"...the gates to the palace opened, and the emperor emerged surrounded by priests who were worshiping him with the song "በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው", apparently, in a manner similar to Jesus entering Jerusalem riding on a donkey and the crowd cut branches from the trees and went ahead of him singing: “ሆሳዕና በአርያም! በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ የተባረከ ነው።!” (የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 12) : “Blessed is he who comes in the name of the Lord!” , “Hosanna in the highest heaven!”.
You lost God's favor when you started worshiping the devil incarnate, and you wonder why your country is gripped by famine, pestilence, plague, war, and death..etc?
እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ።
ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና። (ኦሪት ዘጸአት - ምዕራፍ 20)
ኢየሱስ በክብር ወደ ኢየሩሳሌም መግባቱ
የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 12:
በማግሥቱም ለበዓል መጥተው የነበሩ ብዙ ሰዎች ጌታትን ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም እንደሚመጣ በሰሙ ጊዜ÷ የዘንባባ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው “ሆሣዕና በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ÷ የእስራኤልም ንጉሥ ቡሩክ ነው” እያሉ ወጥተው ተቀበሉት፡፡ ጌታችን ኢየሱስም የአህያ ውርንጫ አግኝቶ በእርስዋ ላይ ተቀመጠ፡፡ “የጽዮን ልጅ ሆይ÷ አትፍሪ፤ እነሆ÷ ንጉሥሽ በአህያ ውርንጫ ተቀምጦ ይመጣል” ተብሎ እንደ ተጻፈ፤ ደቀ መዛሙርቱም አስቀድመው ይህን ነገር አላወቁም፤ ነገር ግን ጌታችን ኢየሱስ ከከበረ በኋላ በዚያ ጊዜ ይህ ነገር ስለ እርሱ እንደ ተጻፈ÷ ይህንም እንደ አደረጉለት ትዝ አላቸው፡፡ ከዚያም አብረውት የነበሩት ሕዝብ አልዓዛርን ከመቃብር እንደ ጠራው÷ ከሙታንም እንደ አስነሣው መሰከሩለት፡፡ ስለዚህም ነገር ሕዝቡ ሁሉ ሊቀበሉት ወጡ፤ ይህን ተአምራት እንደ አደረገ ሰምተዋልና፡፡

