Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15492
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ትግራይ ከነዳጅ አምራች አገሮች ተርታ ተሰለፈች። ከታልቁ የዴዴቢት የነዳጅ ዘይት ጉድጓድ ከወጣው ምርት ለUN ዕርዳታ ለገሰች። ይሞታል ወይ ታዲያ? ክክክ

Post by Abere » 26 Aug 2022, 13:36

ትግራይ ከነዳጅ አምራች አገሮች ተርታ ተሰለፈች። ከታልቁ የዴዴቢት የነዳጅ ዘይት ጉድጓድ ከወጣው ምርት ለUN ዕርዳታ ለገሰች። ይሞታል ወይ ታዲያ? ክክክ :lol: :lol: :lol: አዳሜ ጉድሽ ፈላ ወደ ዐርብ አገር መሄድ ቀረ - ትግራይ ነዳጅ አምራች ሆነችላችሁ። በቅርቡ ጥጋበኛ የፔትሮሊየም ዶላር አገር ልትሆንላችሁ ነው። የአለም የነዳጅ ዕጥረትን በተመለከተ የገባያ ማረጋጊያ በርካታ በርሜሎችን እንደ ምታመርት በኡኡ ጆባይደን ሚዲያዋ አሳውቃለች።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ትግራይ ከነዳጅ አምራች አገሮች ተርታ ተሰለፈች። ከታልቁ የዴዴቢት የነዳጅ ዘይት ጉድጓድ ከወጣው ምርት ለUN ዕርዳታ ለገሰች። ይሞታል ወይ ታዲያ? ክክክ

Post by Ethoash » 26 Aug 2022, 14:15


ሰበር ዜና ትላንት ነዳጁን እንዲያራግፉ ማሳሰቢያ ከተሰጣቸው 200 ቦቴዎች መካከል ትዕዛዙን የፈፀሙት 22 ብቻ ናቸው



የውስጥ አዋቂ - ኢትዮጵያን ነዳጅ ላውጣልሽ ብሎ ያጭበረበረው ማፊያ ቡድን ና ተባባሪ ባለስልጣናት! | Ethiopia




ወድ መሪያችን ቤንዚን ይዞ ወድ ሱማሌ የሚሄድ ቦቴ ካገኛቹሁት ጠቅላላ ቤንዚሉን ከነቦቴ ወረስቱ ብሎ ነበር ። እንግዲህ አንድ ታክሲ ሹፌር ፯ ቀን ቤንዚን ማደያ አድሮ አስር ሊተር ነው የሚስጠው ሌላውን በግቦ ነው የሚገዛው ታድያ ይህ በሆነበር ሀገር ላይ አቶ እብድ ኬዬት አምጥቶ ነው ቤንዚን የግል ስራዊቱን ወደ ሴሜን የላከው ። መቼም ቤንዚን ተርፎን አይደለም ። ስለዚህ አንድ ጣት ህን በትግሬዎች ላይ ስትቀስር አራቱ ወደ አንተ ያመለክታሉ። አቶ እብድ ። ቤንዚሊን ከነቦቴው ወረሱ ያለበትን ቪድዬ ስፈልገው ነበር ግን አንተ ትለጥፍልናለህ ብዬ ትቼዋለሁኝ።

Post Reply