Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Union
Post
by Union » 01 Aug 2022, 22:41
አልቃሾች ሊቸብችቡ ነው አሉ እንደጉድ
እንዲህ ነው እኮ ፈጣሪ ብዝነስ ሲከፍት
ብሬ እንዴት እንዴት ይሆን እየዘለለች ደረት የምትመታው?
ያሽመልስ የሚሉት ገፈት የድባዩን ንጉስ እየለመነ ነው አሉ እንዲያስጠለው እና ገረድ እንዲያደርገው። ለደረት መምቻ እንኳን ግዜ የለም እሱ
ውታፍ ነቃዮችስ እንዴት ናቹ? ድረታችሁን መታ መታ አድርጉ እንጂ የምን ዝም ዝም ነው፣ ያን ሁሉ ዶላር ውጣቹ ውጣቹ።
እያጓለለ እኸ እኸ
Last edited by Union on 01 Aug 2022, 22:48, edited 1 time in total.
-
Union
Post
by Union » 01 Aug 2022, 22:47
እያንጓለለ እኸ እኸ
-
Union
Post
by Union » 01 Aug 2022, 22:58
-
Union
Post
by Union » 02 Aug 2022, 08:38
የአራት ኪሎ እጅግአየሁ
ውታፍ ነቃይ ተሰቃየሁ
-
Union
Post
by Union » 02 Aug 2022, 21:55
እናት በወሊድ ምክንያት ለምን ትሰቃይ። ምድረ ቅጫማም ባንዳ ወልዳ!
እምዬ ለምን ትሰቃይ
አንዴ ኤ ሞራል
