አንድ ቤት ሊስሩበት ነው ወይስ ምን ሊያረጉበት ነው። በወርቃማዎቹ ግዜ ለድይስቬራ (ለወጭ ለሚኖሩ ) አምስት መቶ ካሬ ሜትር በነፃ ተስጥቶዋቸው ነበር በመቶ አይደለም ለሺህ ለሚቆጠሩ ዲያስቬራ እናም ቪላ ቤቶቹን ስርተው ስርተው ለጉድ ነው የሚያምረው ግን ከአሁን በዋላ ለቪላ መሬት አይስጥም ችግሩ የገባኛል ግን አሁን ማንን ጎዳ አንድ ፎቅ የሚስሩበትን መሬት ስጥተዋቸው ከቦሎ ሲውጣ ይህ የእለተስንበት ፎቅ ነው። ይህ ደግሞ የወርቃማዎቹ ፎቅ ነው ፣ ይህ ደግሞ የጉራጌዎቹ ፎቅ ነው እየተባለ ቢጠራ ምን ችግር አለው። ሀብት የሚፈጠረው እኮ አንዱን በመሾም በመሽለም ነው ወለድ የሌለው መቶ ሚሊዬን አበድረናቸው ፎቅ ቢስሩስ ማንን ነው የሚጎዳው። ደግሞም በሙሉ ኢትዬዽያኖችንን ስላኮሩ ፱ኙ ክልሎች ለእለተስንበት አስር ሺህ ሔክታር መሬት እያንዳንዱ ክልል ቢስጣት አሁን ማንን ነው የምንጎዳው ። ለባለ አምስት ሺህ ሜትር ተሽላሚ ደግሞ አምስት ሺህ ሄክታር ቢስጥ ወይ እኩል ቢስጣቸው አትሌቶቹ በምርጫ ተደርጎ ከሜዳቸው በፊት ማሽነፍ መሽነፋቸው ሳይታውቅ መስማማትና በምርጫ መወስንና ለቡዳቤስት መሄድ ነው። ክብረ ወስን ለስበሩት ደግሞ መቶ ሺህ ሄክታር ቢሽለሙ ። ከተማ ውስጥ በዛ ያለ ሄክታር ቢስጣቸው ኖሮ ከቤት ከሚገነቡ ጋራ ሆነው ፎቃቸውን ይስሩ ነበር። በተረፈም ይህ ብቻ አይደለም ከውጭ የሚመጣውን እቃ ከታክስ ነፃ በማረግ ፎቁን አፋጥኖ መስራት እና ፣ ዶላሩን ለማግኘት ደግሞ ወጭ ያሉት ኢትዬዽያኖች በዶላር በርካሽ እንዲገዙ ማረግና ሁሉንም የቤት ተጠቃሚዎች ማረግ ፣
በሁለተኛ ድረጃ አምስት መቶ ካሬ መሬት ለተሽነፉትም በሙሉ መስጠት አለበት ። ለእሽናፊውች እንዳልኩት ፎቅ የሚያስራ ቦታ መስጠት ነው።
በሶስተኛ ድረጃ ደግሞ ስልክ ተለቆላቸው ቤተስቦቻቸውን ያናግሩ
This is what the golden meles give to Ethiopian diaspora