Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15490
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ልዳማ(ፀፀት) ቢያጭዱት ክምር አይሞላም።

Post by Abere » 24 Aug 2022, 11:31

ልዳማ(ፀፀት) ቢያጭዱት ክምር አይሞላም። መንግስት ባወጣው መግለጫ እየገሰገሰ የነበረውን ሃይል ራያ ላይ በማስቆሙ ተመልሶ ጦረነት ጭቃ መግባቱ ጸጽቶታል።


• ሙሉ የሰራዊትና ሎጂስቲክስ አቅም እያለው ወደ ትግራይ ክልል ከመግባት መቆጠቡ

• የተሳለጠና ያልተቋረጠ የሰብአዊ ድጋፍ ወደ ትግራይ ክልል እንዲገባ የተናጠል ተኩስ አቁም ማድረጉና ምቹ ሁኔታን መፍጠሩ

• ለሰላም በር ይከፍታል በሚል እስረኞችን መፍታቱ

• የሰላም አማራጭንም አሟጦ ለመጠቀም እንዲቻል የሰላም አማራጭ አብይ ኮሚቴን በይፋ ወደ ሥራ አስገብቶ ግልጽ አቅጣጫንም ማስቀመጡ

• አስፈላጊ የሆኑ መሰረታዊ ቁሳቁሶች ወደ ትግራይ እንዲጓጓዝ ማድረጉ

• በአሸባሪዉ ቡድን የወደሙ አገልግሎት መስጫዎችን በመጠገን በሦስተኛ ወገን በኩል ሥራ ለማስጀመር እንቅስቃሴ እያደረገ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡

:lol: :lol:
ጽድቅ እንድገኝ ነበር እንደ ለወያኔ ይህን ሁል ርህራሄ ያሳያችሁት

:mrgreen: :mrgreen: