This is a big home work for the inept so called diaspora.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13262
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Gud Fela: if you go to Saudi to clean their toilets, why do you look down on cleaning that of your own people here?
He used that of the Saudi as an instance, but the same could be said for America, Europe, other African countries and so on.
This is a big home work for the inept so called diaspora.
This is a big home work for the inept so called diaspora.
Re: Gud Fela: if you go to Saudi to clean their toilets, why do you look down on cleaning that of your own people here?
How about you, MF. You sale your rear hole, or how did you make your living? Finfintam!!!DefendTheTruth wrote: ↑21 Aug 2022, 15:56He used that of the Saudi as an instance, but the same could be said for America, Europe, other African countries and so on.
This is a big home work for the inept so called diaspora.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13262
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: Gud Fela: if you go to Saudi to clean their toilets, why do you look down on cleaning that of your own people here?
Dude (Finfintam),tolcha wrote: ↑21 Aug 2022, 16:36How about you, MF. You sale your rear hole, or how did you make your living? Finfintam!!!DefendTheTruth wrote: ↑21 Aug 2022, 15:56He used that of the Saudi as an instance, but the same could be said for America, Europe, other African countries and so on.
This is a big home work for the inept so called diaspora.
how many such scenes are there in Mekele these days, could you share here?
Re: Gud Fela: if you go to Saudi to clean their toilets, why do you look down on cleaning that of your own people here?
ለምን ስራ ትንቃላቹሁ ሳውዲ ሄዳቹህ ሽንት ቤት ታጥባላቹሁ ለምን እዚህ ትጠየፋላቹሁ።
ለዚህ ብዙ መልስ አለው አሜሪካ ታክሲ የምትነዳው ሳውዲ ሽንት ቤት የምታጥበው አንድ ቀን ያልፍልኛል ብለህ ነው።
አንዲት ሴት ሳውዲ ሄዳ ፩ሺህ አምስት መቶ ቢከፈላት ። ይህ ማለት 399.39 usd and this dollar in birr 20,918.05 Ethiopian Birr ነው። ታድያ ማን ነው ይህንን ብር የሚከፍላት አንድ ሺህ አምስት መቶ ትንሹ የሳወዲ ብር ሊሆን ይችላል ሶስት ሺህ ሪያል የሚያገኙ ካሉ አርባ ሺህ ብር በወር ማለት ነው ። ያወም ምንም ሌላ ውጪ ሳይኖረው ምግብህና መኝታህ ከአስሪዎቹ ሆኖ ነው። በኢንዱስትራያል ፓርክ የሚስሩት እንኩዋን በግምት አንድሺህ ብር አያገኙም በዚያ ላይ የቤት ክራይ ስምንት መቶ ብር ይከፍላሉ ሁለት መቶ ቀራቸው ማለት ነው። ለምግብና ለውጪ እንዴት ነው የሚያልፍላቸው ። ይህንን ስልህ ወደ ሳወዲ ይሂዱ እያልኩ ሳይሆን እኛም ሌላው ቢቀር ትንሹ ውጪያችን ቢቀነስ ለስራተኞች ቤት ቢያገኙ ሳስት መቶ የሚከፍሉበትን ከኢንዱስትሪያል ፓርክ ሲስራ የስራተኞቹንም ቤት አብረው ቢስሩ ጥሩ ነው ያን ከሆን በትንሹ ስባት መቶ ካገኙ ከቤት ክሪያ ተቀንሶ ጥሩ ነው።
ሌላው ደግሞ የዩኒቨሪስቲ አስተማሪዎች ጉዳይ ነው። ይህ በደንብ መታስብ አለብት መንግስት ማስጠንቀቅ አለበት ለዩኒቨሪስቲው የሶስት አመቱን ውጪ በአንዴ ስጥቶ እራስ ህን ቻል ማለት ነው። ለምሳሌ ዩኒቨርስቲ ማለት ትንሽ መንደር ማለት ነው። ቢሊዬን ብር ከተስጠው ለተማሪዎቹ የራሱን ዳቦ መጋገር መቻል አለበት ጥራት ያለው መጋገሪያ ገዝቶ ለተማሪዎቹ ብቻ ሳይሆን ለስፈርተኛው በሙሉ ማዳረስ አለብት ። የእርሻ ቦታ እንዲሆረው ያስፈልጋል ተማሪዎቹም የሚማሩበት ፣ እና ውጤቱንም የሚበሉበት ቦታ ማግኘት አለባቸው ለምሳሌ ምስር ወጥ ለመስራት ምስር ያስፈልጋል ተማሪዎቹ ምስርን ማምረት አለባቸው ። ሹምቡራ በሶስት ወር የሚደርሱ ብዙ አይነት ምርቶች አሉ። በሚቀጠለው ደግሞ ቡና ዛፍ ፣ ማንጎ፣ ብርቱካን፣ ሙዝ፣ ፍራፍሬ ዛፎች አንድ ተራራ ተስጥቶዋቸው በቆሚነት ዩኒቨርስቲው በባሌበትነት ይዞ ይህንን የፍራፍሬ ዞፎችን በአራት አመት የሚደርሱ ስለሆኑ እነሱን ተክሎ መንክባከብና ሲደርሱ ለተማሪዎች የተሙዋላ ምግብ ማቅረብ ይችላል ማለት ነው የተረፈውን ለአካባቢ ስዎች ይሽጣል። በዚህ ላይ ገበሬዎችን ለምስተማሪ ይሆናል በጣም ዘመናዊ አመራረት በመጠቀም ለምሳሌ ኦርጋኒክ ተባይ ማጥፊ በመጠቀም፣ ኦርጋኒክ ማዳበሪያ በመጠቀም ወዘት በሙሉ በዩኒቨሪስት የተስሩ የግብርና ማሽኖች የሚፈተሹበት እርሻ ቦታ ሊሆን ይችላል። ቀጥል ዶሮም ማርባት አለባቸው። የላም ውተትም ማርባት አለባቸው ለተማሪዎች ወተቱን ጠዋት ጠዋት መስጠት ። ተማሪውም ይጠቀማል ዩኒቨርስቲውም ገቢ ያገኛል ። ጤፉንም ያመርታሉ ። እንጀራም ጋግረው ለተማሪውም ለከተማውም ስው ይሽጣሉ ማለት ነው። እንዲህ በማረግ ዩኒቨሪስቲው ከመንግስት ሌላ ገንዘብ ሳይፈልግ ለአስተማሪዎቹ አስር እጥፍ መክፈል ይችላል። እንዴት ልክ እንደቪድዬ ክሊፕ አስተማሪው ቪድዬ ያወጣል መላው የኢትዬዽያ ሕዝብ የመማር እድሉን ያገኛል በዲጅታል ማስተማሪያ ማለት ነው ዩኒቨርስቲው በአመት አንዴ ወይም ሁለቴ ሁሉንም ጠርቶ ይፈትናል ማለት ነው ድግሪወንም ይስጣል ማለት ነው። በዚህ ብቻ ብዙ ገንዘብ አስትማሪዎች ያገኛሉ። ፍኩክር ካለ ኪሳራ ካለ ኪሳራ ጥሩ አስተማሪ ነው። በርትተን ልንስራ።
net part i am watching the video if i have something to add i will add for now this is part one

part II
አብይን ሌሎች ክልሎች ለምን ለኛም የከተማ ፓርክ አት ስራልንም ሲሉት እኔ እኮ አንድ ነኝ ። እናንተው ጀምሩት እኔ ደግሞ እጨመርበታለሁ ይላል። ልክ እሱ ብቻውን የአዲስ አበባ ፓርኩን እንደስራው። እነሱ እኮ ገንዘቡን አጋጭ ነው የሚሉት እሱ ጠቅላለውን ነገር ከውጭ ያስመጣበት ቢሊዬን ደላር የጨረስውን ፓርክ እናንተው እዛው እራሳች ሁን ቻሉ ይላል። አንዴኔ አብይ ሁለት ነገሮችን ማደረግ አለበት ክልሎቹን ጠርቶ አንድ ሜጋ እንዱስትሪ የሚፈልጉትን መትከል አለበት ያ ሜጋ እንዱስትሪ በአመት አንድ ቢሊዬን ብር የሚስጣቸው ከሆን አብይ እራሳቹሁን ቻሉ ከእንግዲህ ምንም ባጀት የለም ቢላቸው ያንን ኢዱስትሪ ያሳድጉታል ማለት ነው። አንዴ የገንዘብ ምንጭ ሲኖራቸው ። የክልል አስተዳደሮች እራሳቸው ገንዘብ እንዲኖራቸው አያስፈልግም ። ማረግ ያለባቸው ከውጭም ይሁን ከአገር ውስጥ ኢንቨስትሮችን ማሳብ አለባቸው አንዱና ትልቁ መሳቢያ መሬት በነፃ መስጠት ነው። ሁለተኛ ታክስ ቅናሽ ማረግ ነው።
ሌላው ደግሞ የአብይን ፓርክ መስራት ከፈለጉ አብይ ጋራ ሲስሩ የነበሩትን እንጂነሮች ወይም ግንበኞች ሳይቀሩ በሙሉ ስራተኞቹን ስብስቦ በክልል እየሄዱ የራሳቸውን ፕላን አውጥተው ለክሉሉ መስጥት መቻል አለባቸው። ለምሳሌ ብዙ ግዜ 3D image አያለሁን ፓርኩ ክመስራቱ በፊት ይህንን ስርተው ለክልል መስጠትና ክልሉ ያመነበትን ዋጋ ከፍሎ ሊገዛቸውና ሊያስጀምራቸው ይችላል። እነዚህ ስራተኞች ደግሞ በይሁሉ ክልል እየሄዱ የአገሩን ስውም በማሳተፍ ሁለተኛውን ፓርክ ወይም ግባታ እራሳቸውን ችለው እንዲስሩ ማስልጠንም አለባቸው ይህ ከሆነ የአብይ ፓርክ በተለያዬ ዲዛይን ስለሚቀርብ ሁሉም አንድ አይነት አይሆኑም ። ዋናው የአዲስ አበባን ፓርክ የገነቡትን ስዎች አንዴ ተጠቅመንባቸው መጣል ሳይሆን አገሪቱን እየዞሩ መገንባት አለባቸው እሱ ሲገርመን እፍሪካ በሙሉ የመዞር እድል ይገጥማቸዋል ማለት ነው። በተለይ በሐገር እቃዎች መስራት ከጀመሩ
ለኔ ትልቁ ድል የምለው ኢትዬዽያኖች መኪናቸው በኤሌትሪክ ሲነዳ ነው። ይህ ለማረግ አብይ መቀየር ያለበት ታክሱን ብቻ ነው። ታክሱን ዚሮ ቢያስገባውና የኤሌትሪክ መኪና ኢትዬዽያ ውስጥ ቢገጣጠም ምን ያሰከስረን ነበር ለአስር አመት ቤንዚን ባንገዛ ስንት ና ስንት ደላር እናተርፍ ነበር ። መኪናችን በውሃ እንደሄደ ቁጠሩት። ብዙ ብዙ ነገሮች አሉ በመንግስት ፖሊሲ ብቻ ትልቅ ለወጥ የሚያመጡ ነገሮች ይህንን እንዳይሆን ብዙ እንቅፋት አለ ስለዚህ አባይ እሱ ራሱ ፖሊሲዎቹን አውጥቶ ቶሎ ቶሎ ለውጥ ማስመጣት መቻል አለበት ።