LiVE- Ethio 360 "በተለመደው ወለፈንዲ ፕሮፖጋንዳ ሊሸፈን የማይችለው የብልጽግና መፈረካከስ!"
LiVE- Ethio 360 "በተለመደው ወለፈንዲ ፕሮፖጋንዳ ሊሸፈን የማይችለው የብልጽግና መፈረካከስ!"
Re: LiVE- Ethio 360 "በተለመደው ወለፈንዲ ፕሮፖጋንዳ ሊሸፈን የማይችለው የብልጽግና መፈረካከስ!"
Prosperity Party and its engine Oromuma is faulting now. It won't be long before it stops to a grinding halt. The economy is in shatter together with the widespread corruption unheard in magnitude. Its leader is widely despised and unwanted by almost everyone except those who want to profit out of it.
In short Prosperity Party and its Oromuma brand can easily be pushed aside
In short Prosperity Party and its Oromuma brand can easily be pushed aside
Re: LiVE- Ethio 360 "በተለመደው ወለፈንዲ ፕሮፖጋንዳ ሊሸፈን የማይችለው የብልጽግና መፈረካከስ!"
Did you read this BBC Amharic reporting?Misraq wrote: ↑27 Jul 2022, 13:56Prosperity Party and its engine Oromuma is faulting now. It won't be long before it stops to a grinding halt. The economy is in shatter together with the widespread corruption unheard in magnitude. Its leader is widely despised and unwanted by almost everyone except those who want to profit out of it.
In short Prosperity Party and its Oromuma brand can easily be pushed aside
ኦነጉ እና የኦሮሙማ መሪ አብይ አህመድ 30.36 ቢሊዮን ዶላር የነበረው ኢትዮጵያ የውጭ እዳ በ2 አመት ብቻ ከ26 ቢሊዮን ዶላር በመበደር/በማባከን ወደ 56.6 ቢሊዮን ዶላር አሳደገው፡፡
የኢትዮጵያ የውጭ ብድር እዳ ወደ 56.6 ቢሊዮን ዶላር ማደጉን አስመልክቶ ቢቢሲ አማርኛ የሰራውን ሙሉ ዘገባ ከዚህ በታች አንብበው!!
********
ኢትዮጵያ ያለባት ዕዳ ስንት ነው? ዕዳዋን ባትከፍልስ ምን ይከተላል?
22 ሀምሌ 2022
የኢትዮጵያ ዕዳ ከዓመት ዓመት በፍጥነት እያደገ መምጣት ይዟል።
የዓለም ባንክ መረጃ እንደሚያመለክተው ደርግ ከሥልጣን ሲወርድ የኢትዮጵያ ዕዳ 9 ቢሊዮን ዶላር ነበር።
ነገር ግን በ2006 የፈረንጆቹ ዓመት ይህ ዕዳ ወርዶ 2.2 ቢሊዮን ወርዶ የነበረ ቢሆንም፣ ከዚያ በኋላ ግን የኢትዮጵያ ዕዳ ከዓመት ዓመት በቢሊዮን ዶላሮች ይጨምር ያዘ።
የዓለም ባንክ በፈረንጆቹ 2020 ባወጣው መረጃ የአገሪቱ ዕዳ 30.36 ቢሊዮን ዶላር ነበረ።
እነሆ ከሁለት ዓመታት በኋላ ኢትዮጵያ ከአገር ውስጥና ከውጭ የወሰደችው ብድር 56.6 ቢሊዮን ዶላር ደርሷል ይላል የገንዘብ ሚኒስቴር።
Read more
https://www.bbc.com/amharic/articles/cn0gy1yvdpzo