see the conflict as the government's effort to restore law and order by taking military action against a known terrorist group in the northern region (KILIL) of the country.

And there are others that see it as a conflict between two nations, where two "warring regimes" are at loggerheads with each other over territories.

If you belong to the latter group, don't be surprised if people start questioning your credibility.

Horus
Senior Member+
Posts: 42902
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Unpopular Wars Lead to The Collapse of Warring Regimes

Post by Horus » 27 Aug 2022, 19:47

eden,
ሪያሊቲን ማንም ሊደብቀው አይችልም! ያ ቪዲዮ እኔ አልስራሁትም! ፋክት ነው! አዲስ አበባ በሚመልከት ወሳኙ ያዲስ አበባ ሕዝብ ነው ። ሸገር ያቢይና አዳነች የግል እርሻ አይደለም ነው ሕዝቡ እያለ ያለው ፋክት።
አብዲሳ
እኔ ብዙ ግዜ ማቅህ ሪዝንድ የሆነ አስተያየት ስትሰጥ ነው ። ሕዝብ ኢንቲዩቲቭ የሆነ ዊዝደም አለው ። አንድ ጦርነት ፍትሃዊ ነው፣ ጀስት ነው ብለው የማወቅ ዊዝደም አላቸው ። በተቃራኔው አንድ ከህዝብ ጋራ ችግር ያለው መንግስት ያጣውን የህዝብ ድጋፍ ለማግኘት ሲል ያገር ጠላት መጣብህ መንግስት ደግፍ፣ በሶና ቆሎ አዋጣ እንደሚል ህዝብ የማወቅ ዊዝደም አለው ። አቢይ ሕዝብ የሚንቅ ኢመሪ ነው! ሕዝቡ የማያዳምጥ፣ የህዝብ ኦፒኒየን ዋጋ የማይሰጥ ከራሱ ፎቶ ጋራ ያበደ ሰልፊ ናርሲሲስትን የማወቅ ሕዝቡ ኢንቲዩቲቭ ዊዝደም አለው ።

ዛሬ ላይ አቢይ በሁለት መንገድ አንፖፑላር ነው ። አንድ፤ ይህን የጎሳ ቅራቅምቦ ስርዓት ተብዬ እንዲለውጥ ሕዝብ መርጦት የህዝብን አደራ የበላ እና የህዝብን አመኔታ ያጣ ሰው ነው ። ሁለተኛ ከመጣ ጀምሮ ባገሪቱ እዚም እዛም የሚፈነዳው ቀውስ ብቻ ሳይሆን የትግሬ ጦርነት የሚባል ሰው ማየት አይደለም መስማት አይፈልግም! ይህ ነው አንፖፑላር ጦርነት ማለት ።

ወያኔ በፈለገው ግዜ እየተነሳ አማራን የሚወረውና የሚያወድመው ያቢይ መንግስት እንደ መንግስት የአማራን ሕዝብ መከላከል አለመፈልግ ወይም አለመቻል ነው። ያማራ ብልጽግና ያቢይ ፍላጎት አስፈጻሚ ካድሬ እንጂ ያማራን ሕዝብ ደህንነት እንደ ማይጠብቅ ለ30 አመት ታየ!

ስለዚህ ይህ ፒፒ የሚባል የሊቦችና የጎሳ ከበርቴዎች ቡድን ኢትዮጵያን መምራትም ሆነ ወደ ፍትህ መውሰድ እንደ ማይችል ሕዝቡ በትክክል እየገባው ነው ።

Post Reply