Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Breaking: የአማራ ክልል መንግሥት ፋብሪካ ከደብረብርሃን ተነቅሎ ወደ ኦሮሚያ ሊወሰድ ስለሆነ ሕዝቡን ለአመፅ መቀስቀስ ጀመረ

Post by Ethoash » 20 Aug 2022, 11:28

መንግስት የሰሜን ጦሩን ከትግራይ አንስቶ ወደ መሐል ከተማ የመውስድ መብት እንዳለው ፣ መንግስት የገዛ ንብረቱን ከደብረብርሃን ነቅሎ የመወስደ መብት አለው። ምን ይታወቃል ሁለተኛውን ጦርነት ከከፈት ትግሬዎች እንዳያቃጥሉት በማለት ሊሆን ይችላል ። ግን በመንግስት ንብረት ማንም ጠያቂ ሊሆን አይችልም ። ልክ እንደስሜን ስራዊታችን ፣ ጎንደሬ እንቢ ካለ የሚከተለውን ያወቃል ባይ ነኝ። ይህንንም የንብረት እንቅስቃሴ መሉ በሙሉ ጎንደሬዎች እና ፋኖዎች እንደሚደግፉት አምናለሁ ለምን የመንግስት ንብረት ነው። መንግስት ነው የሚያዝበት።


Selam/
Senior Member
Posts: 17933
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: Breaking: የአማራ ክልል መንግሥት ፋብሪካ ከደብረብርሃን ተነቅሎ ወደ ኦሮሚያ ሊወሰድ ስለሆነ ሕዝቡን ለአመፅ መቀስቀስ ጀመረ

Post by Selam/ » 21 Aug 2022, 09:24

አይጥ ወያኔ - ምን ጥልቅ አረገህ? ምንም ችግር የለውም፣ አማራና ኦሮሞዎች ወንድማማሞች ናቸው። KIFFU!


Thomas H wrote:
20 Aug 2022, 10:00

Post Reply