Please wait, video is loading...
የኤርትራ ገንዘብ ናቅፋ ህገወጥ ተብሎ አዲስ አበባ ላይ ተያዘ!!
የኤርትራ ገንዘብ ናቅፋ ህገወጥ ተብሎ አዲስ አበባ ላይ ተያዘ!!
Re: የኤርትራ ገንዘብ ናቅፋ ህገወጥ ተብሎ አዲስ አበባ ላይ ተያዘ!!
የሻዕብያ ደህንነቶች በሄዱት ቡና ቤት "ምነው ቀዘቀዘ ፍቅራችን" እያስዘፈኑ ያሉበት ሁኔታ ነው ያለው
-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10200
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የኤርትራ ገንዘብ ናቅፋ ህገወጥ ተብሎ አዲስ አበባ ላይ ተያዘ!!
የፈረንጆቹ ጌቶቻችንን ገንዘብ፣ ዶላር፡ ዩሮ ፡ፓውንድ፡ ፍራንክ፡ ወዘተ፣ ኡንዴት ህገ ወጥ ተብሎ ይያዛል? ኧረ የፍትህ ያለህ! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Re: የኤርትራ ገንዘብ ናቅፋ ህገወጥ ተብሎ አዲስ አበባ ላይ ተያዘ!!
ለምንድን ነው ጅብ ያለበት የብር ኖት ያልተያዘው፧ ስሙ ቀርሽ ስለሆነ? ቀርሽ ደግሞ ትግርኛም ኦሮምኛም ቃል ስለሆነ? 1ጅብ ምልክት ያለበት ቀርሽ ኖት በስንት ብር ይቀየራል?