አንደኛ ቀለሙን ለማደስ የድሮውን ቀለም መፋቅ አለብህ ፣ የድሮውን ቀለም ደግሞ ስትፍቅ ብዙ ብናኝ ይኖረዋል ። ከብናኝ ምንም አታመልጥም ጥያቄው ያለው ። ያ የኢጣሊያን ቀለም በምንደነው የተስራው በደሮ ግዜ ቀለሞች ውስጥ lead ይገባበታል። ታድያ በአሜሪካና በመላው አለም ይመስለኛል ፥ሊድ ፥ ቀለም የተከለክለ ነው ፣ ሊድ የኩላሊት፣ የጉበትና ብዙ በሽታዎችን ያስከትላልና መጠንቀቅ አለብን

ሁለተኛ ደግሞ አስቤስቶስ ነው ብዙ የአረጁ ቤቶች አስቤስቶስ አላቸው ታድያ ያንን ስንነካካ አስቤስቶስ በአፍንጫችን ከገባ የመተንፈሻ አካላችንን ይበካላ ታላቅ በሽታ ያስከትልብናል። እንዳልኩት ሊድ ኪላሊትን ብቻ ሳይሆን በህፃናቶች ላይ የአምህሮ ዝግመትን ያስከትላል
ሌላው ደግሞ ሞልድ ነው ፣ ሞልድ ጣርያው የሚያፈስ ከሆን ብቻ አርጥበት ቤቱ ከነካው ሞልድ ሊፈጠር ይችላል። ሞልድን በምንም ተአምህር ማጥፋት አትችልም በጣም በጣም አስችጋሪ ነው።
ሌላው ደግሞ ኤሌትሪክ ገመድ ነው። በድሮ ግዜ የኤሌትሪክ ገመዶች ብዙ ሐይል የሚሽከሙ አይደሉም ስለዚህ ኦቨር ሎድ ስርኪቱን ማረግ ሊያጋጥመን ይችላል ኤሌትሪክ የእሳት አደጋሚ ሊያስከትል ይችላል ማንኛውም ነገር ሲያረጅ ይስባበራል ብዙ መገናኛና ስርኪዊት አለው እነሱ በሙሉ ከሊድ ጋራ የተገኛኙ ይሆናሉ ስለዚህ የሚጠቀለሉበትም ፕላሲቲክ አርጀቶ ሊሆን ይችሏል በነጮቹ አገር ህያ አመት ሊያገለግል የተስራ ነገር ስባ አመት ቆይቶ አለመለውጥ አይቻልም
ሌላወ ድግሞ የቧንቧ ትቦዎች በሙሉ መቀየር አለባቸው ለምን ቢባል በደሮ ግዜ በሊድ ስለሚበየዱ ያ ሊድ ተፈርፍሮ ውሃ ውስጥ የመግባት እድል ካገኘ ልጆቻችን የአምሮ ዱኩማን ይሆናሉ ስለዚህ አንደን አሮጎ ቤት ዝም ብሎ ቀለም መቀባት ብቻ አይደለም በምን እንደተስራ መጀመሪያ ማረጋገጥ አለብን ይህ ካልሆነ ግን ድካማችን ከንቱ ይሆናል
ይህ ከሆነ በኋላ ግን ከቤት እንስፔክተሮች የጤና እለፍ ከተስጣቸው ቤቱን ለመግዛት ፍቃደኛ ነኝ። ከይሳይሳ በኋላ መጥቼ ለመኖርና አፋሮችን እንዲገነጠሉ አጥብቄ ለመስራትም እንዲያመቼኝ ምን ይመስላቹዋል ቤት ልግዛ ወይም ቤት የማፍረስ ስራ ልጀምር አስመራ ላይ ።








