They are:
-Ande Filmon, Age 24 (+10)
-Habtom Samuel Keleta, Age 18 (+10)
-Berhe Asgedom Nigusse, Age 44 (+10)
-Merhawi Mebrahtu Teweldebererhan, Age 18 (+10)
-Yemane Teklehaim Haileselassie, Age 24 (+10)
Source: https://kval.com/news/local/5-members-o ... 9fD388WiMs
Re: Breaking News: 5 members of Eritrea track & field team reported missing in Eugene, Oregon
TO ALL ERITREANS IN THIS FORUM
እባካችሁ ፖሊስን ተባበሩ :: ያሉበትን አሳውቁ ::
Anyone with information about the individuals’ whereabouts is asked to contact UOPD at (541) 346-2919 or the department’s anonymous tip line at (541) 525-8178.
እባካችሁ ፖሊስን ተባበሩ :: ያሉበትን አሳውቁ ::
Anyone with information about the individuals’ whereabouts is asked to contact UOPD at (541) 346-2919 or the department’s anonymous tip line at (541) 525-8178.
Re: Breaking News: 5 members of Eritrea track & field team reported missing in Eugene, Oregon
እኔ እንደ አንድ አሜሪካዊ ትራምፕን የምደግፍበት ዋናው ምክንያት በስደት መልክ ለሚመጡት ወንጀለኞች እና ነብሰ ገዳዮች ላይ ያለውን አመለካከት ነው:: ትራምፕ ሜክሲኮ ወንጀለኞች እና ነብሰ ገዳዮች ትልክብናለች እንዳለው እኔም ክቡር ቶማስ ሐጎስ ኤርትራ ወንጀለኞች እና ነብሰ ገዳዮች እየላከችብን ነው እላለሁ :: ስለዚህ እነዚህን ጠፉ የተባሉት ኤርትራውያኖችን በአስቸኳይ በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ የቻላችሁትን አድርጉ ::
ከጠፉት ውስጥ ጥቂቶቹ

ከጠፉት ውስጥ ጥቂቶቹ

Re: Breaking News: 5 members of Eritrea track & field team reported missing in Eugene, Oregon
Good News ! UPDATE: The US Marshal Service is now hunting down these fugitives.
Re: Breaking News: 5 members of Eritrea track & field team reported missing in Eugene, Oregon
Surge in illegal immigration activity hurts US economy
Source: https://www.politico.com/magazine/story ... bs-214216/
Source: https://www.politico.com/magazine/story ... bs-214216/
Re: Breaking News: 5 members of Eritrea track & field team reported missing in Eugene, Oregon
አንዱ ተፈላጊው ይሄ ነው :: ከ 30 ተወዳዳሪዎች 42ኛ ነበር የወጣው፡፡ በእርግጥ የመጨረሻው ደረጃ 30ኛ ነበር መሆን የነበረበት ነገር ግን የጨረሰበት ሠዓት ከሁሉም በጣም ዘግይቶ ነበር የጨረሰው ለዚህም ነው 42ኛ የወጣው፡፡ በነገራችን ላይ እሱ በጨረሰበት ሠዓት ቅድመ አያቴም(አያት አላልኩም ቅድመ አያት የሚለው ይሰመርበት) ውድድሩን ትጨርስ ነበር ::