ኤርትራ ወርቃማ አጋጣሚ ነው እያለች ነው
የጦርነት አባዜ አልለቅ ያለው ህወሐት ዳግም ለወረራ መጋበዙ ለኤርትራ እንደ ወርቃማ አጋጣሚ ተወስዷል፡፡ ይህን ሲጠብቁ የነበሩት የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የጦር መሪዎቻቸውን በአስቸኳይ ጠርተው ለግዳጅ ዝግጁ እንዲሆን መመሪያ መስጠታቸው ታውቋል፡፡
እንደ መረጃ ምንጮች ከሆነ ኤርትራ ከሩሲያ በቅርቡ የገዛቻቸው እጅግ ዘመናዊ የጦር መሣሪያዎች ለግዳጁ ዝግጁ ሆነዋል፡፡ ጦርነት ከተለኮሰ አይቀር የመጨረሻው ይሆን ዘንድ መዳረሻችን መቀሌ ነው ያሉት ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ለጦር መሪዎቻቸውም ቁርጠኛ ትዕዛዝ መስጠታቸው ታውቋል፡፡

==============================================================================================================