Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Wedi
- Member+
- Posts: 8649
- Joined: 29 Jan 2020, 21:44
Post
by Wedi » 27 Jul 2022, 05:27
ከአማራ ክልል አዲስ አበባ ከተማ ለስራ ጉዳይ ለተወሰኑ ቀናት ገብቶ ለመውጣት ለኦሮሞ ፖሊስች ጉቦ መከፍ ግድ ሆነ!!
Gobeze Sisay
·
አዲስ አበባ ከተማ ለመግባት በጉቦ
******************************
ከተለያዩ የአማራ ክልል አካባቢዎች ተንስተው ወደ አዲስ አበባ ለመግባት ሲጓጓዙ የነበሩ በዚህ አምስት ቀን ብቻ ከ1400 በላይ መንገደኞች በኦሮሚያ ክልል የጸጥታ ኃይሎች እንዳይገቡ መከልከላቸውን ለአማራ ድምጽ ተናገሩ።
የተወሰኑት መንገደኞች ገንዘብ በማሰባሰብ ለጸጥታ ኃይሎች ጉቦ በመክፈል ኬላውን አልፈው አዲስ አበባ ከተማ መግባታቸውን ጨምረው ተናግረዋል።
Read more
Please wait, video is loading...
-
Ethoash
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Post
by Ethoash » 27 Jul 2022, 17:05
Wedi wrote: ↑27 Jul 2022, 05:27
Read more
Please wait, video is loading...
ምነው ተረሳ እንዴ በደርግ ግዜ የመሽኛ ደብዳቤ ተፀፎልህ ነው አስር ኪሎ ሜትር ከአዲስ አበባ የምትወጣው። በያ አስር ኪሎ ሜትሩ ፍተሻ ነበር ይህ እንዴት ተረሳ፣ ወታደሮች ቆመው ነው መኪናህን ፈት ሽው የሚያሳልፉህ፣ ታድያ ምን አዲስ ነገር መጣ፣ የትግሬዎች ግዜ የጨለማ ግዜ ስለሆነ እሱን እንለፈው ታድያ ምን ከፋቹሁ የሽኝተ ደብዳቤ ብትጠየቁ መች መሀረግ ይወድላቹዋል ። ስለዚህ ምንም ከትግሬዎች አገዛዝ አታወዳድሩት ፣ የአብይን ማወዳደር ያለባቹሁ ከደርግ አገዛዝ ብቻ ነው። ለምን ብትሉ እደግመዋለሁ የትግሬዎቹ አገዛዝ ለናንተ አይገባቹሁም ይበዛባቹዋል የጨለማ ግዜ ነው። ትግሬዎችን ወድቃቹሁ እግራቸው ላይ ካለመናቹዋቸው የነሱን ግዜ የውሃ ልክ ማረግ አትችሉም ደህና ስንብቱ አማራ ወርቅ ላንጥፍልህ ሲባል ፋንድያ ነው ይላል