እስቲ ወድ የኢአር ቤተስቦቼ አማክሩኝ የፈታሁዋት ሚስቴ የአባቴን ለቅሶ በላች፣ በልታ ዝም ብትል አንድነገር ነው። ግን እልልልል ብላ ሳቀች
እንኳን አባት ህን አንተንም ሞት ይወስደህ ደንታ አይስጠኝም ብላ ተናገረች።
እኔ ዝም አልኩኝ
ከዚያማ ሞት በተራ አይደለም በተራው ደግሞ የሱዋ አባት ሞተው ፣ ለቅሶ ብበላ፣ ሽማግሌ ልክ ልታስወቅስኝ ለቅሶየን በላ ብላ ከሰስችኝ።
አሁን እንዴት ብዬ እራሴን ልከላከል ፣ እሱዋም የአባቴን ለቅሶ በላች ልበል ለሽማግሌዎቹ እና የጋዳዬን ሚስጥር ላወጣ፣ እንዴት ስለ ልጆቹ እናት እንዲህ ይላል ልባል ። ስለዚህ ጭንቆኝልና አማክሩኝ ምን ላርግ ። ብሎ የፈረደበት በጣም የምወደው የማከብረው ኤርትራዊው አቶ አበሯ ምክር ቢጠይቀኝ እኔ ደግሞ ከአናንተ የሚቀርበኝ የለም ብዬ አማከርኩዋቹሁ እንዳታሳፍሩኝ መልሳቹሁን በቶሎ
ለነአቶ ሴጣን፣ ለነአቶ ሴራ ፣ ለነአቶ ዘመለስ፣ ለነአቶ ኩበት ተረት ተረት፣ በምሳሌ ላስረዳቸው
አማራ ላይ ፋኖዎች ግጥም አርገው ኦሮሞዎችን ይገድላሉ ፣ ኦሮሞዎች ለቅሶ ሲቀመጡ የኦሮሞን ለቅሶ በሉ
አሁን በተራቸው አማሮች በኦሮሞ ሲገደሉ አማሮች ደንኩዋን ጥለው ለቅሶ ተቀምጠዋል ግን ኦሮሞቹ ለለቅሶ አልመጡም እንኩዋን ገና ምን አይታቹሁ እያሉ ነውና
ለዚህ ምንተመክሩታላቹሁ አቶ አቡዋሯወን። መቼም እሱ አቡዋሯ ነው አቡዋራ አይለቀው ነገር።
-
Sam Ebalalehu
- Member
- Posts: 3639
- Joined: 23 Jun 2018, 21:29
Re: እኔ ለቅሶ አልደርስም
" የፈታሆት ሚስቴ" በትዕቢት የተሰመረ አባባል። እንደ አሮጌ እቃ እንደወረወርካት አርገህ ነው የገለጽካት።
Re: እኔ ለቅሶ አልደርስም
ለመፍረድ አትችኩል። ለደደቦችና ለአማሮች ብዬ በጥሩ ምሳሌ አስረድቻለሁና ሁለተኛውን እወነታ በምሳሌ ያቀረብኩትን ለአንተ አይነቱ አማሮችና ኤርትራኖች ስለሆነ ቀለል ያለ አነጋገር ነውና እሱን አንብበህ ፍርዱን ፍረድ ። ለዚህም የይሳይስ አምላክ ይርዳህ።Sam Ebalalehu wrote: ↑30 Jul 2022, 12:53" የፈታሆት ሚስቴ" በትዕቢት የተሰመረ አባባል። እንደ አሮጌ እቃ እንደወረወርካት አርገህ ነው የገለጽካት።