“ኢትዮዽያን ለማፍረስ ከማንም ጋር ቢሆን እንሰራለን”
“ከአማራ ጋር ሂሳብ እናወራርዳለን”
“ጦርነት ባህላችን ነው፣ በምድር ላይ የሚያሸንፈን ሀይል የለም”
“አብይ አባይን ለውጭ ሀገሮች ሸጦታል“
“አብይ አሻንጉሊት (drone) ይወዳል”
“አብይን ሳዳም ሁሴን አያድነዉም”
“ሁሉም ነገር አልቋል አሸንፈናል፣ ከማን ጋር ነው የምንደራደረው?”
“አብይ ወደ ኤርትራ ሊፈረጥጥ እየተዘጋጀ ነው“
“ዶር አብይ ከፈለግሁ አውሮፕላን ይዤ እጠፋለሁ ብሏል”