Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Shocking ሰበር ዜና : ነፍጠኞች የትግራይ እና የኦሮሞ ባሕል በመስረቅ ላይ ናቸው ተባለ

Post by Thomas H » 22 Aug 2022, 10:32

የትግራይ ባሕል በሆነው አሸንዳ ላይ " የ " በመጨመር አሸንድየ እያሉ እያከበሩት ነው:: ቀጥሎ ደግሞ ኢሬቻ ላይ " የ " በመጨመር ኢሬቻየ እያሉ ያከብሩታል :: ከዛም ኢሬቻየ ከ2000 ዓመት በፊት እንዴት ጎንደር እና ጎጃም ላይ እንደተጀመረ የሚተርክ መፅሐፍ ያትማሉ::














Tadiyalehu
Member
Posts: 675
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: Shocking ሰበር ዜና : ነፍጠኞች የትግራይ እና የኦሮሞ ባሕል በመስረቅ ላይ ናቸው ተባለ

Post by Tadiyalehu » 22 Aug 2022, 15:42

ነፍጠኞች የማይሰርቁት ነገር የለም።
ታሪክ ይሰርቃሉ! ባህል ይሰርቃሉ። ቁሳቁስ ይሰርቃሉ። ጀግናም ይሰርቃሉ።
ከሁሉም ከሁሉም የሚብሰው ግን ... ፎጤ በታሪክ የወኔያም ጠኔ ያለበት የጀግና ድሃ ስለሆነ ... የጀግና ሌብነታቸው ነው።
በላይ ዘለቀ ... በእናቱም ይሁን በአባቱ ከነፍጠኞች የደም ጠብታ ግንኙነት የለውም ። ነገርግን ለዘመናት "እኔ የበላይ ዘር" እያሉ ሲዘፍኑበት ኖሩ። መሣቅያ ቱሪናፋዎች!

Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13728
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Re: Shocking ሰበር ዜና : ነፍጠኞች የትግራይ እና የኦሮሞ ባሕል በመስረቅ ላይ ናቸው ተባለ

Post by Noble Amhara » 22 Aug 2022, 15:48

Ireecha is a disgusting pagan festival celebrated by those who desire to please the pagan masses. Ireecha is actually a political day for oromos and not a religious or cultural day. that is why ireccha is filled with politcal chants and hatred

Ashende/Shadey/Solel/Engicha is practiced after the Orthodox Fasting for mariams entrance into heaven in northern Abysinnia each awraja have their own ashenda but ashenda is not completely celebrated by all abysinnians.. and even ashenda is not truely Christian festival as it is not mentioned in the bible rather it is a girls holiday

the oromo flag is actually stolen from Gondar/Gojjam/BeteAmhara&BeteHemre the Red White Black tri-stripes are only found in Amhara and not in Oromia. Oromia has made fake clothes with our tri-stripes



Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: Shocking ሰበር ዜና : ነፍጠኞች የትግራይ እና የኦሮሞ ባሕል በመስረቅ ላይ ናቸው ተባለ

Post by Sam Ebalalehu » 22 Aug 2022, 16:42

በላይ ዘለቀ የነሱ አይደለም ግን አማራ ነው ብለው ድፍን አበሻ አሳመኑ። This is great. I love them for it.

Abere
Senior Member
Posts: 15490
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: Shocking ሰበር ዜና : ነፍጠኞች የትግራይ እና የኦሮሞ ባሕል በመስረቅ ላይ ናቸው ተባለ

Post by Abere » 22 Aug 2022, 17:05

:lol: :lol: በሳቅ ሞትን እኮ

የት አለ አማራ እንደ የአባ ገዳይ ወሸላ እንደ ላውቸር ከግንባሩ ላይ የወደረው? እርሱ ነው ዋናው የኦሮሞ ባህል መታወቂያ፡


አሸንዳ በተመለከተ በአማራ አውራጃዎች ልጃ ገረዶች ክርስቲያን ሙስሊም ሳይል ቤት ለቤት እየዞሩ የሚጫወቱት እና ሽልማት የሚቀበሉበት ነው።

በክረምት ወራት በብዛት አሸንዳ ወይም አሸንግዳ በሳር መካከል ይበቅላል። ከነሃሴ አጋማሽ ጀምሮ ሜዳው በሙሉ በአሸንግዳየ አበባ ይደምቃል - ንቦች ለመቅሰም በመስኩ ሲታዩ ቀፎ ያለበት አካባቢ ይመስላል - ኔክታር አለው።

በአማራ አካባቢ ልጃ ገረዶች በአሸንግድየ(አሸንዳ) ከሚገጥሙት

ያ የማነው እንዝርት ከመከታው ላይ፤
የወይዘሮ እገሌ የቀጭን ፈታይ።

ያ የማነው ዝናር ጋሻ ከመከታው ላይ፤
የእገሌ አባበሉ የጣምራው ገዳይ ።


እያሉ ያዜማሉ፤ይጨፍራሉ፤ እስክስታ ያወርዳሉ። የተለያየ ስጦታ ይሰጣቸዋል፡ተቀብለው ወደ ማታ ሁሉን ሰፈር አዳርሰው በደስታ ወደ የቤታቸው ይመለሳሉ። ለታዳጊ ወንድ ልጆች ቡሄ፤ ለልጃ ገረዶች ደግሞ አሸንዳ ትልቅ በዐል ነው።

Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Shocking ሰበር ዜና : ነፍጠኞች የትግራይ እና የኦሮሞ ባሕል በመስረቅ ላይ ናቸው ተባለ

Post by Thomas H » 22 Aug 2022, 22:13






ጨምበላላን ሠርቀው ጨምበለልዬ እንደሚሉት ምንም ጥርጥር የለኝም

Union

Re: Shocking ሰበር ዜና : ነፍጠኞች የትግራይ እና የኦሮሞ ባሕል በመስረቅ ላይ ናቸው ተባለ

Post by Union » 22 Aug 2022, 23:26

አንበጦች የአማራ ቅናት ሊገላቸው ነው :lol: :lol: :lol:

አሸንዳ ከትግሬጋ ምንም አያገናኘውም። ወያኔ መጥቶ ባህላችን ነው አለ። ፌክ ስለሆነ ወያኔ ካላስተባበረው በስተቀር ህዝቡ አያስታውሰውም። :lol: :lol: :lol:

Thomas H
Senior Member
Posts: 13070
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Shocking ሰበር ዜና : ነፍጠኞች የትግራይ እና የኦሮሞ ባሕል በመስረቅ ላይ ናቸው ተባለ

Post by Thomas H » 22 Aug 2022, 23:40

በላይ ዘለቀን ጎጃሜ አድርገው ዘፈን ሁሉ ዘፍነውለታል

ልቤ ፍቅር ሠራ አባይ ወዲያ ማዶ፤ የበላይየን ዘር ጎጃሜዋን ወዶ


Post Reply